Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply

ethiopianunity
Member+
Posts: 9020
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: የፒፒ አሠላ ገማች እረከሰች ፣ የሰው ደም አፍስሳ አህያ አረደች!

Post by ethiopianunity » 20 Nov 2023, 18:45

Mota keranyo made sense on this, every animal that eat grass is healthy for human. When it comes to survival, then ok to eat but it is sin to just kill for profit. The reason donkey is not eaten is she serves humans, including our Savior Yeshua, used donkey to trave to Debre Zeit before he got crucified

Selam/
Member+
Posts: 9905
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የፒፒ አሠላ ገማች እረከሰች ፣ የሰው ደም አፍስሳ አህያ አረደች!

Post by Selam/ » 20 Nov 2023, 19:36

እንግዲህ ግመልም ፣ ኤሌም ፣ ጥንቸልም ፣ እንሽላሊትም ፣ አይጠ መጎጥም ፣ ጢንዚዛም ፣ ቅንቡርስም ፣ ቢራቢሮም ሳር ነው የሚበሉት ፣ ጠብሶ ይብላቸዋ።

TGAA
Member+
Posts: 5492
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የፒፒ አሠላ ገማች እረከሰች ፣ የሰው ደም አፍስሳ አህያ አረደች!

Post by TGAA » 20 Nov 2023, 20:45

Selam/ wrote:
20 Nov 2023, 19:36
እንግዲህ ግመልም ፣ ኤሌም ፣ ጥንቸልም ፣ እንሽላሊትም ፣ አይጠ መጎጥም ፣ ጢንዚዛም ፣ ቅንቡርስም ፣ ቢራቢሮም ሳር ነው የሚበሉት ፣ ጠብሶ ይብላቸዋ።
The journey to ጉግማንጉግነት goes in that order. :roll:

Selam/
Member+
Posts: 9905
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የፒፒ አሠላ ገማች እረከሰች ፣ የሰው ደም አፍስሳ አህያ አረደች!

Post by Selam/ » 21 Nov 2023, 20:49

ሞጣ ቅብርጥሶ የሚባለው ቱልቱላ ፣ የአህያ ሥጋ አይደለም ለምን የበከተ ከብት አርዶ አይበላም። መብቱ ነው። ለነገሩ የት ነው የማውቀው እያልኩ በመጠይቅ ጊዜ አጠፋሁኝ እንጂ ፣ መልኩ ራሱ የሽሬክን አህያ ነው የሚመስለው።

ለማንኛውም ቅዱስ መፅሐፍ ላይ የሰፈረው ህግጋት ከመፈፀም ምንም ዝንፍ አይልም። ለሸክም የተፈጠረ መጋዣ የጋማ ከብት አንድ ሆድ ብቻ ስላለው ማናፋት እንጂ እንደ ላምና ፍየል የሚያመሰንኳ አንጀት የለውም። በዚህም ምክንያት ሥጋው ንፅህና የሌለው ስለሆነ በፓራሳይትና ባክቴሪያ የተበከለ ነው። እሱን በልተህ የአንጀት ተውሳክ ሳይሆን፣ የአይምሮ ወስፋት ነው የሚጠናወትህ። በሸከም የሚያገለግልን እንሰሳ አርዶ መብላት ደግሞ ግፉና ሃራራው አፈር ድሜ ያስበላሃል።


Post Reply