Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
DefendTheTruth
Member+
Posts: 9014
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ኤርትሪያ ሔዶ ሳይለከፍ በሰላም የተመለሰ ማነዉ?

Post by DefendTheTruth » 20 Nov 2023, 12:05

ኢዚህ ላይ ማዉራት የማልፈልገዉ ና አንድ ጊዜ ከቅርብ ሰዉ የሰማዉት ነገር፣ ብያንስ ከ15 በፊት፣ መጥቶ ከፊቴ ድቅን አለ።

ሰዉዬዉ ለካፊ ነዉ፣ አቢዪንም መልከፍ ፈልጎ አቢዪ ቶሎ ነቄ አለ። ደደቦቹ እነ ዘመነ ካሴ፣ አንዳርጋቸዉ ፅጌ፣ ናዕምን ዘለቀ ና ሎሎች የተቀሩት የሻቢያን ሸክም ተሸክሞ ቀሩ።

እና ሌንጮ ለታ ና የተቀሩት የኦነግ በለስልጣነት በሰዉዬዉ ተመርዞ ቀሩ፣ አንዳንዶቹ ከወጡም ቦኋላ ሳይላቀቁ ሕይዎታቸዉ አለፈች። ነብሱን ይማር ና ገለሳ ድልቦ እዚህ ላይ የምለን ብዙ ይኖረዉ ነበር፣ እሱ ወደ እዉነት ሄዶዋል፣ እኔ የዉሸት አለም ዉስጥ ነኝ፣ አሁንም፡: ይቅርብኝ።

ስዩምን ስሙት!

Post Reply