Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 8565
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Tigray - Spiritual Center of the World!

Post by Digital Weyane » 20 Apr 2024, 17:47


ትግራዋይ ጁንታዋይ ዎንድሜ Selam/ ይህንን ፖስት የፖሰተው አማራን መስሎ ለመጮህ የተሰጠውን ወያኔያዊ ሚሽን ዘንግቶ በስህተት መሆኑን ማየት እንችላለን። ሰው ሆኖ የማይሳሳት እንጨት ሆኖ የማይነድ የለም። ትግራዋይ ዎንድሜ Selam/ ከሰው የሚለየው በራሱ ጭንቅላት ማሰብ እና መወሰን አለመቻሉ ነው። በማይክ ሀመር ሳምባ የሚተነፍስ ለሆዱ ብቻ የሚኖር፣ ገንዘብ ከተሰጠው ኩዑንቲ በልታ ያሳደገችዉን ትግራወይቲ እናቱን የሚሸጥ ባንዳ ወያኔ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12739
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: Tigray - Spiritual Center of the World!

Post by Fiyameta » 24 Apr 2024, 22:27


Fiyameta
Senior Member
Posts: 12739
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: Tigray - Spiritual Center of the World!

Post by Fiyameta » 27 Apr 2024, 19:34


Digital Weyane
Member+
Posts: 8565
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Tigray - Spiritual Center of the World!

Post by Digital Weyane » Yesterday, 19:44

በኢንተርኔት ላይ መንፈሳዊ ውጊያ እያካሄድኩ ነው የሚለው ታላቁ የወያኔ ካድሬአችን አይተ Selam/ ምንም እንኳን ትግራይ ገብቶ ጦርነትን የመዋጋት ፍላጎት ባይኖረውም፣ ዎደ ጦር ግምባር ለሚልካቸው የትግራይ ወጣቶችና ታዳጊ ህፃናትን ግን ባርኮና ቀድሶ እንደሚልካቸው ይታወቃል። አምየን። :roll: :roll:

Selam/
Senior Member
Posts: 11886
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Tigray - Spiritual Center of the World!

Post by Selam/ » Yesterday, 20:06

በኢንተርኔት ላይ ኮሚኒስታዊ ውጊያ እያካሄድኩ ነው የሚለው ታላቁ የሻቢያ ካድሬአችን አይተ ደደቦ ፣ ምንም እንኳን መንደፈራ ደውሎ ዘመዶቹን ወደ ስደት እንዲሄዱ በከፍተኛ ሁኔታ እያበረታቻቸውና እየደገፋቸው ቢሆንም፣ የሌሎች ቤተሰቦችን ወጣቶችና ታዳጊ ህፃናት ግን ረግሞና አስገድዶ ወደ ሳዋ በረሃ እንደሚልካቸው ይታወቃል። ኪምየን! :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8565
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Tigray - Spiritual Center of the World!

Post by Digital Weyane » Yesterday, 20:31

ብትወዱም ባትወዱም ፣ አዋር ካንትሪ ትግራይ ኢዝ ዘ ስፒሪቹዋል ሴንተር ኦፍ ዘ ዎርልድ።

ትግራዋይ ዎንድማችን Selam/ን አትንኩብን። የወያኔ አብዮታዊ ዴሞክራሲ የሰጠውን በነፃነት የመናገር መብቱ ልትነኩበት አንፈቅድም!! :roll: :roll:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12739
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: Tigray - Spiritual Center of the World!

Post by Fiyameta » Today, 00:48


Selam/
Senior Member
Posts: 11886
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Tigray - Spiritual Center of the World!

Post by Selam/ » Today, 06:46

ወደዳችሁም ጠላችሁም ኤርትራ ኮሚኒስታዊ ሰሜን ኮርያ ነች።

በተጠንቀቅ ቆማ ከኪም ትዕዛዝ እየጠበቀች ነው እንጂ ፣ ከፈለገች ያጠመደችውን ኒውክለር ሚሳይል ከመንደፈራ ዛሬ አስወንጭፋ ጠላቷን አሜሪካን በአንድ ሰዓት ውስጥ ማጥፋት ትችላለች። በኮላተራል ዳሜጅ በስደት የሚኖሩት ሶስት ሚሊዮን ልጆቿ አብረው እንዳይጠፉ ወደ ሳዋ መጥተው በንከር ውስጥ እንዲሸሸጉ ጥሪና ዝግጅት እያደረገች ነው።
:roll: :roll:

Selam/
Senior Member
Posts: 11886
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Tigray - Spiritual Center of the World!

Post by Selam/ » Today, 06:57

“History is the Best Medicine for a Sick Mind”


Post Reply