Page 1 of 2
Addis Ababa Voted Africa's Cleanest City In 2024! Check Out The Review!
Posted: 14 Mar 2024, 01:54
by Horus
Re: Addis Ababa Voted Africa's Cleanest City In 2024! Check Out The Review!
Posted: 14 Mar 2024, 02:56
by Tiago
I wonder what other cities in Africa might look like if Addis Abeba is the cleanest .
Re: Addis Ababa Voted Africa's Cleanest City In 2024! Check Out The Review!
Posted: 14 Mar 2024, 03:03
by Fiyameta
"የወያኔ ማፍያ ቡድን ውሸት የሚያቆመው ሲሞት ብቻ ነው"
Re: Addis Ababa Voted Africa's Cleanest City In 2024! Check Out The Review!
Posted: 14 Mar 2024, 03:12
by Tiago
Re: Addis Ababa Voted Africa's Cleanest City In 2024! Check Out The Review!
Posted: 14 Mar 2024, 07:30
by Selam/
<> የሻቢያ ካድሬዎች በማያገባቸው የሃገራችን ጉዳይ ጣልቃ ገብተው ስለሚፈተፍቱ የሚገባቸውን የባሪያ ልምጭ ላሳርፍባቸው።
የሃገር ንፅህና የሚለካው በስዕል ሳይሆን በጤና አጠባበቅ ነው።ታዲያ ከኛ ከተማዎች በላይ ንፁህ የለም የሚሉትን ሻቦዎች death rate ስንመረምረው፣ የነሱ ሃገር rate ከኢትዮጵያ ይበልጣል እንጂ አያንስም። ለዚች ሚጢጢ ሃገር የህዝብ ቁጥር በየቀኑ መቀነስ ምክንያት የሆነውም፣ ከዛችው ላይ የሟቹ ቁጥርና የሚሰደደው ህዝብ ብዙ ስለሆነ ነው። ሃገር ውስጥ የሚበዙት ሽማግሌዎችና ያረጡ ሴቶች ናቸው። ማንም ጤነኛ የሆነ ሃገር ደግሞ የህዝብ ቁጥር ማነስን አይፈልግም። ህዝብ ሃብት መሆኑን ለመረዳት ቻይናንና ህንድን ማየት ነው።
Re: Addis Ababa Voted Africa's Cleanest City In 2024! Check Out The Review!
Posted: 14 Mar 2024, 09:40
by Fed_Up
Re: Addis Ababa Voted Africa's Cleanest City In 2024! Check Out The Review!
Posted: 14 Mar 2024, 19:14
by Selam/
<> የሻቦ ባሪያዎች ዱላ ሰለሚወዱ፣ እንደፈረደብኝ ልደልቃቸዋ።
አስመራ በእርግጥ ንፁህ ነች። ይኸም የሆነበት ዋና ምክንያት ጣልያን አደራጅታ የሰጠቻቸውን የአደራ ንብረት ላለማበላሸት ስለሚጨነቁ ነው። ልክ በተውሶ እንደሚለበሰው ልብስ “ኧረ ይቆሽሽና ትዝብት ውስጥ ታስገቢኛለሽ፣ ታስከፍሊኛለሽ…” እንደሚባለው ማለት ነው። ይባስ ብሎ፣ ዩኔስኮ ጌቶቻችሁ የሰሯትን ከተማ በፍፁም እንዳትረብሹ ብሎ ሌላ ልጓም አጠለቀላቸው።
Re: Addis Ababa Voted Africa's Cleanest City In 2024! Check Out The Review!
Posted: 14 Mar 2024, 19:28
by Somaliman
Addis is the Delhi of Africa. It's dirty, crowded, and noisy.
Re: Addis Ababa Voted Africa's Cleanest City In 2024! Check Out The Review!
Posted: 14 Mar 2024, 19:52
by euroland
ቂንጥሮ የቺቺኒያ ሸሌ
አንቺም እንደነዚህ ዜጎችሽ ከቆሻሻ እያነሳሽ ሆድሽን ትሞዩ ነበር ረሃብሽን ለማስታገስ ......"ኤርትራዊት" ነኝ ብለሽ አጭበርብረሽ የጥገኛ ወረቀት ባታገኚ ንሮ የሰለጠነው አገር ተሰደሽ። ኤድሳም
Selam/ wrote: ↑14 Mar 2024, 07:30
<> የሻቢያ ካድሬዎች በማያገባቸው የሃገራችን ጉዳይ ጣልቃ ገብተው ስለሚፈተፍቱ የሚገባቸውን የባሪያ ልምጭ ላሳርፍባቸው።
የሃገር ንፅህና የሚለካው በስዕል ሳይሆን በጤና አጠባበቅ ነው።ታዲያ ከኛ ከተማዎች በላይ ንፁህ የለም የሚሉትን ሻቦዎች death rate ስንመረምረው፣ የነሱ ሃገር rate ከኢትዮጵያ ይበልጣል እንጂ አያንስም። ለዚች ሚጢጢ ሃገር የህዝብ ቁጥር በየቀኑ መቀነስ ምክንያት የሆነውም፣ ከዛችው ላይ የሟቹ ቁጥርና የሚሰደደው ህዝብ ብዙ ስለሆነ ነው። ሃገር ውስጥ የሚበዙት ሽማግሌዎችና ያረጡ ሴቶች ናቸው። ማንም ጤነኛ የሆነ ሃገር ደግሞ የህዝብ ቁጥር ማነስን አይፈልግም። ህዝብ ሃብት መሆኑን ለመረዳት ቻይናንና ህንድን ማየት ነው።
Re: Addis Ababa Voted Africa's Cleanest City In 2024! Check Out The Review!
Posted: 14 Mar 2024, 19:55
by Selam/
<> እንጭጭ የሻቦ ካድሬዎች አመለካከታቸው ሁልጊዜም ከአፍንጫቸው የማይርቅ ድፍኖች ናቸው። በአሳነባሪ እየተሰለቀጡ ሱሪዬ ንፁህ ነው፣ ሰፈሬ ቆሻሻ የለውም ይሉሃል። ዴልሂ በአመት በ26 ሚሊዮን ህዝብ የምትጎበኝ ከተማ ነች። ኤርትራን በአመት 2 ሺህ ሰው ከጎበኘ ትልቅ ነገር ነው። እነሱም በፈቃድ ጋጋታና security ስለሚሰላቹ ደግመው ድርሽ አይሉም።
Re: Addis Ababa Voted Africa's Cleanest City In 2024! Check Out The Review!
Posted: 14 Mar 2024, 20:20
by euroland
Re: Addis Ababa Voted Africa's Cleanest City In 2024! Check Out The Review!
Posted: 14 Mar 2024, 20:24
by Horus
ውድ ኤርትራዊያን፣
እናንተ ስለ አዲስ አበባ ምንም አይነት ትክክለኛ ምስል ሊኖራችሁ አይችልም ! የኤርትራ ጠቅላላ ሕዝብ 3 ሚሊዮን ሲሆን አዲስ አበባ ቢያንስ 7 ሚሊዮን ይሆናል! ከዚያ ውስጥ በእኔ ግምት 4 ሚሊዮኑ ምዕራብ አዲስ አበባ ማለት መርካቶን ይዞ አዲስ ከተማ ፣ ከድሮ አይሮፕላን ማረፊያ ፣ ሰባተኛን ይዞ እስከ ኮልፌ ያለው አገር ነው ። ይህም ማለት የኤርትራን ሕዝብ 130% በምራብ አዲሳባ ብቻ ነው። ኤርትራ ስትገነጠል ከምራብ ምስራቅ ወደ 20 ኪሎ ሜትር የነበረው አሁን ከ40 ኪሎ ሜትር አልፎ በምራብ ሆለታን በምስራቅ ቢሾፍቱን እየነካ ነው ።በሰሜን ከንጦጦ ተንስቶ በደቡብ አለምገና አዋሽ ሊደርስ ነው። እናንተ ምንም አይነት ግንዛቤ ሊኖራችሁ አይችልም ። የኢትዮጵያ ሕዝብ 5% ወይም 6% ያለው አዲስ አበባ ነው።
ይህ ማለት ደሞ ሃብት ነው። ዳይሚክስ ነው። ፉክክር ነው። ይህ የህዝብ ባህር የፈጠራ የስራ የሃብት፣ የንቅናቄ ማዕከል ነው ! በዚህ ሁሉ ሕዝብ ውስጥ ስንት ለማኝ አያችሁ? እኔ 3 አይቻለሁ! ይህ ነው መርካቶ ማለት! መናፈሻ ከፈለክ እንጦጦ ትሄዳለህ ! ስራና ሃብት ከፈለክ መርካቶ ትሄዳለን ! አበቃሁ !
Re: Addis Ababa Voted Africa's Cleanest City In 2024! Check Out The Review!
Posted: 14 Mar 2024, 20:34
by Somaliman
Addis Ababa, where around 80% of the population are in slums
In Addis Ababa, a report found that 80% of the houses in the city were classed as slums
More than 80 percent of Addis Ababa is a slum
80% of Addis Ababa is considered slum areas
Cities like Addis Ababa, where more than 80% of the city's residents live in slum areas
Re: Addis Ababa Voted Africa's Cleanest City In 2024! Check Out The Review!
Posted: 14 Mar 2024, 20:44
by Fiyameta
Re: Addis Ababa Voted Africa's Cleanest City In 2024! Check Out The Review!
Posted: 14 Mar 2024, 20:45
by Selam/
<> ቀላዋጩ ሻቦ - አጥሬን ሰብረህ ገብተህ ካላናገርከኝ ብለህ ታለቅሳለህ? እኔ ቀላዋጭ ሰው ይገማኛል፣ ያስጠላኛል።
እኔ እዚህ የምኖርበት ከተማ ትልቅ የኢትዮጵያውያኖች ማህበር አለ፣ እናም በወር አንዴ እንገናኛለን። ለምን አንድ ፊቱን መጥተህ በራችንን ሰብረህ አትገባም ጥያቄህን እንድንመልስልህ? በዛውም እንጀራ በልተህ ትሄዳለህ። ልቃሚ!
euroland wrote: ↑14 Mar 2024, 20:20
ቂንጥሮ የቺቺኒያ ሸሌ
Coward agame….why do you stop responding to me and others? እየተደበቅሽ ሁለት ቃላት ከምትወረውሪ in the hope that no one reads it, you grow some ball and reply to us directly.
Meanwhile, enjoy your dinner here
Selam/ wrote: ↑14 Mar 2024, 19:55
<> እንጭጭ የሻቦ ካድሬዎች አመለካከታቸው ሁልጊዜም ከአፍንጫቸው የማይርቅ ድፍኖች ናቸው። በአሳነባሪ እየተሰለቀጡ ሱሪዬ ንፁህ ነው፣ ሰፈሬ ቆሻሻ የለውም ይሉሃል። ዴልሂ በአመት በ26 ሚሊዮን ህዝብ የምትጎበኝ ከተማ ነች። ኤርትራን በአመት 2 ሺህ ሰው ከጎበኘ ትልቅ ነገር ነው። እነሱም በፈቃድ ጋጋታና security ስለሚሰላቹ ደግመው ድርሽ አይሉም።
Re: Addis Ababa Voted Africa's Cleanest City In 2024! Check Out The Review!
Posted: 14 Mar 2024, 20:59
by Fiyameta
Re: Addis Ababa Voted Africa's Cleanest City In 2024! Check Out The Review!
Posted: 14 Mar 2024, 21:08
by Selam/
<> ቆሻሻዋንና sluሟን አዲስ አበባ በአመት አንድ ሚሊዮን ቱርስት ይጎበኛታል፣ ወደ 120 ከተማዎች የሚበሩ የኢትዮጵያ አውሮፕላኖች ያንዣብቡባታል፣ ወደ $2.8 ቢሊዮን ዶላር በጀት ይመደብላታል፣ $3 ቢሊዮን ዶላር private investment ይፈስባታል፣ ድሃው ሃብታሙ ይተራመስባታል።
ጭር ቅንጭር ያለችው አስመራ በአመት ቢበዛ 2,000 ቱሪስት ታስተናግዳለች፣ በጀት የሚባል ነገር ይኑራት አይኑራት ሰሜን ኮሪያ ታውቅ ይሆናል እንጂ እዚህ ያሉት ጠጣር የሻቦ ካድሬዎችም እንኳን አያውቁም። Revenue የሚባል ነገር የለም፣ ሃገሪቷ የቆመችው በ remittance ብቻ ነው። ዲያስፖራውም እነ ሰላም ምን ብለው ስለኛ አወሩ እያሉ ER ላይ ይልከሰከሳሉ ወይንም የፈረንጅ ሃገር ይረብሻሉ እንጂ ለ investment የሚሆን አቅሙም ዕውቀቱም የላቸውም።
Re: Addis Ababa Voted Africa's Cleanest City In 2024! Check Out The Review!
Posted: 14 Mar 2024, 21:16
by euroland
Re: Addis Ababa Voted Africa's Cleanest City In 2024! Check Out The Review!
Posted: 14 Mar 2024, 21:20
by Selam/
Africa’s urbanization trend and ranks of the fastest-growing cities:
City, Country: Projected population in 2025 (thousands) %change from 2005
- Dar es Salaam, Tanzania: (6,202) 85.2%
- Nairobi, Kenya: (6,246) 77.3%
- Kinshasa: (15,041) 71.8%
- Luanda, Angola: (8,077) 69.3%
- Addis Ababa, Ethiopia: (4,757) 62.4%
- Abidjan, Côte d’Ivoire: (6,321) 53.2%
- Dakar, Senegal: (4,338) 51.5%
- Lagos, Nigeria: (15,810) 49.5%
- Ibadan, Nigeria: (4,237) 49.3%
- Accra, Ghana: (3,497) 49.3%
- Kano, Nigeria: (5,060) 49%
- Douala, Cameroon: (3,131) 47.3%
- Alexandria, Egypt: (5,648) 28.7%
- Algiers, Algeria: (3,595) 28.4%
- Casablanca, Morocco: (4,065) 23.8%
- Cairo, Egypt: (13,531) 23%
- Ekurhuleni, South Africa: (3,614) 12.9%
- Durban, South Africa: (3,241) 126%
- Johannesburg, South Africa: (4,127) 12.5%
- Cape Town, South Africa: (3,824) 12.3
Source: United Nations Human Settlements Programme (UN-Habitat)