Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
ethiopianunity
Member+
Posts: 9020
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

ጥያቄ ኣለኝ ለፒፒ ደጋፊዎች ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚሉ ግን በፒፒ ኦነግ መሆኑንእየተሸወዱ

Post by ethiopianunity » 20 Nov 2023, 18:31

ጥያቄ ኣለኝ ለፒፒ ደጋፊዎች ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚሉ ግን በፒፒ ኦነግ መሆኑንእየተሸወዱ መሆኑን፥

ለምንድን ነው ለሃገራቸው ኢትዮጵያ በመዝፈን እንደደነ ዳኘ ዋለን የመሰሉ ከሃገር የተሰደዱት፣ የህዋሃት ባለሃብቶች ከኢትዮጵያ እስከ ውጭ ኣገር ሃብታቸውን የያዙ እንደነ ወርቁ ኣይተነው ሃብቱን ከህዝብ ጋር በመካፈል፣ እንደነ ዳኘ ዋለ ለሃገራቸው ኢትዮጵያ በመዝፈን የሚረዳ የተሰደደው፧ ልምንድን ነው ጽንፈኛ በማለት ኣማራን እየወጋ፣ ኣማራን እያገለለ ከነጻውጪዎች ጋር ፒፒ በተለይም ኦነጎችን በከፍተኛ ማእረግ ኢትዮጵያ ውስጥ ክፉ ባህልን ኦነግ ፒፒ ዕነደነ ትምህርት ተቋም ውስጥ ግብረ ሰዶምን በግልጽ ለምስፈፀም መዋቅር ዘርገተዋል። ስለምንድን ነው ፒፒ ደጋፊ ተብየዎች ስዩም ተሾመ ወዘተ ማኖ ተነክተዋል። ለምን ህዋሃትን መጀርያውኑ እንደተቃወሙ ግራ የሚገባ ነው። ፒፒ እንዲ ኣደረገ፣ ኣባይን ኣስሞላ፣ ወዘተ ታድያ መሪ ኣባይን ይሙላ ገቢ ስላለ ግን ትውልድ፣ ዘር ይጥፋ፣ ጦርነት ሰላምዊው ኣማራው ላይ የሁን ማለት ለመተካከት ካለ ሰላም ድንቁርና ነው። ላረብና ለውጭ ሃይሎች ግብረ ሰዶም ማስፋፊያ ሆተልና ሪዞርት ተተከለ፣ ትውልድን ለማጥፋት ሲፈራረም እንደ ብስራት ያዩታል። Yኣም ሆነ ይህ በዘር ቋት ውስጥ የገባችሁት እራሳችሁ ናችሁ፣ የኣማራውን በኦነግ መጨፍጨፍ ከህዋህት ግዜ ጀምሮ ጉራ ፈርዳ እየቀጠለ ያለው እስከ ዛሬ ድረስ በኦነግ ነው ከነፃውጪዎች ጋር ሆነው። ልምንድን ነው ሮጣችሑ ኣማራው ላይ ባንዳንድ የኣማራ ጠላቶች ምክንያት ኣማራ መስለው ኣማራን በማስጠላት በሚናገሩት ምክንያት ኣማራው ላይ የምዘምቱት፧ የከሃዲ ባንዲራ የያዘው እኮ ኦሮምያ ነው ኣያቶቻቸው የተዋደቁለትን ባንዲራ እንደ ኣይሲስ ኣሸባሪ የሚያቃጥለው፧ የኦሮሞን ወጣት ከኣደገኞች ግብጽ ባሳደጓቸውና ባሰለጠናቸው የኦነግና ወያነ ታጣቂዎች ጋር በመቀላቀል ኦሮሞ ወጣትን ሲበክሉ ምንም ኣላላችሁም። ማፈርያዎች። መጀምሪያ መሪኮ ህዝብን ኣንድ ማረግ ነው ያለበት መጀምሪያ ከምንም በፊትና ውጪ ኣገር በሞመዳሞድ።

ዓማራው ኣንድ እንዳይሆን፣ እንዲጠላ በድንቁርና የሚያወሩ በተለይ ኣማራ ነን የሚሉ፣ እንደውም ያማራ ጠላት ናቸው ግራ የገባቸው በስሜት የሚነዱ የሚመክራቸው ያስፈልጋል። ነጻውጪዎችና ፒፒ ደስ እያላቸው ነው። በተለይ ኣፉን በሚዲያ ላይ የሚናገር እንደ ልቡ እንደነ ሞታ ከራንዮ። ጥሩ የሆነ እውነታ ይናገርና፣ ወደ ዘር ጠልነት ይሄዳል፣ እራሱ ላማራ ሞት ተጠያቂ ነው፣ ኣማራን እያስገደለ ነው በዝርጭ ኣፉ። ጥሩ ንግ ግር ያመጣና ውሃ ይከልስበታል። ምስኪኑ ኣማራ ይሞታል

ባሁኑ ግዜ እውነታን የያዘው ያማራ ክልል ብቻ ነው፣ ሌላው ክልል ወደዳች ሁም ጠላች ሁም በባእድና በቅኝ ግዛት ማኖ ተነክተዋል፥ ሃሳዊ መሲሁን ክርስቶስ ነው እያሉ በኢሉሚናቲና በፕሮተስታንት ማደንዘዣ የተያዘ፣ ባንዲራ የካደ፣ ግእዝን የካደ፣ ወዘተ ነው። ኤርትራም ሆነ ትግራይም በኦርቶዶክስ ሽፋን እያስመሰሉ ነው እንጂ ህዝቡን ወደ ኢሉሚናቲ ኣስገብትዋል። ዓሁን የቀረው ኣንዲት ክልል ኣማራን ኢትዮጵያዊነትን የያዘ እየገደሉት ነው። ዓማራውም ያለ መሪ፣ ኣፉን እንደልቡ እያወራ በድንቁርና ኣማራውን እራሱ እያስጨረሰው ነው። ይኸው፣ ኣገው ኣማራውን እንዲወጋ፣ ነጻውጪዎች፣ ኦንግ ፣ ፒፒ እያነሧሧቸው ነው በጥቅማጥቅም። ቅማንትም ሆነ ኣገው ኣማራ ናቸው። Kአሃዲነታቸውን ያቁሙ ክህዋሃት እስከ ፒፒ ድረስ ጥቅም በመስጠት ኣማራውን ከሌሎች እየለዩ ነው። ፒፒ የሚሰራው እኮ ልክ ህዋሃት የሚያረገወን ነው።

እስራኤልም ኢትዮጵያኖች ባገራቸው ናፍቆት ተነጥቀው ሄደው፣ ኢትዮጵያእየናፈከቻቸው እየሞቱ ነው። የፒፒ ደንቆሮ ይህን ኣያውቅም ወደ ኣገራቸው እንዲመለሱ ከመምከር ይልቅ፣ መሳርያ ኣለኝ እያለ፣ እየበረገገ ኣማራውን እየጨረሰ ነው። ለመሆኑ፣ የሚገድለው ኣማራ እኮ፣ ኢርቶዶክን ነው፣ ኦርዮዶክስ ጠሉ ፒፒ ሙሉ ድጋፍ የሚያገኘው እኮ ከ ዖርዮዶክስ ቅዱስ ኣገር ራሻ ነው፣ ግን ፒፒ ራሻን ይነግር ይሆን በሚያገኘው መሳርያ ለኣይሲሱ ኦነግ እያስረከበ፣ ደንቆሮው መከላከያ ለኣንድ ግለሰብ ብሎ ህዝብን እየጨርሰ ኣይደል፣ ለመሆኑ መከላከያው የተገነባውም ሆነ የኣብይ መመረጥ እኮ በኣማራው ድጋፍ ነው። ዛሬቁጭ ብሎ ከሚሞዳሞደው ህዋሃት ጋር ምን ኣግኝቷል። ነፃውጪዎች በሚጣሉ ግዜ፣ ለምሳሌ ብህዋሃትና ሻብያ መሃል ይገሉት የነበረውን የኢትዮጵያን ህዝብ በመሃል ኣታሎ ኣስገብቶ እነሱ በተጣሉበት ህዝቡን ኣስፈጁት። ዛሬ ደግሞ፣ ኣማራ ክልል ብቻ በኢትዮጵያዊነት የቆመውን ለማስፈጀት፣ ህዋሃት እንደ ተመልካች፣ ኦነግፒፒ ከሻብያ ጋር እንደተጣሉ በማስመሰል፣ በወደብ ኣለመስማማት በማስመሰል ኣማራውን ለማስጨረስ እዬተንቀሳቀሱ ነው፣ ያ ካልሆነ፣ ኣባይ ግጭትን በመጫር ኣማራውን በግብጽ ያስጨርሱታል። የመከላከያ መሪዎችም ሆነ ያማራ መሪዎች በሙሉ ኣስመሳይ ኣማራን የሚታደግ ሰዎች ኣይደሉም የተመረጡት። ደርግ ናፋቂዎች፣ በእስልምና የተደራጁ እስከ ኣምባሳደሮቹ ድረስ፣ ነፃውጪዎች የተሰገሰጉበት ተቋም ተፈጥሯል።

Post Reply