Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12613
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና : ገጣሚ እና ደራሲ በእውቀቱ ስዩም ኦባንግ ሜቶ ላይ ጂሃድ አወጀ

Post by Thomas H » 15 Mar 2024, 22:58

Bewketu Seyoum
·
ጎዳናየ
(በእውቀቱ ስዩም)
ጎበዝ! ሰሞኑን ግን ጸሐይ መታኝ ነው ፈነከተኝ የሚባለው? ጠዋት አርከበ እቁባይን መስየ ከቤት የወጣሁት ልጅ ማታ ኦባንግ ሜቶን መስየ ወደ ቤት እገባለሁ፤

Source: https://www.facebook.com/bewketu.seyoum.3

sun
Member+
Posts: 9325
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ሰበር ዜና : ገጣሚ እና ደራሲ በእውቀቱ ስዩም ኦባንግ ሜቶ ላይ ጂሃድ አወጀ

Post by sun » 16 Mar 2024, 00:14

Thomas H wrote:
15 Mar 2024, 22:58
Bewketu Seyoum
·
ጎዳናየ
(በእውቀቱ ስዩም)
ጎበዝ! ሰሞኑን ግን ጸሐይ መታኝ ነው ፈነከተኝ የሚባለው? ጠዋት አርከበ እቁባይን መስየ ከቤት የወጣሁት ልጅ ማታ ኦባንግ ሜቶን መስየ ወደ ቤት እገባለሁ፤

Source: https://www.facebook.com/bewketu.seyoum.3
እኔ፥እንዳረጋገጥኩት፥ከሆነ፥በኦሪት፥ዘፍጥረት፥ወይም፥በሓሙራቢ፥ሕግ፥አይቀጡ፥ቅጣት፥እንዲቀጣ፥አዘዘ፥ይባላል።

Code of Hammurabi with its 282 laws.

Thomas H
Senior Member
Posts: 12613
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ሰበር ዜና : ገጣሚ እና ደራሲ በእውቀቱ ስዩም ኦባንግ ሜቶ ላይ ጂሃድ አወጀ

Post by Thomas H » 16 Mar 2024, 10:57

እኔ ራሴ ኦባንግ ሜቶ ላይ ፋትዋ(Fatwa) ማወጄን የተከበረው ER ፎረም እንዲያውቅልኝ እፈልጋለሁ ::

Post Reply