Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4216
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

what is going on Fanos and between Eskinder, shaleqa dawit,Habtamu Ayalew and Zemedkun and Elias Kifle

Post by Abaymado » 03 Mar 2024, 06:45

ወደድንም ጠላንም ይህ የፋኖ ትግል ሕዝቡን ያጫርሳል ;;ሁሉም ተነስቶ የአማራ ወኪል ነኝ ብሎ ይነሳል; ከዛ መወነባበድ ይመጣል;; አንደአኔ የአማራ ወኪል ነን የሚሉ ኃይሎች ሁሉ ተፋልጠው ተገዳድለው አሸናፊው መውጣት አለበት;; የቤትክርስትያን ዘፈናቸውን ማቆም አለባቸው;; ይህ በሁሉም ቦታ የሚሆን ነው;; በጀብሃ አና በሻብያ አንዲሁም በወያኔ አና ኢህአፓ አና ሌሎችም ተተግብሯል;; አና ለአማራ አናቃለን የሚሉ ጡንቻቸውን ማሳየት አለባቸው;; አኛ የሚያዋጣን ጠንካራው ነው;; ያለበለዝያ በቃላት አትሸንግሉን;;

በፋኖ ውስጥ የተከሰተውን አንየው;

ጋዜጠኞችን በተመለከተ;

ይህ የፋኖ ትግል ለብዙዎች ቢዝነስ ከፍቷል;; ከዩቱብ ፕሮፓጋንዳ ጀምሮ በፋኖ ስም ብር አስከመሰብሰብ ድረስ ;; ሼም የሚባል ነገር አኮ የለም;; ብር ከሰው ሲሰበስቡ ቅር የማይላቸው ጉዶች ናቸው ያሉት;;

አስክንድር አና ሻለቃ ዳዊት;
አሁን ዘመቻው በአስክንድር አና ሻለቃ ዳዊት ላይ ነው;; የማይገባኝ ነገር አስክንድርን ምን አርግ ነው የሚሉት/ ለዚህ ሁሉ ትግል ዋናው ጠንሳሾች አስክንድር አና ሻለቃ ዳዊት አይደሉ አንዴ ? ሌሎቹ ከየት መጥተው ነው? ፍራቻዬ አስክንድር አደጋ ላይ አንዳይወድቅ ነው;; ስለዚህ ሁለቱም ጥንቃቄ ሊያረጉ ይገባል;;

ጋዜጠኞቹ በአሁኑ ሰዓት አየተባሉ ነው;; አኔ ነኝ ያንተ አዋቂ ነኝ ነው የሚሉት;;

ሀብታሙ አያሌው አስክንድር ላይ አመፁ የተነሳበት ምክንያት ኤልያስ ክፍሌ ነው ብሏል እያሉ ነው;; ምንም ግልፅ አይደለም;; በዛ ላይ መረጃ ቲቪ መዘጋት አለበት ብለው አየሰሩ ነው ተብሏል;; አኔ ሀብታሙ አያሌው አንዳንድ ነገሩ አይመችኝም ; መጠኑን ያልፋል;; አንደ ጀነራልም ያረገዋል;;ጋዜጠኛ ነው ወይስ አዋጊ?

Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: what is going on Fanos and between Eskinder, shaleqa dawit,Habtamu Ayalew and Zemedkun and Elias Kifle

Post by Abere » 03 Mar 2024, 11:09

I do not think you are sincerely concerned about Fano, but you are trying to take this little issue as an opportunity to help your dead Woyane organization revive. But, your evil institution of woyane is dead ; and OLF-PP soon will follow soon.

When it comes to Amhara, every little thing is exaggerated out of proportion. There is nothing abnormal to see some haggling about priorities, ideas etc. while having a shared vision of liberating Amhara.

Abaymado wrote:
03 Mar 2024, 06:45
ወደድንም ጠላንም ይህ የፋኖ ትግል ሕዝቡን ያጫርሳል ;;ሁሉም ተነስቶ የአማራ ወኪል ነኝ ብሎ ይነሳል; ከዛ መወነባበድ ይመጣል;; አንደአኔ የአማራ ወኪል ነን የሚሉ ኃይሎች ሁሉ ተፋልጠው ተገዳድለው አሸናፊው መውጣት አለበት;; የቤትክርስትያን ዘፈናቸውን ማቆም አለባቸው;; ይህ በሁሉም ቦታ የሚሆን ነው;; በጀብሃ አና በሻብያ አንዲሁም በወያኔ አና ኢህአፓ አና ሌሎችም ተተግብሯል;; አና ለአማራ አናቃለን የሚሉ ጡንቻቸውን ማሳየት አለባቸው;; አኛ የሚያዋጣን ጠንካራው ነው;; ያለበለዝያ በቃላት አትሸንግሉን;;

በፋኖ ውስጥ የተከሰተውን አንየው;

ጋዜጠኞችን በተመለከተ;

ይህ የፋኖ ትግል ለብዙዎች ቢዝነስ ከፍቷል;; ከዩቱብ ፕሮፓጋንዳ ጀምሮ በፋኖ ስም ብር አስከመሰብሰብ ድረስ ;; ሼም የሚባል ነገር አኮ የለም;; ብር ከሰው ሲሰበስቡ ቅር የማይላቸው ጉዶች ናቸው ያሉት;;

አስክንድር አና ሻለቃ ዳዊት;
አሁን ዘመቻው በአስክንድር አና ሻለቃ ዳዊት ላይ ነው;; የማይገባኝ ነገር አስክንድርን ምን አርግ ነው የሚሉት/ ለዚህ ሁሉ ትግል ዋናው ጠንሳሾች አስክንድር አና ሻለቃ ዳዊት አይደሉ አንዴ ? ሌሎቹ ከየት መጥተው ነው? ፍራቻዬ አስክንድር አደጋ ላይ አንዳይወድቅ ነው;; ስለዚህ ሁለቱም ጥንቃቄ ሊያረጉ ይገባል;;

ጋዜጠኞቹ በአሁኑ ሰዓት አየተባሉ ነው;; አኔ ነኝ ያንተ አዋቂ ነኝ ነው የሚሉት;;

ሀብታሙ አያሌው አስክንድር ላይ አመፁ የተነሳበት ምክንያት ኤልያስ ክፍሌ ነው ብሏል እያሉ ነው;; ምንም ግልፅ አይደለም;; በዛ ላይ መረጃ ቲቪ መዘጋት አለበት ብለው አየሰሩ ነው ተብሏል;; አኔ ሀብታሙ አያሌው አንዳንድ ነገሩ አይመችኝም ; መጠኑን ያልፋል;; አንደ ጀነራልም ያረገዋል;;ጋዜጠኛ ነው ወይስ አዋጊ?

Abaymado
Member
Posts: 4216
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: what is going on Fanos and between Eskinder, shaleqa dawit,Habtamu Ayalew and Zemedkun and Elias Kifle

Post by Abaymado » 03 Mar 2024, 14:32

ዋናው ነገር የአማራ ተውካይ ነኝ የሚለው ብዛት ስፍር ቁጥር የለውም:: ቁጭ ብሎ የአማራ ተውካይ ነኝ ብሎ ትግል መጥለፍ አይቻልም:: መሳርያ አንስቶ ተሞሸላልቆ ነጥሮ መውጣት አለበት:: ያ ነው የአማራ መሪ የሚሆነው:: ከዛ በተረፈ ቁጭ ብለው ወሬ የሚያወሩትን አንሰማም::

ፋኖ ላይ ችግር አለ:

1- ፋኖ ለምን ከአማራ ክልል ወጥቶ ጦርነቱን ወደ ኦሮምያ ክልል አያረግም? ለምን ደራን አልተቆጣጠረም? ለምን ህዝብን ያስጨርሳል?
2- ለምንድነው ፋኖ በየሰዓቱ አየወጣ መግለጫ የሚሰጠው? ፋኖ ለምን አለቃ የለውም? ማንም እየወጣ ሚድያ ላይ ይፎክራል? ለምን አነ አስክንደር ይህን ችግር አልፈቱትም?

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9925
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: what is going on Fanos and between Eskinder, shaleqa dawit,Habtamu Ayalew and Zemedkun and Elias Kifle

Post by DefendTheTruth » 03 Mar 2024, 15:07

Abaymado wrote:
03 Mar 2024, 14:32
ዋናው ነገር የአማራ ተውካይ ነኝ የሚለው ብዛት ስፍር ቁጥር የለውም:: ቁጭ ብሎ የአማራ ተውካይ ነኝ ብሎ ትግል መጥለፍ አይቻልም:: መሳርያ አንስቶ ተሞሸላልቆ ነጥሮ መውጣት አለበት:: ያ ነው የአማራ መሪ የሚሆነው:: ከዛ በተረፈ ቁጭ ብለው ወሬ የሚያወሩትን አንሰማም::

ፋኖ ላይ ችግር አለ:

1- ፋኖ ለምን ከአማራ ክልል ወጥቶ ጦርነቱን ወደ ኦሮምያ ክልል አያረግም? ለምን ደራን አልተቆጣጠረም? ለምን ህዝብን ያስጨርሳል?
2- ለምንድነው ፋኖ በየሰዓቱ አየወጣ መግለጫ የሚሰጠው? ፋኖ ለምን አለቃ የለውም? ማንም እየወጣ ሚድያ ላይ ይፎክራል? ለምን አነ አስክንደር ይህን ችግር አልፈቱትም?
ወንድም/እህት፣

ዬት ነበርክ እስከ ዛሬ ድረስ? እንደምመስለኝ የኢሳያስ ቡቃያ ነህ፣ ጦርነት ዛሬም በጠመንጃ አፈ-ሙዝ የምሸነፍ ይመስለሃል፣ ልክ እንደ ኢሳያስ ማለት ነዉ፣ ቆሞ ቀሩ።

የዛሬ ጦርነት በጠመንጃ አፈ-ሙዝ ሳይሆን፣ በእዉቀት ነዉ፣ በቴክኖሎጂ ነዉ፣ በአይ-ኢ ነዉ፣ በድሮን ነዉ፣

በዉሸት ፕሮፓጋንዳም አይደለም፣ በፕሮፓጋንዳ አለመሆኑን የአማራ አብዮት በተግባር ቁልጭ አርጎ አሳይቶናል፣ ጥርጣሬ ለነበራቸዉ ማለቴ ነዉ።

ሹልቃዉ መሪ ይሁን ትላለህ/ትያለሽ፣ ግን ሹልቃዉ እኮ ተልዕኮህ ወይም ግብህ ምንድነዉ ተብሎ ተጠይቆ በአደባባይ መልስ ያጣ ሰዉ ነዉ፣ ታዲያ ያኔ ለምን አልገረምህም? የት ቆይተህ ነዉ ግን?

Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: what is going on Fanos and between Eskinder, shaleqa dawit,Habtamu Ayalew and Zemedkun and Elias Kifle

Post by Abere » 03 Mar 2024, 15:29

DDT,

አንተም እኮ ሌላው ቀንደኛ ፀረ-አማራ ነህ። በአማራ መቃብር ላይ ተምኔታዊ ኦሮሙማ ለመፍጠር በቅዠት አለም ውስጥ የገባህ የአብይ አህመድ የቀውስ ፓለቲካ አቀንቃኝ።

ወያኔ እና ኦነግ ለአማራ ፋኖ ምን አይነት አቋም እና ፕሮፓጋንዳ እንደሚነዙ ይታወቃል። ለአብይ አህመድ ኦሮሙማ ከፍተኛ የሞራል፤የፓለቲካ እና የሚሊታሪ ውድቀት ያደረሰብት አማራ ፋኖ ነው። ይህን ለመካድ የሚያስችል አንዳች ማስረጃ የለህም። በ7 ቀን ፋኖን ትጥቅ እናስፈታለን አላችሁ 8 ወር አለፈ - እራሳችሁ ኦሮሙማዎች ትጥቅ ብቻ ሳይሆን ፋኖ ቀበቷችሁን አስፈትቷችኋል።

አብይ አህመድ በወታደራዊ ግንባር ስለተሸነፈ አሁን ፕሮፓጋንዳ ጦር ግንባር ከፍቷል። እርሡ በሚያሰማራቸው ውሻዎችን ስበብ ትንሽ ቀዳዳ በመፍጠር ጅብ ኦሮሙማን ለማስገባት የሚደረግ መፍጨርጨር ነው ። ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባል አይደል ምሳሌው። አሁን 1990ዎቹ የሞኞቹ ዘመን አይደለም - የአማራ ህዝብ በነቂስ ነቅቷል፤አንቂም አይፈልግም ( ክቡር ሻለቃ ዳዊት በየአጋጣሚው እንደሚያስገነዝቡት)፤ ታጥቋል። ማን ምን እንደሆነ ጠንቅቆ ያውቃል - በአማራ ውስጥ ማንም ውሻ ሊገባ አይችልም ጅብም ማለፍ አይችልም። የኦሮሙማ የመናከሻ ጥርስ እየረገፈ ነው።

Abaymado
Member
Posts: 4216
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: what is going on Fanos and between Eskinder, shaleqa dawit,Habtamu Ayalew and Zemedkun and Elias Kifle

Post by Abaymado » 03 Mar 2024, 20:16

shu the fk up
This is not for gurage and galla extremists.
ጋላው DDT በመሳሪያ ማሸነፍ አይቻልም እያለ ራሱን ይፎግራል። ወያኔን 4 ኪሎ ያስገባው የጋል ጭንቅላት ነበር? ጋላ እንደሆነ ጦርነት አይችልም ምን ያህል ጋላ በፋኖ እንዳለቀ ትነግርኛለህ? ይልቅ ጋላ እንዲትርፍ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት ብትሰብክ ይሻልሀል፣ ጋላ ተስፋው ያቺ ብቻ ነች።

ለአበረ ጉራጌው የምለው ቦቆቦቃ ጉራጌ ስለ ጦርነት ትንታኔ ለአማራ መስጠት አይችልም ይልቅ የጉራጌ ህልውና በአማራ ላይ እንደሆነ ታውቃለህ አይደል? ስለዚህ አታምታታ።

ጉራጌ ለአማራ ፣ጋላ ደሞ ለኢትዮጵያ እጆቹን ይዘረጋል በሉና ፀልዩ

Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: what is going on Fanos and between Eskinder, shaleqa dawit,Habtamu Ayalew and Zemedkun and Elias Kifle

Post by Abere » 03 Mar 2024, 20:27

tekezeMado,

We know you are TPLF rat coming in fake identity. You have been trying hard to steal Amhara identity, but the contents of your messages all show you are a sore loser Woyane. No genuine Amhara or Fano speaks of sh!t like you do. The kind of sh!t you have been littering this site only comes from the official dirty mouth of woyane rats. A woyane rat is carrier of black death that first wiped your own group. When woyanes lose they are known for ranting, cursing and yelling. That is in your fabric.

Abaymado wrote:
03 Mar 2024, 20:16

Post Reply