Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 11849
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

The highest number of immigrants - ቀላዋጭ የሻቢያ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Post by Selam/ » 11 Mar 2024, 22:18

ኢትዮጵያን የሚሰድቡትን ቀላዋጭ የሻቢያ ካድሬዎች እኔ ሰላም single-handily ገና ነስር በነስር አደርጋቸዋለሁ።

<> ከጠቅላላው የህዝብ ቁጥር ሁለት ሶስተኛ የሚሆነው የኤርትራ ህዝብ በስደት ነው የሚኖረው። ይኸ ቁጥር ከአፍሪካ አይደለም፣ ከአለም ከፍተኛ ቢሆን አይደንቀኝም። እንዴት ገሚሱ ህዝብ ሃገሩን ትቶ ይሰደዳል የሚለው ጥያቄ እንደ አፍሪካዊ በጣም ይረብሸኛል። በጣም የሚገርመው ነገር ደግሞ ምንድነው፣ ኢትጵያኖች ፓርኪንግ እየሰሩ ፎቆ ሲሰሩ፣ ኤርትራውያኖቹ ለሃገራቸው አንድም የሚረባ ነገር አያደርጉም። ለህግደፍ በየወሩ ገንዘብ ከመላክና (remittance state)፣ ለዘመዶቻቸው ድሮ ከነበራቸው ቤት ያልተሻለ ጎጆ ከመስራት በስተቀር የሃገሪቱን ኢኮኖሚ አንዲትም ፈቀቅ የሚያደርግ ስራ አይሰሩም። እኔ በመረጃ የተደገፈ እውነትን ነው የማፍረጠርጠው። ለዚህም ይኸን የጥናት ፅሁፍ አንብቡ፥

https://journals.sagepub.com/doi/10.117 ... 7211003101

sesame
Member+
Posts: 5941
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: The highest number of immigrants - ቀላዋጭ የሻቢያ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Post by sesame » 11 Mar 2024, 22:39

AgMash,

Half of them are Agames pretending to be Eritrean!
:lol: :lol: :lol:

kebena05
Member
Posts: 2317
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

Re: The highest number of immigrants - ቀላዋጭ የሻቢያ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Post by kebena05 » 11 Mar 2024, 23:07

I am sure, you most likely got your green card as Eritrean just like your thousands agame bothers and sisters.
የመታወቂያ ሌባ :lol: :lol: ምነው የኤርትራዊያን IQ መስረቅ ብትችዪ :shock:

Selam/ wrote:
11 Mar 2024, 22:18
ኢትዮጵያን የሚሰድቡትን ቀላዋጭ የሻቢያ ካድሬዎች እኔ ሰላም single-handily ገና ነስር በነስር አደርጋቸዋለሁ።

<> ከጠቅላላው የህዝብ ቁጥር ሁለት ሶስተኛ የሚሆነው የኤርትራ ህዝብ በስደት ነው የሚኖረው። ይኸ ቁጥር ከአፍሪካ አይደለም፣ ከአለም ከፍተኛ ቢሆን አይደንቀኝም። እንዴት ገሚሱ ህዝብ ሃገሩን ትቶ ይሰደዳል የሚለው ጥያቄ እንደ አፍሪካዊ በጣም ይረብሸኛል። በጣም የሚገርመው ነገር ደግሞ ምንድነው፣ ኢትጵያኖች ፓርኪንግ እየሰሩ ፎቆ ሲሰሩ፣ ኤርትራውያኖቹ ለሃገራቸው አንድም የሚረባ ነገር አያደርጉም። ለህግደፍ በየወሩ ገንዘብ ከመላክና (remittance state)፣ ለዘመዶቻቸው ድሮ ከነበራቸው ቤት ያልተሻለ ጎጆ ከመስራት በስተቀር የሃገሪቱን ኢኮኖሚ አንዲትም ፈቀቅ የሚያደርግ ስራ አይሰሩም። እኔ በመረጃ የተደገፈ እውነትን ነው የማፍረጠርጠው። ለዚህም ይኸን የጥናት ፅሁፍ አንብቡ፥

https://journals.sagepub.com/doi/10.117 ... 7211003101

Selam/
Senior Member
Posts: 11849
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: The highest number of immigrants - ቀላዋጭ የሻቢያ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Post by Selam/ » 11 Mar 2024, 23:42

<> የባርነት ስነ-ልቦነ ዋነኛው መገለጫ፣ ለሁሉም ነገር ምክንያት (excuse) መደርደር ነው።

- ሃገርህ ለምን ወደኋላ ቀረች፣ ለምንስ ፈራረሰች ስትለው፣ አይ ጦርነቱ ፋታ ስላልሰጠን ነው ይልሃል።

- ድሮ ሲንጋፖርን ሲናፍቅ የነበረውና በበረሃ ተንፏቆ በካፒታሊስት ኢኮኖሚ ውስጥ እየኖረ፣ አሁን ለምን ከአለም ተገልላችሁ፣ ለምንስ እንደ ሰሜን ኮርያ የጉላግ አገዛዝ ሆናችሁ ስትለው፣ አይ እራሳችንን ችለን በዝቅተኛ ቴክኖሎጂ ለመኖር ፈልገን ነው ይልሃል።

- ለምን ምፅዋና አሰብ ፈራርሰው ቀሩ ስትለው፣ አይ ለጦርነቱ ማስታወሻ እንዲቆይ ብለን ነው ይልሃል። አስመራና ከረንም እኮ እየወዳደቁ ነው። በጎን ደግሞ ቻይናና ራሽያ ሃብታቸውን እነሱ ሃገር እንዲያፈሱ እየለመኑ ነው።

- ምነው ኤርትራ ውስጥ ያለው የህዝባችሁ ቁጥር ከአምስት ሚሊዬን ወደ ሶስት ነጥብ አምስት ሚሊዮን ወረደ ስትለው፣ አጋሜዎች ኤርትራዊ ነን እያሉ ስለሚሰደዱ ነው ይልሃል። ለምን ሽማግሌዎችና ሴቶች ኤርትራ ውስጥ እንደበዙ ግን አያስረዳህም።

- ለምን እንደ ውሻ ኢትዮጵያ ፎረም ላይ ትቀላውጣለህ ስትለው፣ አይ ስለእኛ የምታወሩትን ለመስማትና ለመከላከል ነው ይልሃል። ሲጀመር ሌላ መሄጃ የሌለው ልቃሚ እንደሆነ አይነግርህም። ስለ ትቢያና ጉላግ ሃገሩ መኖር ኢትዮጵያኖች ደንታ እንደሌላቸው ስለሚያውቅ፣ አቴንሽናችን attention ለማግኘት እኛ ፎረም እንደሚያፈጥ በልቡ ያውቃል እኮ!
Last edited by Selam/ on 12 Mar 2024, 00:11, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The highest number of immigrants - ቀላዋጭ የሻቢያ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Post by Horus » 12 Mar 2024, 00:03

This is twisted logic all together. Why is that every Eritrean is eligible for immigration and considered a victim? So much so that any Tigre looking person can pass as Eritrean??? What really is the status of an Eritrean in international law? It seems that Eritreans are considered a stateless people and may be that is why they all are eligible for asylum? What a troubling state of affairs?

Tiago
Member
Posts: 2053
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: The highest number of immigrants - ቀላዋጭ የሻቢያ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Post by Tiago » 12 Mar 2024, 01:10

Eritrean officials say asylum seekers exaggerate hardships and leave because Europeans grant them refugee status. “If people feel that if you get to Europe asylum is easy, that’s a pull factor,” said Information Minister Yemane Ghebre Meskel.
:lol: :lol:

https://www.wsj.com/articles/eritreans- ... 1445391364

https://www.hrw.org/news/2019/08/09/int ... us-eritrea

Selam/
Senior Member
Posts: 11849
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: The highest number of immigrants - ቀላዋጭ የሻቢያ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Post by Selam/ » 13 Mar 2024, 19:30

<> ሂሳቡን ለማስላት የሚያስፈልገው፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ያሉትን ኤርትራዊ ስደተኞች ማየት ነው። ቢያንስ ወደ 200,000 ይጠጋሉ። በዚያ ስሌት ገሚሱ ኤርትራዊ በአለም ተበትኖ የሚኖር ስደተኛና አሁንም በመሰደድ ላይ ያለ ህዝብ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም።

Post Reply