Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 11129
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አበረ፥ ፖለቲካ፥ ጥቅምህን፥ ለማስጠበቅ፥ለመጨመርና፥ ዘለቄታዊ፥፥ ለማድረግ፥ ተለዋዋጭ፥ ጨዎታ፥ መሆኑ፥ አልገባውም፤፥

Post by Abere » 03 Mar 2024, 16:24

Axumezana

ተለዋዋጮቹ መለዮ እየቀየሩ የሚቆምሩት ልማደኞቹ ወንጀለኞች እስከ ሆኑ ድረስ ተለዋዋጭ ፓለቲካ ሊባል አይችልም። ለአገር እና ለህዝብ የሚያተርፍ ምንም ነገር የለም ከዜሮ በታች ቁልቁል የወረደ ኪሳራ ነው። ደግሜ ደጋግሜ እንደምለው ሁሉ የትግራይ ህዝብ ስቃይ የሚቋረጠው ከርዝራዥ ወያኔ ከሚባል ማጅራት መች የጎሳ ፓለቲካ ደዌ ሲላቀቅ ብቻ ነው። የትግራይ ህዝብ ፋኖ ሁኖ ሲነሳ እንጅ የወያኔን ደደቢት ህገ-መንግስት የጎሳ ፌደሬሽን የበላይ ጠባቂ ነኝ ብሎ ሲመጣ አይደለም።

Axumezana
Senior Member
Posts: 13632
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አበረ፥ ፖለቲካ፥ ጥቅምህን፥ ለማስጠበቅ፥ለመጨመርና፥ ዘለቄታዊ፥፥ ለማድረግ፥ ተለዋዋጭ፥ ጨዎታ፥ መሆኑ፥ አልገባውም፤፥

Post by Axumezana » 03 Mar 2024, 17:17

አበረ፥ ይገባህ፥ እንደሆን፥ የወያነ፥ ጉዳይ፥ የትግራይ፥ ህዝብ፥ ጉዳይ፥ ነው፥ አራት፥ ነጥብ፥
የበቀል፥ ደምፍላትህ፥ እንድ፥ ሚሊዬን፥ ህዝብ፥ አስጨርሶ፥ አሁንም፥ ወደ፥ እርቅ፥ ሳይሆን፥ ወደ፥ መጨራራስ፥ የበለጠ፥ ደም፥ እንዲፈስ፥ እየተጣራህ፥ ነው። አሁን፥ ለኢትዮጵያውያን፥ የሚያስፈልገን፥ እርቅና፥ ምህረት፥ ነው። አቋምህን፥ ብታስተካክል፥ መልካም፥ ነው። The way forward is Democratic / Federated Ethiopia under " Unity In Diversity ".

Abere
Senior Member
Posts: 11129
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አበረ፥ ፖለቲካ፥ ጥቅምህን፥ ለማስጠበቅ፥ለመጨመርና፥ ዘለቄታዊ፥፥ ለማድረግ፥ ተለዋዋጭ፥ ጨዎታ፥ መሆኑ፥ አልገባውም፤፥

Post by Abere » 03 Mar 2024, 17:38

Axumezana,

የወያኔ ጉዳይ የትግራይ ህዝብ ጉዳይ ከሆነ እዛው ጉዳያችሁን ጨርሱ። ያጉዳይ ነው አሉ ዛሬም ገደላታ አለ ፌዘኛው ዘፋኝ። :mrgreen: ከርዝራዥ ወያኔ ጋር የሚደረግ ዕርቅ መቼም ቢሆን አይታየኝም። ለጦርነቱ መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ። 50 አመት ተዋግታችኋል ትርፋችሁ ግን ዜሮ ነው።ወያኔ ከሚባል አለርጅካችሁ ጋር እዛው አቅፋችሁ ትግራያችሁ ይሙቃችሁ። :lol:

Axumezana wrote:
03 Mar 2024, 17:17

Post Reply