Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 11847
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

What’s homegrown authentic Eritrean food? ቀላዋጭ የሻቢያ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Post by Selam/ » 11 Mar 2024, 21:16

ኢትዮጵያን የሚሰድቡትን ቀላዋጭ የሻቢያ ካድሬዎች እኔ ሰላም single-handily ገና ነስር በነስር አደርጋቸዋለሁ።

<> በደጉ ዘመን ሁለት የኤርትራ ምግብ ቤቶችን አዘወትር ነበር፥ አንዱ በቅርቡ የፈረሰው ሎምባርዲያ ህንፃ ውስጥ ሲሆን ሌላው ፒያሳ ከባንኮ ዲራማ ጀርባ ነበር። አሮስቶ፣ ከተሌት፣ ፓስታና ሰላጣቸውን ነበር በጣም የምወድላቸው። ከቪንቴጅ ማሽን vintage machine ውስጥ የሚወጣው ካፑችኗቸውም ወደር የለውም ነበር። አንድ የአበሻ ምግብ የሚሰራም አጠር ጠቆር ያለ ኤርትራዊ እዚያው ፒያሳ ነበር፣ ግን ምግቡ ስላልተስማማኝ ከአንዴ ወይንም ከሁለቴ በላይ አልሄድኩም።

<> በኋላ ከአዋቂዎች ስሰማ፣ ወጥና ኤርትራ አብረው አይሄዱም ተባልኩ፣ ከዚያ ወዲህ የአበሻ ምግብ ኤርትራ ምግብ ቤት ውስጥ በልቼ አላውቅም። በኋላም ኢሳያስ አፈወርቂ መጣና፣ እንጀራ የኋላ ቀሮቹ ኢትዮጵያውያኖች ምግብ ነው፣ ከዚህ በኋላ ስፓጌቲ ብሉ ብሎ የሰማሁትን ሃሜታ አረጋገጠልኝ። ታዲያ እንጀራ ባህላቸው ካልሆነ፣ ስፓጌቲ የጣሊያን ከሆነ፣ ፉል (Ful) የግብፅ ከሆነና ህልበት (Asida) የየመን ከሆነ፣ ምንድነው የራሳቸው የሆነው ምግብ? ለምንስ ዞረው ዞረው ወደ ጠሉት እንጀራው ተመልሰው መጡ? ኢትዮጵያን ጠልተዋት ትተዋት ሄደው፣ አሁን ተመልሰው እስር እስሯ እንደሚልከሰከሱትና ER ላይ እንደሚቀላውጡት ማለት ነው?

Last edited by Selam/ on 11 Mar 2024, 22:21, edited 2 times in total.

sesame
Member+
Posts: 5941
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: What’s homegrown authentic Eritrean food? ቀላዋጭ የሻቢያ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Post by sesame » 11 Mar 2024, 22:02

When Agamia finally attains statehood, its national dish will be ኵዕንቲ! :lol: :lol: :lol: :lol:
sesame wrote:
11 Mar 2024, 20:15
Meskin Agame,

You seem to have gone absolutely nuts. Eritrea knows how to foooock-up its enemies. You are a little ant that has been crashed! Here is the real story of AGAMIA
:lol: :lol: :lol:
Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: What’s homegrown authentic Eritrean food? ቀላዋጭ የሻቢያ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Post by Horus » 11 Mar 2024, 22:38

ለታሪክ ግንዛቤ ያክል እዚህ አንድ የሚያስገርምና የሚያሳዝን ነገር አለ፤ እንጀራና ኤርትራዊያን በተመለክተ ። በአማርኛ እንጀራ ጤፍ ከሚባል የሳር ዘር ነው የሚሰራው። እንጀራን ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ሚሰራው የትም ሌላ አገር አይሰራም ።

ጤፍ ግ ን በአርኪዮሎጂ የመን ውስጥም ተገኝቷል ። ስሙም ጤፍ ከሚለው የቀረበ ነበር ። ዛሬ ፒታ ዳቦ፣ ቻፓቲ፣ ወዘተ ከቢባለው ጋር አንድ ነው ። በአማርኛ ጤፍን በጉራጌኛ ጣፊ እንለውና እንጀራን ጣቤታ ነው የምንለው ። ኤርትራዊያን እንጀራን ጣይታ ይሉታል ። ጤፍ፣ ጣፊ ፣ ጣቤታ፣ ጣይታ ተመሳሳይ ናቸው ። በአማርኛ ፍሬውን ጤፍ ተብሎ ዳቦው ለምን እንጀራ እንደ ተባለ አላጠናሁትም ።

የእኔ ጥያቄ ኤርትራዎች ጣፊን አውቀውት፣ እንጀራን ጣይታ ብለው ሲያበቁ ለምን ዋና ምግባቸው እንዳልሆነ ነው ። ይህ የሆነው ጣፊ እዚያ ስለማይበቅል ነው ወይስ በጣሊያ ቅኝ ግዛት ተጽዕኖ ? የጣይታ ባህል ካላቸውስ የት አካባቢ ነው?

Selam/
Senior Member
Posts: 11847
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: What’s homegrown authentic Eritrean food? ቀላዋጭ የሻቢያ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Post by Selam/ » 12 Mar 2024, 08:44

<> Has any Ethiopian eaten “zigni” in Eritrean restaurant? Zigni is in essence a Kitifo bast@rd!zed by Eritreans. Derg used to feed the army the same kind of canned beef tartar.

<> Or has any Ethiopian tried their Hilbet, which is a Yemeni traditional cuisine called Asida?

<> There is no Eritrean food served in Ethiopian Restaurants because there is no such thing as Eritrean Cuisine.

<> Why Tigrigna speaking haters of Ethiopia despise Ethiopian food & yet they continue to consume & sell it? Remember, Essayas tried to ban Ingera & knucklehead Alula Solomon went as far as Berbere & Shiro. OLF thugs had the same loathing but today they can’t spend a day without injera & araki.

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20635
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: What’s homegrown authentic Eritrean food? ቀላዋጭ የሻቢያ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Post by Fed_Up » 12 Mar 2024, 15:02

Moire moite moite…… :lol: :lol: :lol:

"እሚሉሽን በሰማሽ ገበያም ባልወጣሽ" :mrgreen:

kerenite
Member
Posts: 4480
Joined: 16 Nov 2013, 13:15

Re: What’s homegrown authentic Eritrean food? ቀላዋጭ የሻቢያ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Post by kerenite » 12 Mar 2024, 15:17

Selam/ wrote:
11 Mar 2024, 21:16
ኢትዮጵያን የሚሰድቡትን ቀላዋጭ የሻቢያ ካድሬዎች እኔ ሰላም single-handily ገና ነስር በነስር አደርጋቸዋለሁ።

<> በደጉ ዘመን ሁለት የኤርትራ ምግብ ቤቶችን አዘወትር ነበር፥ አንዱ በቅርቡ የፈረሰው ሎምባርዲያ ህንፃ ውስጥ ሲሆን ሌላው ፒያሳ ከባንኮ ዲራማ ጀርባ ነበር። አሮስቶ፣ ከተሌት፣ ፓስታና ሰላጣቸውን ነበር በጣም የምወድላቸው። ከቪንቴጅ ማሽን vintage machine ውስጥ የሚወጣው ካፑችኗቸውም ወደር የለውም ነበር። አንድ የአበሻ ምግብ የሚሰራም አጠር ጠቆር ያለ ኤርትራዊ እዚያው ፒያሳ ነበር፣ ግን ምግቡ ስላልተስማማኝ ከአንዴ ወይንም ከሁለቴ በላይ አልሄድኩም።

<> በኋላ ከአዋቂዎች ስሰማ፣ ወጥና ኤርትራ አብረው አይሄዱም ተባልኩ፣ ከዚያ ወዲህ የአበሻ ምግብ ኤርትራ ምግብ ቤት ውስጥ በልቼ አላውቅም። በኋላም ኢሳያስ አፈወርቂ መጣና፣ እንጀራ የኋላ ቀሮቹ ኢትዮጵያውያኖች ምግብ ነው፣ ከዚህ በኋላ ስፓጌቲ ብሉ ብሎ የሰማሁትን ሃሜታ አረጋገጠልኝ። ታዲያ እንጀራ ባህላቸው ካልሆነ፣ ስፓጌቲ የጣሊያን ከሆነ፣ ፉል (Ful) የግብፅ ከሆነና ህልበት (Asida) የየመን ከሆነ፣ ምንድነው የራሳቸው የሆነው ምግብ? ለምንስ ዞረው ዞረው ወደ ጠሉት እንጀራው ተመልሰው መጡ? ኢትዮጵያን ጠልተዋት ትተዋት ሄደው፣ አሁን ተመልሰው እስር እስሯ እንደሚልከሰከሱትና ER ላይ እንደሚቀላውጡት ማለት ነው?

You wrote:

"Hilbet ye-yemen ASIDA kehone"

It is absolutely wrong. Hilbet is not Asida linguistically.

ASIDA is a common Arabic word which is applied by all Arabic speaking countries and it means PORRIDGE or genfo in Amharic.

Hilbet is a sort of salty saft drink applied mostly in Syria, Egypt and some african countries (it is well-known in lowland Eritrea)

Above was just a correction.

Selam/
Senior Member
Posts: 11847
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: What’s homegrown authentic Eritrean food? ቀላዋጭ የሻቢያ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Post by Selam/ » 12 Mar 2024, 20:55

<> አንዱ አሜሪካዊ የኤርትራዎች ምግብ ቤት በልቶ የዲዘርት ሜኑ ይጠይቃል። አስተናጋጇም ዲዘርት ጄላቲን ብቻ ነው ያለን አለችው። ይኸ ሰውዬ የጠበቀው ከእንጀራው ጋ የሚሄድ ሃገር በቀል ዲዘርት እንጂ ጀላቲን አልነበረም። ጀላቲን ደግሞ አሜሪካን ውስጥ እንደ ዲዘርት ብዙም ያልተለመደ ነው። ይኼ እንዴት ሊሆን ቻለ ብሎ ላቀረበላት ጥያቄ በኩራት “የጣሊያን ኮሎኒ ስለነበርን ነው“ ብላ በፍፁም ያልጠበቀውን መልስ ሰጠችው። ይኸ እውነተኛ ታሪክ ነው፣ ለጓደኛዬ ተነግሮት እኔ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ነው የሰማሁት። የኤርትራዎችን የተንሻፈፈ ስነ ልቦነ በደንብ ያንፀባርቃል።

union
Member+
Posts: 6415
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: What’s homegrown authentic Eritrean food? ቀላዋጭ የሻቢያ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Post by union » 13 Mar 2024, 00:06

Ascaris traditional food is hibuchibich :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 11847
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: What’s homegrown authentic Eritrean food? ቀላዋጭ የሻቢያ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Post by Selam/ » 15 Mar 2024, 16:11

የኤርትራ ስጋ ቤት፥

የኢትዮጵያ ስጋ ቤት፥

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20635
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: What’s homegrown authentic Eritrean food? ቀላዋጭ የሻቢያ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Post by Fed_Up » 15 Mar 2024, 16:16

Selam/ wrote:
15 Mar 2024, 16:11

የኢትዮጵያ ስጋ ቤት፥

Save Ethiopian donkeys

Selam/
Senior Member
Posts: 11847
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: What’s homegrown authentic Eritrean food? ቀላዋጭ የሻቢያ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Post by Selam/ » 15 Mar 2024, 17:20

አስመራ፥

አዲስ አበባ፥

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20635
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: What’s homegrown authentic Eritrean food? ቀላዋጭ የሻቢያ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Post by Fed_Up » 15 Mar 2024, 17:24

Selam/ wrote:
15 Mar 2024, 17:20
አስመራ፥

አዲስ አበባ፥

Bring eritreans real food (pasta) baby. FYI: እኛ የከብት ምግብ አንበላም ... አትቀላቅይን ራሽን ቻይ

Right
Member
Posts: 2830
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: What’s homegrown authentic Eritrean food? ቀላዋጭ የሻቢያ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Post by Right » 15 Mar 2024, 17:40

F..ked up,
pasta
That is Italian food. Wheat flour, less nutritious than Teff flour (super food). In the Eritreans mind pasta is superior to Enjera or wheat flour is a real deal while Teff flour is for animals.
Leave this forum or else you will vomit to death. It keeps pouring.

Post Reply