Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?

Post by Horus » 01 Feb 2024, 15:02

Misraq wrote:
01 Feb 2024, 10:48
Horus wrote:
01 Feb 2024, 00:56
Misraq wrote:
31 Jan 2024, 23:12
It was a good read but can only be applied for a society that reaches in its highest consciousness level. You will have an uphill battle educating this to oromo, tigre, sidama, welayta, silte, gumuz, agew and somali nationalists. Is this manifesto achievable? the answer for me is a big "no" at this moment. Such Utopia is still far even for advanced western nations. By the way, this was the journey our Amhara leaders tried to create by moving out of their ethnic box and trying to ethiopianize everyone and end up being losers in the game with rebuttals such as አሃዳዊ ፥ ልሙጥ ፥ ጨፍላቂ … ወዘተ. we are still paying the price in life everywhere and my brother horus, good luck implementing this golden idea
ሃሳቤን ለማን እንደ ጻፍኩት ግልጽ አድርጌያለሁ፤ እሱም ...

"ይህ ማንፌስቶ የተጻፈው ዛሬ ላይ ማንኛውም መፍትሄ ጠፍቶት፣ ከመንገድ ውጥቶ ጭለማ ወስጥ ለሚንከራተተው ሰውና ትውልድ ሳይሆን ከዚህ የጠፉ በጎች ተነጥሎ የብርሃን ጭላንጭል ማየት ለሚችሉት ነው ።" ሌላ ተጨማሪ የለኝም ።
Fantacy ከReality እየለየን ብንሄድ አንተ የተመኘሀውን ባይሆን ወደ ቦታው ትንሽም ቢሆን ጠጋ እንላለን፥፥ በዚህ ማኒፌስቶህ የስራ አስፈጻሚ አካል ተጉዋድሎአል፥፥ ስራ አስፈጻሚን የማይተነትን እና የማያዘጋጅ እንቅስቃሴ ደግሞ ፈረንጆቹ የወረቀት ነብር (paper tiger) በኛ ደግሞ ጥርስ የሌለው አንበሳ ነው:: አየር ላይ የተንሳፈፈ ሃሳብ እንዳይሆንብህ አሁን ወደ ነባራዊ ሁኔታው እንመለስና ስለ ስራ/ሕግ አስፈጻሚው አካል አንድ ፓራግራፍ ጻፍና ይህንን ሃሳብ ከምናባዊ ወደ ነባራዊ እንቀይረውና እንወያይ፥፥ አለዝያ ሃይማኖት ሆኖ ይቀርብህና ሰሚ ታጣለህ ወይንም እንደ ኢሕአፓ ብርጭቆ እያጋጨህ ውስኪ እየጠጣህ እያወጋህ እድሜህን ታጠናቅቃለህ

ይህ ፎረም ለሁላችንም እኩል ክፍት ነው፤ ለምን ያንተን ማኒፌስቶ ፖስት አታደርግልንም? ቀላሉ መንገድ ያ ነው፤ አንባቢም እያነጻጸረ መያየት ይችላል ።

Misraq
Senior Member
Posts: 12462
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?

Post by Misraq » 01 Feb 2024, 15:54

ወንድም ሆረስ

የኔ ማኒፌስቶ ይሃውልህ፥፥ ነባራዊ ሁኔታውን ያገናዘበ ማኒፌስቶ ነው

፩) ኢትዮጵያ በብሄርተኞች ስትናጥ ከኖረች 50 አመት አልፎአታል፥፥ የኤርትራን ብሄርተኞች ከጨመርን ከዛም በላይ፥፥ ተነጥለው ስለሄዱና ሌላ ሃገር ስለሆኑ የእነሱን እንተው:: በ50 አመት የብሄርተኞችና የዜጋ ፖለቲካ አራማጆች መሃከል ግብግብና መጨራረስ የኖረችና የቆረቆዘች ሃገር ስለሆነች የብሄርተኞች ጥያቄ እና ፍላጎት center stage ሆኖ የሚፈታ ጉዳይ ይሆናል

፪) የዜጋ ፖለቲካ አራማጁ ሃይል በጦርሜዳ ከተሸነፈ 35 አመት ሆኖት ማንሰራራት አቅቶት እያነሰ ሄዶአል፥፥ ይህ ሃይል በተለያዩ ድርጆቶች እንቅስቃሴ ቢያደርግም በለስ አልቀናውም፥፥ በኢህአፓ በቅንጂት በሰማያዊ ፓርቲ በኢደፓ በግንቦት ሰባትና በአንድነት እንዲሁም በመድረክ የተደረገው የዜጋ ፖለቲከኞች እንቅስቃሴ ተንኮታኩቶ የብሄር ፖለቲከኞች ተለጣፊ የሆነበት ሂደት ነው ያለው:: የብሄር ፖለቲካን ጠንካራነትና የዜጋ ፖለቲካን ተሸናፊነት ያረጋገጠ ነባራዊ ሁኔታ ነው ያለው፥፥ ለዚህም መልስ የሚሆነው የብሄር ፖለቲከኞችና ድርጅቶች በጋራ የሚመሰርቱት የመስማማት አጀንዳ አስፈላጊነት ነው

፫) ወደ ዜጋ ፖለቲካ የሚደረገው ሽግግር በአንድ ትውልድ ሳይሆን በሁለትና በሶስት ትውልድ የሚጠናቀቅ መሆን አለበት፥፥ ለዚህም ምክንያቱ የማህበረሰባዊ ስነልቦና እና የብሄር አስተምህሮትን ከግለሰብ አእምሮ በ20 እና በ30 አመት በቀላሉ መፋቅ ስላማይቻል ነው፥፥

፬) የዜጋ ፖለቲካ አራማጆች አላማቸውን ለማስፈጸም የሚያልሙት ከዚህ ቀደም እንደሚያደርጉት የአማራ ገበሬንና ወጣትን በማዝመት ሲሆን ይህ ደግሞ ለአማራ ሕዝብ የጠቀመው ነገር የለም፥፥ እንደውም ብዙ ጠላት አፍርቶለት በየቦታው እየታረደ አመድ አፋሽ የሆነበት ሁኔታ ነው ያለው፥፥ ስለዚህ የአማራ ብሄርተኝነት ተወልዶ ይህን ከመሰለ አላስፈላጊ ዘመቿ የአማራ ሕዝብ እንዲታቀብ ጥሩ ትምህርት ተሰጥቶ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው፥፥ ስለዚህ ድቅሎችና አናሳዎች የዜጋ ፖለቲካን በብሄሮች ላይ በሃይል ለመጫን አማራ አልዘምትም ካለ ከየትም ሊያመጡ አይችሉም

፭) ወደ ዜጋ ፖለቲካ ወደሚደረገው ረጅም ጉዞ የማስተማራያው ሞገድ ለሁሉም ብሄሮች እኩል መነገር መቻል አለበት፥፥ ከዛም ተቀባይነቱ በሁሉም ዘንድ መመዘን አለበት፥፥ አንዱ ተቀብሎ አንዱ የማይቀበልበት ሁኔታ ካል የብሄር ፖለቲካው ቀጣይ ሆኖ ሁሉም በቁመቱና በወርዱ ልክ ተከባብሮ መኖር የሚችልበት ሁኔታ በህግ እንዲፈጸም መደረግ አለበት

፮) በዚህ ሂደት በገጠር ከሚኖረው ይልቅ ከተሜው እየጨመረ በሄደበት ግዜ ከተሞች የብሄሮች ሜልቲንግ ፖት ይፈጥራሉ፥፥ በዚህ ተፈጥሮአዊ ሁኔታ የዜጋ ፖለቲካ ተፈጥሮአዊ ለም መሬቱን ያገኛል፥፥ ወደ ዜጋ ፖለትካ የሚደረገው ጊዜ ሊፋጠን የሚችለው ኢንደስትሪያላይዜሽኑና ሜጋ ሜትሮፖሊታኖች ቁጥራቸው በጨመረ ቁጥር ነው፥፥ ይህም የ፬ እና የሃምሳ አመት ግዜ ይጠይቃል፥፥ በአጠቃላይ ምርታማነትን በመጨመር የብሄሮችን መገፋፋት በህግ በመቀነስ ፥ ተከባብሮ መኖርን በማስተማርና በማስገንዘብ የሚደረግ ይሆናል
Last edited by Misraq on 01 Feb 2024, 16:08, edited 1 time in total.

Right
Member
Posts: 2832
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?

Post by Right » 01 Feb 2024, 16:06

የአገር መቆሚያ ብሄር ሳይሆን ግለሰብ ነው።
Absolutely correct. All the things Ethiopians are now fighting primitively for ethnicity, geography, materialism are nothing but the creation of human’s dysfunctional psychology. Ethnicity, colour, race, name etc are all labels that has no bearing on the true identity of individuals. The label Oromo can’t walk, talk or breathe.

Prof Horus- thank you for this very helpful educative analysis.

Misraq
Senior Member
Posts: 12462
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?

Post by Misraq » 01 Feb 2024, 16:13

Right wrote:
01 Feb 2024, 16:06
የአገር መቆሚያ ብሄር ሳይሆን ግለሰብ ነው።
Absolutely correct. All the things Ethiopians are now fighting primitively for ethnicity, geography, materialism are nothing but the creation of human’s dysfunctional psychology. Ethnicity, colour, race, name etc are all labels that has no bearing on the true identity of individuals. The label Oromo can’t walk, talk or breathe.

Prof Horus- thank you for this very helpful educative analysis.
I like your fantacy. can you tell us the current reality of Ethiopia? How you are planning to stop ethnic mentality? how you deal with the resistance from ethnic forces particularly from Tigrayans and Oromos? Remember to separate wish/fantacy from reality.

Yours and Horus's thinking is like yes i am poor now but i am hoping to win a lottory and change my life while what you should do is face the realty and work your arse to earn money to lift yourself out of poverty

Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?

Post by Horus » 01 Feb 2024, 16:16

Misraq wrote:
01 Feb 2024, 15:54
ወንድም ሆረስ

የኔ ማኒፌስቶ ይሃውልህ፥፥ ነባራዊ ሁኔታውን ያገናዘበ ማኒፌስቶ ነው

፩) ኢትዮጵያ በብሄርተኞች ስትናጥ ከኖረች 50 አመት አልፎአታል፥፥ የኤርትራን ብሄርተኞች ከጨመርን ከዛም በላይ፥፥ ተነጥለው ስለሄዱና ሌላ ሃገር ስለሆኑ የእነሱን እንተው:: በ50 አመት የብሄርተኞችና የዜጋ ፖለቲካ አራማጆች መሃከል ግብግብና መጨራረስ የኖረችና የቆረቆዘች ሃገር ስለሆነች የብሄርተኞች ጥያቄ እና ፍላጎት center stage ሆኖ የሚፈታ ጉዳይ ይሆናል

፪) የዜጋ ፖለቲካ አራማጁ ሃይል በጦርሜዳ ከተሸነፈ 35 አመት ሆኖት ማንሰራራት አቅቶት እያነሰ ሄዶአል፥፥ ይህ ሃይል በተለያዩ ድርጆቶች እንቅስቃሴ ቢያደርግም በለስ አልቀናውም፥፥ በኢህአፓ በቅንጂት በሰማያዊ ፓርቲ በኢደፓ በግንቦት ሰባትና በአንድነት እንዲሁም በመድረክ የተደረገው የዜጋ ፖለቲከኞች እንቅስቃሴ ተንኮታኩቶ የብሄር ፖለቲከኞች ተለጣፊ የሆነበት ሂደት ነው ያለው:: የብሄር ፖለቲካን ጠንካራነትና የዜጋ ፖለቲካን ተሸናፊነት ያረጋገጠ ነባራዊ ሁኔታ ነው ያለው፥፥ ለዚህም መልስ የሚሆነው የብሄር ፖለቲከኞችና ድርጅቶች በጋራ የሚመሰርቱት የመስማማት አጀንዳ አስፈላጊነት ነው

፫) ወደ ዜጋ ፖለቲካ የሚደረገው ሽግግር በአንድ ትውልድ ሳይሆን በሁለትና በሶስት ትውልድ የሚጠናቀቅ መሆን አለበት፥፥ ለዚህም ምክንያቱ የማህበረሰባዊ ስነልቦና እና የብሄር አስተምህሮትን ከግለሰብ አእምሮ በ20 እና በ30 አመት በቀላሉ መፋቅ ስላማይቻል ነው፥፥

፬) የዜጋ ፖለቲካ አራማጆች አላማቸውን ለማስፈጸም የሚያልሙት ከዚህ ቀደም እንደሚያደርጉት የአማራ ገበሬንና ወጣትን በማዝመት ሲሆን ይህ ደግሞ ለአማራ ሕዝብ የጠቀመው ነገር የለም፥፥ እንደውም ብዙ ጠላት አፍርቶለት በየቦታው እየታረደ አመድ አፋሽ የሆነበት ሁኔታ ነው ያለው፥፥ ስለዚህ የአማራ ብሄርተኝነት ተወልዶ ይህን ከመሰለ አላስፈላጊ ዘመቿ የአማራ ሕዝብ እንዲታቀብ ጥሩ ትምህርት ተሰጥቶ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው፥፥ ስለዚህ ድቅሎችና አናሳዎች የዜጋ ፖለቲካን በብሄሮች ላይ በሃይል ለመጫን አማራ አልዘምትም ካለ ከየትም ሊያመጡ አይችሉም

፭) ወደ ዜጋ ፖለቲካ ወደሚደረገው ረጅም ጉዞ የማስተማራያው ሞገድ ለሁሉም ብሄሮች እኩል መነገር መቻል አለበት፥፥ ከዛም ተቀባይነቱ በሁሉም ዘንድ መመዘን አለበት፥፥ አንዱ ተቀብሎ አንዱ የማይቀበልበት ሁኔታ ካል የብሄር ፖለቲካው ቀጣይ ሆኖ ሁሉም በቁመቱና በወርዱ ልክ ተከባብሮ መኖር የሚችልበት ሁኔታ በህግ እንዲፈጸም መደረግ አለበት

፮) በዚህ ሂደት በገጠር ከሚኖረው ይልቅ ከተሜው እየጨመረ በሄደበት ግዜ ከተሞች የብሄሮች ሜልቲንግ ፖት ይፈጥራሉ፥፥ በዚህ ተፈጥሮአዊ ሁኔታ የዜጋ ፖለቲካ ተፈጥሮአዊ ለም መሬቱን ያገኛል፥፥ ወደ ዜጋ ፖለትካ የሚደረገው ጊዜ ሊፋጠን የሚችለው ኢንደስትሪያላይዜሽኑና ሜጋ ሜትሮፖሊታኖች ቁጥራቸው በጨመረ ቁጥር ነው፥፥ ይህም የ፬ እና የሃምሳ አመት ግዜ ይጠይቃል፥፥ በአጠቃላይ ምርታማነትን በመጨመር የብሄሮችን መገፋፋት በህግ በመቀነስ ፥ ተከባብሮ መኖርን በማስተማርና በማስገንዘብ የሚደረግ ይሆናል
አመሰግናለሁ አነበብኩት ። በማኒፌስቶህ ውስጥ ያላገኘኋኘኋቸው (ሚስ የሚያደርጉ) ሁለት ነገር አሉ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብና ኢትዮጵያ የምትባለ አገር ። ዜጋተኛ እና ብሄረተኛ ፖለቲከኞች የኢትዮጵያ ሕዝብም ሆነ የኢትዮጵያ አገር አይደሉም ። ደሞም ማኒፌስቶህ የአማራ ማኒፌቶ በለው እንጂ የኢትዮጵያ ማንኒፌቶ አይደለም ። ሰላም ሁን ።

Misraq
Senior Member
Posts: 12462
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?

Post by Misraq » 01 Feb 2024, 16:49

Horus wrote:
01 Feb 2024, 16:16
አመሰግናለሁ አነበብኩት ። በማኒፌስቶህ ውስጥ ያላገኘኋኘኋቸው (ሚስ የሚያደርጉ) ሁለት ነገር አሉ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብና ኢትዮጵያ የምትባለ አገር ። ዜጋተኛ እና ብሄረተኛ ፖለቲከኞች የኢትዮጵያ ሕዝብም ሆነ የኢትዮጵያ አገር አይደሉም ። ደሞም ማኒፌስቶህ የአማራ ማኒፌቶ በለው እንጂ የኢትዮጵያ ማንኒፌቶ አይደለም ። ሰላም ሁን ።
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ማለት አቅቶን አይደለም፥፥ እንደዛ ስንል በኢትዮጵያውነት ውስጥ የተደበቀ አማራነት አሃዳዊነት ጨፍላቂነት እንባላለን፥፥ ስንተወውም የአይዋጥላችሁም:: በቃ ካልመራናችሁ ነው ጨዋታው አይደል? :lol: :lol: አሁንም ነባራዊ ሁነታውን እያንጸባረቀን ብንሄድ::

የአማራ ማኒፌስቶ ላልከው ግን ያው ባለጌ ነህ ከማለት ያለፈ ነገር አልልህም፥፥ ድሮም ጉራጌ አጭበርብሮ መጠቀም እንጂ አዋጪ ካልሆነ እንደዚህ ተሳድቦ ነው የሚሄደው፥፥ እሹሩሩ ማለት ያቆምንበት ግዜ ነው ጎቤቾ

Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?

Post by Horus » 01 Feb 2024, 16:55

Misraq wrote:
01 Feb 2024, 16:49

የአማራ ማኒፌቶ ማለትኮ ስድብ አይደለም፣ ግን የኢትዮጵያ ማኒፌስቶ አይደለም፤ የብሄር ማኒፌስቶ ነው ።

Axumezana
Senior Member
Posts: 13644
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?

Post by Axumezana » 01 Feb 2024, 17:05

Thank you Horus!

Right
Member
Posts: 2832
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?

Post by Right » 01 Feb 2024, 17:32

like your fantacy. can you tell us the current reality of Ethiopia? How you are planning to stop ethnic mentality? how you deal with the resistance from ethnic forces particularly from Tigrayans and Oromos? Remember to separate wish/fantacy from reality.

Yours and Horus's thinking is like yes i am poor now but i am hoping to win a lottory and change my life while what you should do is face the realty and work your arse to earn money to lift yourself out of poverty
Brother Misraq, you are looking at the current reality in Ethiopia and solve the crisis from that angle. I get it and fully understand your position on the issue. But in my view the current reality in Ethiopia is a quagmire which can not be solved by playing the same tribal game. It is going to be a cycle of violence with a little bit of pause but continued flare up.
To solve our problem the tribal mindset of society and the ethnic based constitution has to be dismantled.
Horus really put out the science out there by adding a little bit of his point of view.
Much of the Ethiopian people except the Tigrians are tired of ethnic politics. OLF and PP are hated by the Oromos themselves. Getting rid of the PP government is a priority. I believe the rest can be corrected with a quality leadership. Ethiopia has to deal with Tigray and Eritrea, the mother of all troubles, decisively. No more baby sitting. The Ethiopia Eritrea border has to be closed indefinitely until Eritrea gets its act together. For Tigray, it is upto them either to stay in the family, follow the rules of law and be a hard working citizens or go it alone. This Tigray and Eritrea [deleted] has to be handled by the ministry of Northern Affairs to be created.

It is a good thread to exchange ideas on how to improve the lives of the Ethiopian people.
Don’t take it personal.

Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?

Post by Abere » 01 Feb 2024, 17:37

የሆነ ውዥንብር አብሮ እየተቀላቀለ ያለ ይመስለኛል። በመጀመሪያ እስከ አሁን ያሉ ነባራዊ ወይም የተነበቡ ሁለት ማኒፌስቶዎች ብቻ አሉ።

1) የትግሬ ወያኔ ማኒፌስቶ - አማራን በማጥፋት ትግሬን መፍጠር እና ማስፋፋት።

2ኛ) የኦሮሙማ - ኦነግ ማኒፌስቶ - ይህም አማራን በማጥፋት እና ሌሎች ነባር ጎሳዎችን በማጽዳት (በመዋጥ) ሀገረ ኦሮምያ መፍጠር።

ሁለቱም ማኒፌስቶዎች የግዛት ካርታ ተነድፎ ዕድሜ ቆጥረዋል። ከዚህ ውጭ የአማራ ማኒፌስቶ የሚል አልተነበበም ካርታ ይሁን የመገንጠል ትግል አድርጎ አያውቅም። ዳሩ ግን ተገንጣይ ወንበደ ወያኔ እና ኦሮሙማ የእራሳቸውን እድፍ እና አበሳ ተቀባይ አጀንዳ ሁኖ እንድቀጥል የአማራ ማኒፌስቶ፤ ጽንፈኛ ውዘተ እያሉ ይደረድራሉ። ይህ ማለት እነርሱ አክራሪ ሲሆኑ ቅቡል ይሆናል አማራ እራሱን ሲከላከል ግን አክራሪ ጽንፈኛ በማለት እንደ ወንጀል ይቆጥሩበታል። ምን ማለት ነው? አይናችሁን ጨፍኑ እናሙኛችሁ ነው። አሁን ያለችው ኢትዮጵያ እኮ በአማራ ቻይነት እንጅ አማራ አክራሪ ቢሆን አሁን አትገኝም ነበር። ስቃይ፤ መከራ፤ግድያ፤ውርደት ሳያቋርጥ ለ33 አመተት 99፡9% በኢትዮጵያ የደረሰው በአማራ ላይ ነው። ይህ አሁን የተወካዮች ምክር ቤት የተባለው እኮ አጨብጭቦ በአማራ ላይ ጦርነት እንድታወጅ ድምጽ የሰጠ ነው። ጸረ-አማራ የሆነ መንግስት እና ፓርላማ ነው። ጸረ-አማራ እንደት ኢትዮጵያዊ ይሆናል። ሀ --> እራስህን አድን የሚለውን ርዕሰ ጉዳይ አማራ ማድረግ ስላለበት ባህላዊ የመከላከያ ተቋም የሆነውን ፋኖን ትግል እንድ ሰማራ አድርጓል። ፋኖም በለስ እና ድል ገጥሞት አሁን የአማራን ክልል ተቆጣጥሯል - ልገንጠል አላለም፤ሌሎች ጎሳዎች ላይ ብቀ እርምጃ አልወሰደም።

የፋኖ የትግል ራዕይ እንድሁ መነሻ አማራ መዳረሻ ኢትዮጵያ ነው። የአማራ ህዝብ አቋም ከዛሬ 3000 አመታት ከነበረው ኢትዮጵያዊነት አቋሙ አልተቀየረም። አወናባጆች ግን አክራሪ፥ ጽንፈኛ ወዘተ እያሉ ይፈርጁታል። እነርሱ የሚፈልጉት አማራ እጁን አጣጥፎ ቁጭ ብሎ እንድጠብቃቸው እና እንድገድሉት ነው። አማራ ካልተገደለ ኢትዮጵያ አትኖርም ያለው ማን ነብይ ነው? አማራ ሲከበር ኢትዮጵያ ትኖራለች - አማራ እየተገደለ የምትኖር ኢትዮጵያ ግን አትኖርም። 33 አመታት የትግሬ ወያኔ እና ኦሮሙማ ነጻ እርምጃ ወስደውበታል - ከዚህ በኋላ አይችሉም። ምላሽ እያገኙ ነው።

አማራ እራሱን ከኢፍትህ አገዛዝ ነጻ ያወጣል ማለት ደግሞ አገራዊ ራዕይ የለውም ማለት አይደለም። እየሞተ ያለው ለኢትዮጵያ አንድነት ነው። የሚፈልገውም ከጎሳ የዘውግ አገዛዝ ነጻ መውጣት እና የጎሳ ክልል ማፈራርስ ነው።

Sadacha Macca
Senior Member
Posts: 12346
Joined: 22 Feb 2014, 16:46

Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?

Post by Sadacha Macca » 01 Feb 2024, 17:47

Misraq wrote:
31 Jan 2024, 23:12
It was a good read but can only be applied for a society that reaches in its highest consciousness level. You will have an uphill battle educating this to oromo, tigre, sidama, welayta, silte, gumuz, agew and somali nationalists. Is this manifesto achievable? the answer for me is a big "no" at this moment. Such Utopia is still far even for advanced western nations. By the way, this was the journey our Amhara leaders tried to create by moving out of their ethnic box and trying to ethiopianize everyone and end up being losers in the game with rebuttals such as አሃዳዊ ፥ ልሙጥ ፥ ጨፍላቂ … ወዘተ. we are still paying the price in life everywhere and my brother horus, good luck implementing this golden idea
the truth is, those same ''amara leaders'' (even though you're agame), failed their own people, forget about trying to lead and teach others.
their own amara people were poor peasants living in an under-developed region, which in a way, motivated their leaders to expand, they needed food, resources, slave labor since they didn't work themselves, etc.
if their region were well off, developed, and then they conquered others and developed those regions, then you'd have a point. but that's not the case.

Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?

Post by Horus » 01 Feb 2024, 17:58

አበረ፣
እኔ ልሳሳት እችላለሁ፤ ምስራቅ የሚባለው ሰው አማራ አይመስለኝ ። ኮንሲስታትሊ የአማራ ተጋድሎና ኢትዮጵያዊነት እያጻረረ ፣ ኢትዮጵያዊነትና የዜጋ ፖለቲካን ከአማራ ትግል ጋራ እያጻረረ በሻአቢያና ወያኔ ተገንጣዮች የሰለቸንን ጸረ ኢትዮጵያ መስመር ስራዬ ብሎ ለምን እንደ ያዘው እሱና ፈጣሪው ናቸው የሚያቁት ። ከጥቂት ቀናት በፊት "ኢትዮጵያ የምትባል ጣኦት" ብሎ እስከ መለጠፍ የደረሰ ሰው ነው ። ስለኢትዮጵያ አንድነትና የሷም እንደ ገና መነሳት ይህ ያክል ለምን እንደ ሚያንገበግበው ግልጽ አይደለም። የአማራ ሕዝብ አዲሳባን ከያዙት ኦሮሙማዎች ብቻ ሳይሆን ከራሱ ወያኔዎች ይህን ሁሉ መስዋዕትነት የሚከፍለው እያንዳንዱ ያማራ ግለሰብ እንደ አንድ ኢትዮጵያ ዜጋ ሙሉ መብትና ነጻነቱን በመላ ኢትዮጵያ ለማስከበር እንጂ የአማራ መንግስት ለመገንጠላ እንዳልሆነ መላ አለም እያወቀ ይህ ሰው በአማራ ስም ለምን ይህን መስመር እንደ ሚያሰራጭ አይገባኝ ።

Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?

Post by Abere » 01 Feb 2024, 21:21

ሆረስ፥

እንደ እኔ አረዳድ የአንተ ሃሳብ በመሰረታዊ ጭብጡነት ደረጃ ከአማራ ፋኖ ትግል እና ትልም ጋር የሚጻረር ሁኖ አላገኘሁት። ወያኔ እና ኦነግ ትልቁ ምሽጋቸው በሌሎች ጎሳዎች ተከልለው አማራ ላይ ኢላማ ማነጣጠር ነው - ይህን ነው ሲያደርጉ የኖሩት፤አሁንም ይህን በማድረግ ላይ ናቸው። አማራ እንድህ ያደርጋችኋል፤ አማራ እንድህ ነበር ወዘተ በማለት የስጋት እና የጥላቻ ትርክት ድባብ መፍጠር ነው። በጊዜ የማይገለጽ ነገር የለም - አሁን በርካታ ጎሳዎች የኦነግ እና የወያኔን ግሃዳዊ ማንነት እየተረዱት ስለመጡ ከአማራ ጎን እየተሰለፉ ነው - ቢያንስ በንቃተ-ህሌና እና በፓለቲካ ንትርክ ውስጥ። ይህ ማለት ግን ወያኔ እና ኦነግ በሰዎች ጭንቅላት ገና የቀረቀሩት ፍርሃት፤ጥርጣሬ፤ አልፎም እንደ ወያኔ እና ኦነግ ለእራሳቸው የሚያልሙ በሰፈር ውጣ ውረድ ላይ ያተኮሩ የሉም ማለት አይደለም።

አሁን ኢትዮጵያን ነጻ ሊያወጣት የሚችለው ሃይል ማነው የሚለው ጉዳይ እንጅ የጎሳ ክልል እና ፓለቲካ አክ እንትፍ እንደተባለ ምንም ጥርጥር የለውም። የወያኔ እና ኦነግ ጎሳ ፓለቲካ ጥርሱ እረግፏል፤ በስብሷል ገፍቶ የሚጥለው ሃይል ግን ይፈልጋል - ጊዜ መፍጀትም አያስፈልግም። ምክንያቱም በዘገየ ቁጥር ተስፋ የቆረጠ ስርዐት የብዙ ሰው ህይወት ይቀረጥፋል። ይህ ሃይል ደግሞ ያለምንም ጥርጥር ያለው 99% አማራ ክልል ውስጥ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ሌሎች ላይ የኦሮሙማ ጫማ አንገታቸው ላይ ተጭኗቸዋል፤ በቀላሉ ያደርጋቸዋል ወይም በወረዳ እና በሰፈር የግዞት ድርሻ ንትርክ ውስጥ በመሆን የወያኔ/ኦነግ የጎሳ ክልል ጊዜ እያጠፉ ነው።
ስለዚህ ደግሞ አማራ ሌሎችን በመጠበቅ ጊዜ ሳይፈጅ አገራዊ ፓለቲካ ንቃተ-ትምህርት ጎን ለጎን ትግሉን ማጧጧፍ ይሆናል። ታዲያ በዚህ የጋለ እርምጃ ሂደት ላይ የተረበሹት ኦሮሙማ እና ወያኔ ትግሉ የተጧጧፈው አማራ ክልል በመሆኑ አማራም ጽንፈኛ ሆነ የጎሳ ፓለቲካ እያራመደ ነው ይላሉ። ይህ የእነርሱ ዘደ እንጅ የፋኖ አመራሮ ከኢትዮጵያዊነት ግባቸው ፍንክች አላሉም - አልሰማንም ከአንደበታቸው። በዙህ ረገድ ከአንተ የሃሳብ መስመር የሚጣጣም እንጅ የሚቃረን አይደለም። የፋኖ መሪዎች እና ህዝብ ግንኙነት በአንደበታቸው ፀረ-ጎጠኝነት መሆናቸውን ደግመው ደጋግመው ሰምተናቸዋል። ማዳመጥ ያለብን የፋኖን ልሳን ነው።

ደጋግሜ ላሰምርበት የምፈልገው ነጥብ፤ ኢትዮጵያን ለማዳን እና ሁሉን ጎሳ ከባርነት ቀነበር ለማላቀቅ የሚችለው ከተፈጠረው አጋጣሚ አንጻር ፋኖ ነው። ፋኖ ደግሞ ብሄራዊ ሃይል ነው። በእርምጃ ብዛት ሁሉም ይሳተፋል።

It is better to focus on the bigger picture.
Horus wrote:
01 Feb 2024, 17:58
አበረ፣
እኔ ልሳሳት እችላለሁ፤ ምስራቅ የሚባለው ሰው አማራ አይመስለኝ ። ኮንሲስታትሊ የአማራ ተጋድሎና ኢትዮጵያዊነት እያጻረረ ፣ ኢትዮጵያዊነትና የዜጋ ፖለቲካን ከአማራ ትግል ጋራ እያጻረረ በሻአቢያና ወያኔ ተገንጣዮች የሰለቸንን ጸረ ኢትዮጵያ መስመር ስራዬ ብሎ ለምን እንደ ያዘው እሱና ፈጣሪው ናቸው የሚያቁት ። ከጥቂት ቀናት በፊት "ኢትዮጵያ የምትባል ጣኦት" ብሎ እስከ መለጠፍ የደረሰ ሰው ነው ። ስለኢትዮጵያ አንድነትና የሷም እንደ ገና መነሳት ይህ ያክል ለምን እንደ ሚያንገበግበው ግልጽ አይደለም። የአማራ ሕዝብ አዲሳባን ከያዙት ኦሮሙማዎች ብቻ ሳይሆን ከራሱ ወያኔዎች ይህን ሁሉ መስዋዕትነት የሚከፍለው እያንዳንዱ ያማራ ግለሰብ እንደ አንድ ኢትዮጵያ ዜጋ ሙሉ መብትና ነጻነቱን በመላ ኢትዮጵያ ለማስከበር እንጂ የአማራ መንግስት ለመገንጠላ እንዳልሆነ መላ አለም እያወቀ ይህ ሰው በአማራ ስም ለምን ይህን መስመር እንደ ሚያሰራጭ አይገባኝ ።

Educator
Member
Posts: 2014
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?

Post by Educator » 01 Feb 2024, 21:57

Can you suggest a way to read beyond the first line?. I just couldn't cross to the second sentence.
Horus wrote:
31 Jan 2024, 01:12

Selam/
Senior Member
Posts: 11850
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?

Post by Selam/ » 01 Feb 2024, 22:24

መንጫራዋ ምስራቅማ አማራ አይደለችም።
ዩኒየን ምስራቅ = ምስራቅ ዩኒየን

Horus wrote:
01 Feb 2024, 17:58
አበረ፣
እኔ ልሳሳት እችላለሁ፤ ምስራቅ የሚባለው ሰው አማራ አይመስለኝ ። ኮንሲስታትሊ የአማራ ተጋድሎና ኢትዮጵያዊነት እያጻረረ ፣ ኢትዮጵያዊነትና የዜጋ ፖለቲካን ከአማራ ትግል ጋራ እያጻረረ በሻአቢያና ወያኔ ተገንጣዮች የሰለቸንን ጸረ ኢትዮጵያ መስመር ስራዬ ብሎ ለምን እንደ ያዘው እሱና ፈጣሪው ናቸው የሚያቁት ። ከጥቂት ቀናት በፊት "ኢትዮጵያ የምትባል ጣኦት" ብሎ እስከ መለጠፍ የደረሰ ሰው ነው ። ስለኢትዮጵያ አንድነትና የሷም እንደ ገና መነሳት ይህ ያክል ለምን እንደ ሚያንገበግበው ግልጽ አይደለም። የአማራ ሕዝብ አዲሳባን ከያዙት ኦሮሙማዎች ብቻ ሳይሆን ከራሱ ወያኔዎች ይህን ሁሉ መስዋዕትነት የሚከፍለው እያንዳንዱ ያማራ ግለሰብ እንደ አንድ ኢትዮጵያ ዜጋ ሙሉ መብትና ነጻነቱን በመላ ኢትዮጵያ ለማስከበር እንጂ የአማራ መንግስት ለመገንጠላ እንዳልሆነ መላ አለም እያወቀ ይህ ሰው በአማራ ስም ለምን ይህን መስመር እንደ ሚያሰራጭ አይገባኝ ።

Semma Adam
Member
Posts: 2
Joined: 01 Sep 2021, 20:01

Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?

Post by Semma Adam » 01 Feb 2024, 22:28

Brother Horus
Your Ethiopian Manifesto post IMHO in it's fundamental logic and highest Ideal and objective is of course laudable since basically stated it points Ethiopians to first of all establish Unity based on the greater Ethiopian Identity rather than their narrow identification with their tribal ethnicity.
I have no doubt that you are pin pointing to the ultimate basic solution for Ethiopia. Actually, your suggested Solution/ Agendas.. does not just apply to Ethiopia's current sad state of affairs of disunity and division among her ethnics but across the board is reflects the sad state of affairs that is inclusive of all humans and their problems who dwell on this planet earth.
That being said,...so.. what am here to share or add to your 'manifesto ?
Well..only this>> For this 'ideal Solution' to be implemented where Peace Justice Equality and Love could reign here on our planet ( not just in Ethiopia and among Ethiopians).it all comes down to the level of Consciousness under which humans will conduct their state of affairs called 'Living Life on Earth in the best way possible'.
So far humans have not been able to achieve this highest of all Consciousness, which is Unity Consciousness that they actually can implement the idea and Live it too.
The real root of the problem is then truly elsewhere:
We know that humans like all nature are under the forces of Evolution. Evolution of Consciousness is still ongoing. Thus Humans are not a finished product. The human brain is still evolving. While in evolutionary terms (time).. we humans did just receive our Neo-cortex, our old Reptilian
( animal/egoic/ selfish survival of 'me' motivated) brain is still with us and very much operative as is evidenced by the fact that we still have WARS and more Wars going on the planet. We humans have not reached the State of Peaceful co-existence among our fellow humans. We as a species have a very very long way to go to reach that lofty State of Unity Consciousness.
Yes Horus..you are absolutely right >> Unity Consciousness states that We are All ONE..All are equal ..and there is actually no substantial difference at all among the races of the world, the original Substance of their makeup being One and the very same and their outer demarcation (individuality) being highly superficial and temporal.
Call this underlying substance God if you like or Universal Field of Unity, the Ground of Being or Existence or whatever is your preferred term for it, perhaps based on your religious conviction/ experience, your education or even your own mind's fancy.

In conclusion..I think..the poster Axumezana .. perhaps has a beneficial point to add to your overall suggestion for Ethiopia's / Ethiopians current chaos and state of affairs:
Unity in Diversity maybe the approachable ( doable?) goal for Ethiopians at the current level of Consciousness IMHO. With that in mind then..
There is no doubt in my mind..first things first... Ethiopia needs to get rid of the Apartheid TPLF installed current Constitution which accentuates Division rather than Unity among all ethnics in Ethiopia.
Despite the current chaos and darkness and disunity and PAIN..we Ethiopians are survivors being and ancient dwellers on the planet earth...we don't easily despair and vanish from the face of the earth...we [deleted] our wounds of evolution and keep going..because we have Faith ..we know there is always Light at the end of the dark tunnel. We will Prevail >>>Order out of Chaos as is the universal law.
Thank you Horus for writing this valuable manifesto. It's bright and righteous content actually matches your user name lol.
Horus is the name of the Egyptian Christ = Light!!
Yes,,,I agree with you also:
the visionary among Ethiopians (such as yourself)... should hold this Light Torch high..so that all those who are still in need of Light may find their way out of Darkness to Light.

Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?

Post by Horus » 01 Feb 2024, 23:01

Educator wrote:
01 Feb 2024, 21:57
Can you suggest a way to read beyond the first line?. I just couldn't cross to the second sentence.
Horus wrote:
31 Jan 2024, 01:12
Who cares if you can or can't read it :lol: :lol:

sun
Member+
Posts: 9325
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?

Post by sun » 01 Feb 2024, 23:05

Misraq wrote:
31 Jan 2024, 23:12
It was a good read but can only be applied for a society that reaches in its highest consciousness level. You will have an uphill battle educating this to oromo, tigre, sidama, welayta, silte, gumuz, agew and somali nationalists. Is this manifesto achievable? the answer for me is a big "no" at this moment. Such Utopia is still far even for advanced western nations. By the way, this was the journey our Amhara leaders tried to create by moving out of their ethnic box and trying to ethiopianize everyone and end up being losers in the game with rebuttals such as አሃዳዊ ፥ ልሙጥ ፥ ጨፍላቂ … ወዘተ. we are still paying the price in life everywhere and my brother horus, good luck implementing this golden idea
Not only at this moment but also at no moment. He is only telling fables to cover up his inferiority complex and please his masters hoping to receive chachabsaa from the masters. Correct me if I am wrong! :P

sun
Member+
Posts: 9325
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?

Post by sun » 01 Feb 2024, 23:17

Please be kind and save us from your pathological small piggy lies. Svck the milk bottle and calm down to talk sense. Okay? Okay!! :P

Abere wrote:
01 Feb 2024, 21:21
ሆረስ፥

እንደ እኔ አረዳድ የአንተ ሃሳብ በመሰረታዊ ጭብጡነት ደረጃ ከአማራ ፋኖ ትግል እና ትልም ጋር የሚጻረር ሁኖ አላገኘሁት። ወያኔ እና ኦነግ ትልቁ ምሽጋቸው በሌሎች ጎሳዎች ተከልለው አማራ ላይ ኢላማ ማነጣጠር ነው - ይህን ነው ሲያደርጉ የኖሩት፤አሁንም ይህን በማድረግ ላይ ናቸው። አማራ እንድህ ያደርጋችኋል፤ አማራ እንድህ ነበር ወዘተ በማለት የስጋት እና የጥላቻ ትርክት ድባብ መፍጠር ነው። በጊዜ የማይገለጽ ነገር የለም - አሁን በርካታ ጎሳዎች የኦነግ እና የወያኔን ግሃዳዊ ማንነት እየተረዱት ስለመጡ ከአማራ ጎን እየተሰለፉ ነው - ቢያንስ በንቃተ-ህሌና እና በፓለቲካ ንትርክ ውስጥ። ይህ ማለት ግን ወያኔ እና ኦነግ በሰዎች ጭንቅላት ገና የቀረቀሩት ፍርሃት፤ጥርጣሬ፤ አልፎም እንደ ወያኔ እና ኦነግ ለእራሳቸው የሚያልሙ በሰፈር ውጣ ውረድ ላይ ያተኮሩ የሉም ማለት አይደለም።

አሁን ኢትዮጵያን ነጻ ሊያወጣት የሚችለው ሃይል ማነው የሚለው ጉዳይ እንጅ የጎሳ ክልል እና ፓለቲካ አክ እንትፍ እንደተባለ ምንም ጥርጥር የለውም። የወያኔ እና ኦነግ ጎሳ ፓለቲካ ጥርሱ እረግፏል፤ በስብሷል ገፍቶ የሚጥለው ሃይል ግን ይፈልጋል - ጊዜ መፍጀትም አያስፈልግም። ምክንያቱም በዘገየ ቁጥር ተስፋ የቆረጠ ስርዐት የብዙ ሰው ህይወት ይቀረጥፋል። ይህ ሃይል ደግሞ ያለምንም ጥርጥር ያለው 99% አማራ ክልል ውስጥ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ሌሎች ላይ የኦሮሙማ ጫማ አንገታቸው ላይ ተጭኗቸዋል፤ በቀላሉ ያደርጋቸዋል ወይም በወረዳ እና በሰፈር የግዞት ድርሻ ንትርክ ውስጥ በመሆን የወያኔ/ኦነግ የጎሳ ክልል ጊዜ እያጠፉ ነው።
ስለዚህ ደግሞ አማራ ሌሎችን በመጠበቅ ጊዜ ሳይፈጅ አገራዊ ፓለቲካ ንቃተ-ትምህርት ጎን ለጎን ትግሉን ማጧጧፍ ይሆናል። ታዲያ በዚህ የጋለ እርምጃ ሂደት ላይ የተረበሹት ኦሮሙማ እና ወያኔ ትግሉ የተጧጧፈው አማራ ክልል በመሆኑ አማራም ጽንፈኛ ሆነ የጎሳ ፓለቲካ እያራመደ ነው ይላሉ። ይህ የእነርሱ ዘደ እንጅ የፋኖ አመራሮ ከኢትዮጵያዊነት ግባቸው ፍንክች አላሉም - አልሰማንም ከአንደበታቸው። በዙህ ረገድ ከአንተ የሃሳብ መስመር የሚጣጣም እንጅ የሚቃረን አይደለም። የፋኖ መሪዎች እና ህዝብ ግንኙነት በአንደበታቸው ፀረ-ጎጠኝነት መሆናቸውን ደግመው ደጋግመው ሰምተናቸዋል። ማዳመጥ ያለብን የፋኖን ልሳን ነው።

ደጋግሜ ላሰምርበት የምፈልገው ነጥብ፤ ኢትዮጵያን ለማዳን እና ሁሉን ጎሳ ከባርነት ቀነበር ለማላቀቅ የሚችለው ከተፈጠረው አጋጣሚ አንጻር ፋኖ ነው። ፋኖ ደግሞ ብሄራዊ ሃይል ነው። በእርምጃ ብዛት ሁሉም ይሳተፋል።

It is better to focus on the bigger picture.
Horus wrote:
01 Feb 2024, 17:58
አበረ፣
እኔ ልሳሳት እችላለሁ፤ ምስራቅ የሚባለው ሰው አማራ አይመስለኝ ። ኮንሲስታትሊ የአማራ ተጋድሎና ኢትዮጵያዊነት እያጻረረ ፣ ኢትዮጵያዊነትና የዜጋ ፖለቲካን ከአማራ ትግል ጋራ እያጻረረ በሻአቢያና ወያኔ ተገንጣዮች የሰለቸንን ጸረ ኢትዮጵያ መስመር ስራዬ ብሎ ለምን እንደ ያዘው እሱና ፈጣሪው ናቸው የሚያቁት ። ከጥቂት ቀናት በፊት "ኢትዮጵያ የምትባል ጣኦት" ብሎ እስከ መለጠፍ የደረሰ ሰው ነው ። ስለኢትዮጵያ አንድነትና የሷም እንደ ገና መነሳት ይህ ያክል ለምን እንደ ሚያንገበግበው ግልጽ አይደለም። የአማራ ሕዝብ አዲሳባን ከያዙት ኦሮሙማዎች ብቻ ሳይሆን ከራሱ ወያኔዎች ይህን ሁሉ መስዋዕትነት የሚከፍለው እያንዳንዱ ያማራ ግለሰብ እንደ አንድ ኢትዮጵያ ዜጋ ሙሉ መብትና ነጻነቱን በመላ ኢትዮጵያ ለማስከበር እንጂ የአማራ መንግስት ለመገንጠላ እንዳልሆነ መላ አለም እያወቀ ይህ ሰው በአማራ ስም ለምን ይህን መስመር እንደ ሚያሰራጭ አይገባኝ ።

Misraq
Senior Member
Posts: 12462
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?

Post by Misraq » 02 Feb 2024, 00:32

የጉራጌ ብሄርተኞች ሆረስና ሰላም የለመዱት አማራ ኢትዮጵያ የምትባል ጣኦት ከፊቱ አቁመው ኪሱን የሚያጥቡትን ምስኪን እና ሞኝ አማራ ነው፥፥ :lol: :lol:

Post Reply