Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 20642
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 16 Mar 2024, 12:43
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን:: በኤርትራ ስም ሲነግዱ ISIS የተባለ ሃይል በሚገባቸው ቋንቋ ሲያናግራቸው ትክክለኛ ማንነታቸውን ታውቆቋል:: ኢትዮጵያውያን ሆነው ተገኙ:: ምንም ያህል በኛ ስም ነግደው ስማችን እንዲጠፋ ሲያደርጉ ቢኖሩም ታላቁ አምላክ ግን ጉዱ እንዲወጣ አርጎታል::
ነፍሳቸውን ይማር... ያልሞቱት በኤርትራውያን ስም የሚነግዱት ኢትዮጵያውያን ደግሞ ወይ ልቦና ይስጣቸው ወይ ደግሞ ISIS ይላክባቸው:: አሜን
ኤርትራን አትነካኩየኤርትራ አምላክ አይተኛም