Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30933
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የአድዋን ድልና ታላቁን ምኒልክ በመሸራረፍ ለመሰልቀጥ አይቻል!

Post by Horus » 03 Mar 2024, 02:12

ምኒልክ እጅግ ግዙፍ ስለሆነ ማንም ሊሰለቅጠው አይችልም !


Horus
Senior Member+
Posts: 30933
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአድዋን ድልና ታላቁን ምኒልክ በመሸራረፍ ለመሰልቀጥ አይቻል!

Post by Horus » 03 Mar 2024, 11:58

ምን
ምን ጥርጥር አለው! የኢትዮጵያን ስም ጠርቶ ምኒልክን መተው በምድረ አጋሚዶና ባንዳ ለዘመናት ተሞክሮ የከሸፈ ነው ። ምኒልክ ያላቀናት ኢትዮጵያ የለችም። ኢትዮጵያን እንደ ነፍሱ ለሚወደው ጉራጌ ደሞ አድዋና ምኒልክን ለመለያየት ለሚባክኑት ኦሮሙማ ንፍጥ ለቅላቂዎች መልክት ነው። ሌላው ቀርቶ እራሱ ኢትዮጵያዊነታችው ጥያቄ ላይ የወደቀ ኦሮሙማዎች ጳጳሱን ሰበኩት እንደ ሚባለው ከኛ በላይ አፍቃሬ አድዋ ላሳር እያሉን ነው ። በዚች ሆያ ሆዬ አበሻን የሚሸነግሉ መስሏቸው? ቢሆንም ይቺ የአድዋን ጩሀት የመቀማት እቅድ መልሶ በነሱ ላይ ይባርቃል ። ባምስትና አስር መርፌ የተጠቆመው ቅጥ አምባሩ የጠፋው የኦሮሞ ብሄረተኝነት አሁን በዚሁ በምኒልክ ጥያቄ መታመስ ይጀምራል ።

Post Reply