Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 11849
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኢትዮጵያ ከኤርትራ ምን ጥቅም ታገኛለች? - ቀላዋጭ የሻቢያ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Post by Selam/ » 15 Mar 2024, 12:50

<> ኤርትራ እንኳን ኢትዮጵያን ልትጠቅም፣ ለራሷ በቁሟ እየቀነጨረች ያለች አሳዛኝ ሃገር ነች። ግብፅ፣ ቱርክና ጣሊያንም የወረሯት ትጠቅማለች ብለው ሳይሆን ሌላውን የኢትዮጵያ ክፍል ለመውረር፣ እንደ መተላለፊያ ነው የተጠቀሙባት። ሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ወራሪውን ጠላት ቀንድ ቀንዱን እያለ ሲያባርረው፣ ለመተላለፊያ የተዳረጉት ባሪያዎች አሜን ብለው ውሃ፣ ድንጋይና ዕንቁላል ሲያቀብሎ ኖሩ።

Selam/
Senior Member
Posts: 11849
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኢትዮጵያ ከኤርትራ ምን ጥቅም ታገኛለች? - ቀላዋጭ የሻቢያ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Post by Selam/ » 16 Mar 2024, 10:21

<> ኤርትራ እንደ ሃገር ለኢትዮጵያ እውነተኛ ወዳጅ ትሆናለች ብሎ የሚያስብ ኢትዮጵያዊ ካለ በጣም ጅል ነው። ኢትዮጵያውያኖች ኤርትራ እስከመኖሯም እረሰተዋታል፣ እነሱ ግን ልጆቻቸውን ከህፃንነት ጀምሮ ኢትዮጵያ ከዘመነ ፍጥረት ጀምሮ ከኤርትራ የተከፈለችና በጠላትነት እንደምታያቸውና ስታጠፋቸው እንደኖረች አድርገው ነው በውሸትና በጥላቻ ትርክት የሚያሳድጓቸው። ያ የአንድ ሰሞኑ የወዳጅነት ግርግር ሁሉ የውሸት ነው። እነሱ በፍፁም ከምራቸው አይደለም ወይንም ለጥቅም ብቻ ነው ሊጠጉን የሚፈልጉት። ER ላይ ከመቀላወጥ በስተቀር በፍፁም እንዲደርሱብን አያስፈልግም።

Post Reply