Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ታጥቦ ጭቃ እንዳይሆን--> ፋኖ በፀረ-ወያኔ እና ፀረ-ኦነግ ብቸኛው አቋሙ በመፅናት ለልኡላዊት ኢትዮጵያ መድኅን ሁኖ መዝለቅ ታሪካዊ ግደታው ነው። ፋኖከ እነኝህ ወንጀለኞች እራሱን ያርቅ።

Post by Abere » 03 Mar 2024, 10:59

ታጥቦ ጭቃ እንዳይሆን---- ፋኖ በፀረ-ወያኔ እና ፀረ-ኦነግ ብቸኛው አቋሙ በመፅናት ለልኡላዊት ኢትዮጵያ መድኅን ሁኖ መዝለቅ ታሪካዊ ግደታው ነው። በወንጀል ከሚፈለጉ ተገንጣይ ድርጅቶች ጋር ምንም አይነት ህበረት አይቻልም። በአንዳንድ ተከፋይ ዩቲዩበሮች እና ጭፍን አክቲቪስቶች ሰሞነኛ ሹክታ እየሆነ ያለው የወያኔ ርዝራዥ አማራ ፋኖን ሸሪካ ለማድረግ በማሽኮርመም ላይ እንደሆነች ይሰማል። አማራ ፋኖ የተፈጥሮ የምንጭ ውሃ አይደለም ማንም ተገንጣይ ወንጀለኛ ቡድን እየመጣ የሚቀዳው በተቀዳው እራሱ መርዝ ተበጥብጦ የሚጠጣ። አማራ ፋኖ እና ርዝራዥ ወያኔ አይደለም በአንድ ግንባር ተዋገተው አንድ ላይ በመስዋዕትነት ሊቀርቡ በአንድ አገር (ፕላኔት) አብረው መኖር የማይገባቸው ናቸው። ለመሆኑ ርዝራዥ ወያኔ ጦርነት የምትፈልግበት ምክንያት በማን መሬት ላይ ተረማምዳ ነው? ለዘረፈችው ህዝብ፤ላወደመችው ንብረት እና ህይወት ሂሳብ አወራርዳለች ወይ?

የአማራ ህዝብ ወዳጅ እና ጠላቱን መለየት የማይችል ለማድረግ መሞከር በአማራ ህዝብ ላይ መሳለቅ ነው።ፋኖ ከወያኔ ጋር ህብረት ፈጠረ ማለት የፋኖ ትርጓሜ የተሳሳተ ያደርገዋል። የኢትዮጵያ መድኅን ፋኖ ከተገንጣይ እና አስገንጣይ ባንዳ ርዝራዥ ወያኔ ጋር ጥምረት የሚያስብ ካለ እርሱ ህሌናውን የሸጠ ነው።
Any type or form of alliance with Woyane will be adversary to Fano; and in fact, not only tarnishes Fano, but it will nullify is reputations to stand in par with the ancestral cultural defense institution of Fano.

I hope Fano will stand firm pursing the true legacy of the sacred institution of Fano as it has recently proved its intrinsic self by ignoring the historical enemies call from "HoA" black puppies and Egypt, regarding the Somaliland fever. So, it will ignore the political wh0re Woyane's call too. Remember, these three evils ( Woyane, OLF, Shabia) are enemies of the existence of Amhara. They can come a hundred times in sheep cloth but they are still wolves with intent to devour Amhara. Since they are insincere, they have been harvesting misery and are going down wards for the last 3 decades. Break the cycle and restore the glory of Ethiopia, Ethiopians are fade-up with the so-called tribalism - which our enemies call it 100 years assignment given to Ethiopia to hold her back in their dream of creating tiny countries in their so-called "HoA".

Misraq
Senior Member
Posts: 12463
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ታጥቦ ጭቃ እንዳይሆን--> ፋኖ በፀረ-ወያኔ እና ፀረ-ኦነግ ብቸኛው አቋሙ በመፅናት ለልኡላዊት ኢትዮጵያ መድኅን ሁኖ መዝለቅ ታሪካዊ ግደታው ነው። ፋኖከ እነኝህ ወንጀለኞች እራሱን ያር

Post by Misraq » 03 Mar 2024, 12:01

Abere , you have no moral to tell Fano on who it can create an alliance with. Keep praising Abiy Ahmed in his Somalia adventure and leave Fano alone.

Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ታጥቦ ጭቃ እንዳይሆን--> ፋኖ በፀረ-ወያኔ እና ፀረ-ኦነግ ብቸኛው አቋሙ በመፅናት ለልኡላዊት ኢትዮጵያ መድኅን ሁኖ መዝለቅ ታሪካዊ ግደታው ነው። ፋኖከ እነኝህ ወንጀለኞች እራሱን ያር

Post by Abere » 03 Mar 2024, 12:21

ርዝራዥ ወያኔ ለምን አማራ ፋኖን ለማሽኮርመም ፈለገች?

1ኛ) ኦነጋዊ አብይ አህመድ ርዝራዥ ወያኔ አደብ ገዝታ እንድትቀመጥ በምትኩ ደግሞ አብይ አህመድ ኦነጋዊውን የመከላከያ ሃይል በመጠቀም ወያኔ የምትፈልገውን የአማራ ህዝብ እና እርስት ለወያኔ በእጇ እንድያስገባ ቃል ኪዳን ነበራቸው። በእርግጥም ይህን ቃል-ኪዳን ለመፈጸም አብይ ከመቅጽበት በአማራ ላይ በመዝመት ያለ የሌለ ሃይል እና ሃብት በመጠቀም ሞክሯል፤ እየሞከረም ነው። ይሁን እንጅ ይህ ቃልኪዳን ለርዝራዥ ወያኔ የህልም እንጀራ እንጅ በእውነት የሚቀመስ አልሆነም። አብይ አህመድ አልቻለም -ወራት ተቆጠሩ፤ ከረምት ገብቶ ክረምት አልፎ ፤ አልተሳካም። የወያኔ ዐባይ ትግራይ ህልም እና ትልም ግን ያልተዳፈነ እሳት ሁኖ እያቃጠላት ያለ ጉዳይ ነው። ህልመኛዋ ርዝራዥ ምን ዘዴ ያጥራት እና አማካሪዋ እኮ ፈረንጅ ነው

2ኛ) የአብይ አህመድ መንገድ የማያዛልቅ እና የተዘጋ ስለሆነ ሌላ ቀጭን መንገድ ማፈላለግ ይዛለች ይባላል። ምናልባት አያያዙን አይተው ጭብጦውን ቀማው አይነት የሚመስል። ይህም አማራ ፋኖን ማጭበርበር። ከፋኖ ጋር ሸሪካ ለመሆን ማሰላሰል። ይህን ለማድረግ ደግሞ ወያኔ የሚለውን የእባብ ልብሷን አውልቃ እራሷን ቲዲኤፍ በማለት ሌላ የእባብ ሸሚዝ በማጥለቅ። እባብ ወያኔ ከዚህ በፊት እንዳደረገችው ሁሉ አሁንም አማራን በድጋሜ ለመንደፍ። ወያኔ ከማንም ጋር አይደለም በኢትዮጵያ ውስጥ ቅራኔ እና ጥላቻ ያላት - ከአማራ ህዝብ ጋር ብቻ ነው። በወያኔ መርዝ መነደፉን የረሳ አማራ ካለ ትክክል አይደለም።

የአማራ እና የትግራይ ህዝብ በአንድነት ሊቆም እና አብሮ መኖር የሚችለው በትግራይ ውስጥ ወያኔ የሚባል ቃል ይሁን ድርጅት ስም እና አላማው ከተደመሰሰ በኋላ ብቻ መሆን ይገባዋል።
ሌሎች በትግራይ ውስጥ እራሳቸውን በጎሳ ፓርቲ ስም የኮለኮሉ ምስለ ወያኔዎችም ፀረ-አማራ እና ፀረ-ኢትዮጵያ ናቸው። አሁን የምናውቃት ትግራይ ቀይ እና ቢጫ አርማ ያጠለቀች ወያኔ ናት - ኢትዮጵያ እና ሰንደቋን የተጸየፈች። አረንጓደ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ የተጸየፈች አባይ ትግራይ እንጅ ኢትዮጵያ አይደለችም።

Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ታጥቦ ጭቃ እንዳይሆን--> ፋኖ በፀረ-ወያኔ እና ፀረ-ኦነግ ብቸኛው አቋሙ በመፅናት ለልኡላዊት ኢትዮጵያ መድኅን ሁኖ መዝለቅ ታሪካዊ ግደታው ነው። ፋኖከ እነኝህ ወንጀለኞች እራሱን ያር

Post by Abere » 03 Mar 2024, 12:34

Misraq, I very well know you are sworn saboteur. You badly want Fano's reputation tarnished and dream failed. Abere is totally against saboteurs who want slow down or stop Fano's progress toward final victory over its arch enemies. Fano has to be very careful and meticulous about its path. I am very glad to see up to this time, Fano rejected (ignored) the call from Egypt, "HoA" black puppies to join them in their Somalia protection drama. That by itself is a proof Fano is truly Ethiopia at the core. Everyone knows Abiy pulled that card untimely, but it is an Ethiopian card (treasure) although wrongly flashed up in the wrong time. The HoA puppies and hawk Egypt and called Fano to say something, Fano ignored them.
Misraq wrote:
03 Mar 2024, 12:01
Abere , you have no moral to tell Fano on who it can create an alliance with. Keep praising Abiy Ahmed in his Somalia adventure and leave Fano alone.

Misraq
Senior Member
Posts: 12463
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ታጥቦ ጭቃ እንዳይሆን--> ፋኖ በፀረ-ወያኔ እና ፀረ-ኦነግ ብቸኛው አቋሙ በመፅናት ለልኡላዊት ኢትዮጵያ መድኅን ሁኖ መዝለቅ ታሪካዊ ግደታው ነው። ፋኖከ እነኝህ ወንጀለኞች እራሱን ያር

Post by Misraq » 03 Mar 2024, 12:35

አበረ ፥ የሰው ሁሉ ትኩረት ወያኔ ላይ እንዲሆን እየጣርክ ይመስላል፥፥ በአጭሩ ኦህዴድ ኦነግን ትታችሁ ፊታችሁን ወደ ትግሬ ስታዞሩ እኔ ኦሮሙማ ከህዋላ ጉድ ልስራችሁ የሚል የጅል ዘዴህን ሰው የሚሰማልህ ይመስልሃል:: ሰው እያረዳችሁ ያላችሁት እናንተ ስለሆናችሁ የፋኖ 90% በመቶ ትኩረት እናንተ ላይ ነው

ፖለቲካ ተለዋዋጭ እንደሆነ አዲሱ የአማራ ትውልድ ይረዳል፥፥ ሱሪና ትጥቅ እናስፈታለን ብላችሁ በራችን የመጣች ሁት እናንተ ናችሁ፥፥ ስለዚህ እናንተን ሱሪ ማስፈታት ላይ ነን፥፥ ትግሬም ደፍሮ ሲመጣ እንደዛው፥፥

Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ታጥቦ ጭቃ እንዳይሆን--> ፋኖ በፀረ-ወያኔ እና ፀረ-ኦነግ ብቸኛው አቋሙ በመፅናት ለልኡላዊት ኢትዮጵያ መድኅን ሁኖ መዝለቅ ታሪካዊ ግደታው ነው። ፋኖከ እነኝህ ወንጀለኞች እራሱን ያር

Post by Abere » 03 Mar 2024, 12:43

አሁን አማራ የሚፋለመው በጦር ሜዳ በግልጽ ጦርነት ከኦሮሙማ ጋር ነው - በቃል ኪዳኑ ፕሪቶሪያ ሰነድ መሰረት ወያኔ ዕረፍት ላይ ነች። ወያኔ ከፋኖ ጋር ተጣምሬ (decoy) እዋጋለሁ ስትል ግን አማራ የሚዋጋው ከአብይ ኦሮሙማ እና ከወያኔ ጋር ይሆናል። የወያኔ ድብቅ እና ዘላቂው አላማ የአማራን ትግል መንጠቅ ነው። ስለዚህ ፋኖ ከአንድ ጥላት ጋር ሳይሆን ከሁለት ጥላት ጋር ይዋጋል ማለት ነው። እውነቱ ይኸ ነው።
Woyane is an opportunist infection.

Misraq wrote:
03 Mar 2024, 12:35
አበረ ፥ የሰው ሁሉ ትኩረት ወያኔ ላይ እንዲሆን እየጣርክ ይመስላል፥፥ በአጭሩ ኦህዴድ ኦነግን ትታችሁ ፊታችሁን ወደ ትግሬ ስታዞሩ እኔ ኦሮሙማ ከህዋላ ጉድ ልስራችሁ የሚል የጅል ዘዴህን ሰው የሚሰማልህ ይመስልሃል:: ሰው እያረዳችሁ ያላችሁት እናንተ ስለሆናችሁ የፋኖ 90% በመቶ ትኩረት እናንተ ላይ ነው

Misraq
Senior Member
Posts: 12463
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ታጥቦ ጭቃ እንዳይሆን--> ፋኖ በፀረ-ወያኔ እና ፀረ-ኦነግ ብቸኛው አቋሙ በመፅናት ለልኡላዊት ኢትዮጵያ መድኅን ሁኖ መዝለቅ ታሪካዊ ግደታው ነው። ፋኖከ እነኝህ ወንጀለኞች እራሱን ያር

Post by Misraq » 03 Mar 2024, 12:47

Abere wrote:
03 Mar 2024, 12:43
የወያኔ ድብቅ እና ዘላቂው አላማ የአማራን ትግል መንጠቅ ነው።
አማራን ምን ያህል ብትንቀው ነው ወያኔ ትግሉን ሊቀማው ይችላል ብለህ ያሰብከው፥፥ እዚህ ላይ አማራ እንዳልሆንክ ግልጽ አድርገሃል፥፥ የአማራ ሕዝብ ውስጥ የሚንቀለቀለውን የትግል እና የነጻነት ፍላጎት ፈጽሞ አለመረዳትህ የሩቅ ሰው መሆንህን ያሳያል፥፥

አይዞህ አዲሱ የአማራ ትውልድ አንተ ከምታውቀውና ከለመድከው የተለየ ነው፥፥ የአባቶቹ ስፒሪት ነው የሚነዳው:: እንኩዋን አፍሪካዊ ተመጽዋች ኒጋን ይቅርና በአለም ደረጃ ተገዳዳሪ ሃይል እየፈጠርን መሆኑን ላብስርህ

Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ታጥቦ ጭቃ እንዳይሆን--> ፋኖ በፀረ-ወያኔ እና ፀረ-ኦነግ ብቸኛው አቋሙ በመፅናት ለልኡላዊት ኢትዮጵያ መድኅን ሁኖ መዝለቅ ታሪካዊ ግደታው ነው። ፋኖከ እነኝህ ወንጀለኞች እራሱን ያር

Post by Abere » 03 Mar 2024, 13:09

አንች ትግራዊት ሴት ወይዘሮ ደግሞ አማራ ሆንሽ እንዴ? :lol: እስኪ ይህን መልሽልኝ ርዝራዝ ወያኔ ከሽንፈት በኋላ ምን የቀየረችው አቋም አለ?

ሀ) ከዚህ በኋላ የዴደቢቱ ህገ-መንግስት ይቀደድ ብላለች?

ለ) የጎሳ ፌደሬሽን ከዚህ በኋላ ይፍረስ ብላለች?

ሐ) ከዚህ በኋላ ወልቃይት ሁመራ የጎንዴር ክፍለሀገር ራያ ኮረም አላማጣ የወሎ ጠቅላይ ግዛት ነው ብላለች? ከዚህ በኋላ ጥያቄ አላነሳም ብላለች።

መ) ለ27 አመታት በአማራ ህዝብ ላይ በስውር እና በግልጽ ላደረገችው የዘር ማጽዳት ወንጀል ካሳ እና ይቅርታ ከዚህ በኋላ አቀርባለሁ ብላለች?

ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን እና ሌሎች ግልጽ ጥፋቶች እንደ ሃውልት ተገትረው ባሉበት አማራን አይንህን ጨፍን ላሞኝህ እንደማለት ከላሆነ በስተቀር ሌላ ምን ሊባል ይችላል።

ርዝርዥ ወያኔን መተባበር ማለት የደደቢት ህገመንግስት እና የሰው ቄራ የሆነውን የጎሳ ፌደሬሽን ማጽደቅ ወንጀለኞችን ከፍከፍ ማድረግ ነው።

Misraq wrote:
03 Mar 2024, 12:47
Abere wrote:
03 Mar 2024, 12:43
የወያኔ ድብቅ እና ዘላቂው አላማ የአማራን ትግል መንጠቅ ነው።
አማራን ምን ያህል ብትንቀው ነው ወያኔ ትግሉን ሊቀማው ይችላል ብለህ ያሰብከው፥፥ እዚህ ላይ አማራ እንዳልሆንክ ግልጽ አድርገሃል፥፥ የአማራ ሕዝብ ውስጥ የሚንቀለቀለውን የትግል እና የነጻነት ፍላጎት ፈጽሞ አለመረዳትህ የሩቅ ሰው መሆንህን ያሳያል፥፥

አይዞህ አዲሱ የአማራ ትውልድ አንተ ከምታውቀውና ከለመድከው የተለየ ነው፥፥ የአባቶቹ ስፒሪት ነው የሚነዳው:: እንኩዋን አፍሪካዊ ተመጽዋች ኒጋን ይቅርና በአለም ደረጃ ተገዳዳሪ ሃይል እየፈጠርን መሆኑን ላብስርህ

Right
Member
Posts: 2832
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ታጥቦ ጭቃ እንዳይሆን--> ፋኖ በፀረ-ወያኔ እና ፀረ-ኦነግ ብቸኛው አቋሙ በመፅናት ለልኡላዊት ኢትዮጵያ መድኅን ሁኖ መዝለቅ ታሪካዊ ግደታው ነው። ፋኖከ እነኝህ ወንጀለኞች እራሱን ያር

Post by Right » 03 Mar 2024, 14:07

Abere,
Please have faith in the Fano leadership. They will not do something that will harm the Fano struggle and Ethiopia.
This PP government has to go. PP saved TPLF based on a wrong assumption that it will fight Fano on their behalf. TPLF & OLF cannot survive with this primitive ethnic ideology, but a temporary alliance to defeat PP, maybe is a sound strategy.

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9924
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ታጥቦ ጭቃ እንዳይሆን--> ፋኖ በፀረ-ወያኔ እና ፀረ-ኦነግ ብቸኛው አቋሙ በመፅናት ለልኡላዊት ኢትዮጵያ መድኅን ሁኖ መዝለቅ ታሪካዊ ግደታው ነው። ፋኖከ እነኝህ ወንጀለኞች እራሱን ያር

Post by DefendTheTruth » 03 Mar 2024, 15:25

ወይ አበሩ፣ አንድ አባበል አስታወስከኝ፣ ወደሽ ከተደፋሽ፣ ብረግጡሽ አይክፋሽ፣ ይላል አባበሉ።

ከዚህ በፊት እዚህ ፎረም ላይ የዚህን ሰዉ ቪድዮ አካፊዬ፣ የልከኝ ትዝ ይለኛል። እንዴት እሱ ሰዉ ብለህ ትከታተላለህ፣ ነበር ያልከኝ፣ በጠም ንቀት በተሞላበት አነጋገር።

የዚህን ሰዉ ቪዲዮዎች ተመልሰህ እያቸዉ; ቀደም ካለ ጊዜ ጀምሮ፣ በትክክል ስገልፅ ነበር፣ ፋኖ ተብዬዉ ለአማራ አስቦ ሳይሆን በወያኔ የምዘወር ማሳሪያ ነዉ፣ አማራዉን ለማስጠቃት፣ በቀሉን በግልፅ እየተወጡበት ነዉ ብሎ በተደጋጋሚ ይናገር ነበር። ምን ማለቱ ይሁን ብለህ ለመገንዘብ አልሞከርክም፣ አሁን ነገሩ ከቁጥጥርህ ዉጪ ስሆን፣ ብንን አልክ፣ የሰነፍ ነገር!

ወደሽ ከተደፋሽ ብረግጡሽ አይክፋሽ!

Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ታጥቦ ጭቃ እንዳይሆን--> ፋኖ በፀረ-ወያኔ እና ፀረ-ኦነግ ብቸኛው አቋሙ በመፅናት ለልኡላዊት ኢትዮጵያ መድኅን ሁኖ መዝለቅ ታሪካዊ ግደታው ነው። ፋኖከ እነኝህ ወንጀለኞች እራሱን ያር

Post by Abere » 03 Mar 2024, 15:39

DDT,

ሰው እንዳይስቅብህ እንጅ ። እስክንድር ነጋ ከወያኔ ጋር ያብራል ከምትል ፈረስ ሳር ሳይሆን ሥጋ በል ነው ብትል ይቀላል።

በ50 ሚልዮን አማራ መካከል አብይ አህመድ ወይም ወያኔ በአምሳሉ የፈጠራቸው አይኖሩም አልልህም - እነዚህ ፋኖዎች አይደሉም። እግዜር ንብ ሲፈጥር ሰይጣን ዝንብ ፈጥሯል እና። ስለዚህ ንብ በዋለበት ሰፈር የምትልከሰከስ ዝንብ ዝንብ ናት እንጅ ንብ አይደለችም።

DefendTheTruth wrote:
03 Mar 2024, 15:25

Post by DefendTheTruth » 03 Mar 2024, 15:56

Abere wrote:
03 Mar 2024, 15:39
DDT,

ሰው እንዳይስቅብህ እንጅ ። እስክንድር ነጋ ከወያኔ ጋር ያብራል ከምትል ፈረስ ሳር ሳይሆን ሥጋ በል ነው ብትል ይቀላል።

በ50 ሚልዮን አማራ መካከል አብይ አህመድ ወይም ወያኔ በአምሳሉ የፈጠራቸው አይኖሩም አልልህም - እነዚህ ፋኖዎች አይደሉም። እግዜር ንብ ሲፈጥር ሰይጣን ዝንብ ፈጥሯል እና። ስለዚህ ንብ በዋለበት ሰፈር የምትልከሰከስ ዝንብ ዝንብ ናት እንጅ ንብ አይደለችም።

DefendTheTruth wrote:
03 Mar 2024, 15:25
ወይ አበሩ፣ አንድ አባበል አስታወስከኝ፣ ወደሽ ከተደፋሽ፣ ብረግጡሽ አይክፋሽ፣ ይላል አባበሉ።

ከዚህ በፊት እዚህ ፎረም ላይ የዚህን ሰዉ ቪድዮ አካፊዬ፣ የልከኝ ትዝ ይለኛል። እንዴት እሱ ሰዉ ብለህ ትከታተላለህ፣ ነበር ያልከኝ፣ በጠም ንቀት በተሞላበት አነጋገር።

የዚህን ሰዉ ቪዲዮዎች ተመልሰህ እያቸዉ; ቀደም ካለ ጊዜ ጀምሮ፣ በትክክል ስገልፅ ነበር፣ ፋኖ ተብዬዉ ለአማራ አስቦ ሳይሆን በወያኔ የምዘወር ማሳሪያ ነዉ፣ አማራዉን ለማስጠቃት፣ በቀሉን በግልፅ እየተወጡበት ነዉ ብሎ በተደጋጋሚ ይናገር ነበር። ምን ማለቱ ይሁን ብለህ ለመገንዘብ አልሞከርክም፣ አሁን ነገሩ ከቁጥጥርህ ዉጪ ስሆን፣ ብንን አልክ፣ የሰነፍ ነገር!

ወደሽ ከተደፋሽ ብረግጡሽ አይክፋሽ!

"ታላቁ እስክንድር" እኮ አላማዉ ምን እንደ ሆነ ሳያስቀምጥ ዘዉ ብሎ ወደ ጥልቁ ዉቅያኖስ የቀዘፈ ፍጡር ነዉ፣ ታዲያ ምኑን ነዉ የምታሞክሸዉ? እዉነቱን ተጋፈጥ፣ ከእዉነት ሮጦ ማምለጥ አይቻልም ና።

ይባስ ብሎ ሌላዉም ምሽግ እነሆ ፊታችን ላይ እየተደረመሰ ነዉ፣ ተማምናችዉበት የነበር ምሽግ ነበር፣ እሱም የለም አሁን።

Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ታጥቦ ጭቃ እንዳይሆን--> ፋኖ በፀረ-ወያኔ እና ፀረ-ኦነግ ብቸኛው አቋሙ በመፅናት ለልኡላዊት ኢትዮጵያ መድኅን ሁኖ መዝለቅ ታሪካዊ ግደታው ነው። ፋኖከ እነኝህ ወንጀለኞች እራሱን ያር

Post by Abere » 03 Mar 2024, 16:13

DDT,

አስተምሮው መልካም ነው። አትግደል አምላካዊ ጥብቅ ትዕዛዝ እና ህግ ነው። የህግ እራስ ነው። የእኔ ጥያቄየ ሊገድልህ የመጣንስ እንደት ታደርገዋለህ? ነፍስ የእግዚአብሄር የፈጣሪዋ ነች ማንም ሊነጥቅ መብት የለውም። ነጣቂ ሲመጣ ምን ይደረግ? ግራ ጉንጭህን በጥፊ ሲመታህ ቀኝ ጉንጭግን አዙርለት ይሻላል ወይስ ጅብ ከሚበላህ ጅቡን በልተህ ተቀደስ? እስክንድር ነጋ ብዕር ይዞ ለነጻነት እና ለእኩልነት ስለታገለ አብይ አህመድ አሳደደው በእስራት አሰቃየው ለመግደል ብዙ ትግልም አደረገ። ታዲያ አሁን በነፍጥ የመጣን በነፍጥ እንጅ በቃለ እግዚአብሄር ስላልመጣ ምላሹ እንደት ይደረግ። አብይ አህመድ ሲጨንቀ ቄስ ይሆናል ወይም ቃልቻ ይሆናል - ሰይጣን ለአመሉ መጽሀፍ ቅዱስ ይጠቃቅሳል ይሉ ዘንድ።

Post Reply