Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 11309
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Breaking : አቡነ ኤርምያስ የብልፅግናን ስኳር ቅሞ ፋኖን ተቃወመ

Post by Misraq » 19 Nov 2023, 19:59

.
.
.
በሕዝብ ዘንድ አድናቆትን አትርፎ celebrity style life ሲኖር የነበረው አቡነ ኤርምያስ ፒፒ ስኳር አስልሶት ፋኖን ተቃውሞ ብልፅግናን ባረከ።

Abere
Member+
Posts: 9977
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Breaking : አቡነ ኤርምያስ የብልፅግናን ስኳር ቅሞ ፋኖን ተቃወመ

Post by Abere » 19 Nov 2023, 20:45

ግን ቀሳውስት እና መነኮስያንን በአሩሲ፤ወለጋ፤ሀረር፤አድስ አበባ፤ ሸዋ፤ ጎጃም (ደብረ ኤልያስ ወዘተ)፤ ወሎ የጨፈቸፋቸው ማን ነው አሉ? ህዝብ 100% አንክ እንትፍ ያለውን ኦሮሙማ ብልጽግና ደግፈው በድፍረት ይህን ከተናገሩ፤ በሰሜን ወሎ ወልድያ ወያኔ በወረርችበት ጊዜ በዚያ ያለስጋት መኖር መቻላቸው ያስጠረጥራል። ኢህአድግ ወይም ብልጽግና አባል ከሆኑ ከራርመዋል ማለት ነው። :lol:

አማራ እና ኦርቶዶክስ ነጻ እስኪወጡ ትግሉ ይቀጥላል። ፋኖ ህዝባዊ ድጋፍ ያለው አሸናፊ ሃይል ነው። ከማያሸነፉት ጋር መታገል ያስተዛዝባል።

Misraq wrote:
19 Nov 2023, 19:59
.
.
.
በሕዝብ ዘንድ አድናቆትን አትርፎ celebrity style life ሲኖር የነበረው አቡነ ኤርምያስ ፒፒ ስኳር አስልሶት ፋኖን ተቃውሞ ብልፅግናን ባረከ።

sarcasm
Member+
Posts: 9913
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: Breaking : አቡነ ኤርምያስ የብልፅግናን ስኳር ቅሞ ፋኖን ተቃወመ

Post by sarcasm » 19 Nov 2023, 20:56

ላሊበላ እንደ መያዣ ተይዛለች - ቆሞስ አባ ጽጌ ሥላሴ መዝገቡ የቅዱስ ላልይበላ ገዳም አስተዳዳሪ

"ጦርነቱ ከከተማ ውጭ መሆን አለበት!" ቆሞስ አባ ጽጌ ሥላሴ መዝገቡ የቅዱስ ላልይበላ ገዳም አስተዳዳሪ

Amhara Fano is holding UNESCO world heritage sites of Lalibela Churches as hostage - they need to leave the monasteries - Bishop of Lalibela Monastaries

union
Member
Posts: 4485
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: Breaking : አቡነ ኤርምያስ የብልፅግናን ስኳር ቅሞ ፋኖን ተቃወመ

Post by union » 19 Nov 2023, 21:07

Misraq

ቅንብር ነው እያሉ ነው

Misraq wrote:
19 Nov 2023, 19:59
.
.
.
በሕዝብ ዘንድ አድናቆትን አትርፎ celebrity style life ሲኖር የነበረው አቡነ ኤርምያስ ፒፒ ስኳር አስልሶት ፋኖን ተቃውሞ ብልፅግናን ባረከ።

union
Member
Posts: 4485
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: Breaking : አቡነ ኤርምያስ የብልፅግናን ስኳር ቅሞ ፋኖን ተቃወመ

Post by union » 19 Nov 2023, 21:34

ያም ሆነ ይህ ሰውዬው ፓርላማ ላይ መሄዱ በራሱ ሆዳምነቱን ያሳያል። ፋኖ ጫን ያለ መግለጫ ማውጣት አለበት። ፋኖ እንደምናውቀው ሰርግ መሰረግ ከልክሏል። ቄስ ሆኖ ከብልፅግናጋ ተቀምጦ መሞዳሞድም መከልከል አለበት። ብአዴን በፍፁም መወገዝ መወገድ አለበት።።ዋናዎቹ የብአዴን መሪዎች መገደል አለባቸው
Last edited by union on 19 Nov 2023, 21:38, edited 1 time in total.

Misraq
Senior Member
Posts: 11309
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: Breaking : አቡነ ኤርምያስ የብልፅግናን ስኳር ቅሞ ፋኖን ተቃወመ

Post by Misraq » 19 Nov 2023, 21:37

union wrote:
19 Nov 2023, 21:07
Misraq

ቅንብር ነው እያሉ ነው

Misraq wrote:
19 Nov 2023, 19:59
.
.
.
በሕዝብ ዘንድ አድናቆትን አትርፎ celebrity style life ሲኖር የነበረው አቡነ ኤርምያስ ፒፒ ስኳር አስልሶት ፋኖን ተቃውሞ ብልፅግናን ባረከ።
በምን ሂሳብ?. ቅንብር አይደለም። ሙሉው ቪድዬ ይሃው። ግለስቡ ባንዳነቱን በግልፅ ተናግሯል። ስማው በደንብ

union
Member
Posts: 4485
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: Breaking : አቡነ ኤርምያስ የብልፅግናን ስኳር ቅሞ ፋኖን ተቃወመ

Post by union » 19 Nov 2023, 21:39

ፋኖ ዋና ዋና ቁንጮ የብአዴን መሪዎችን መግደል አለበት!! አራት ነጥብ!!!

Misraq wrote:
19 Nov 2023, 21:37
union wrote:
19 Nov 2023, 21:07
Misraq

ቅንብር ነው እያሉ ነው

Misraq wrote:
19 Nov 2023, 19:59
.
.
.
በሕዝብ ዘንድ አድናቆትን አትርፎ celebrity style life ሲኖር የነበረው አቡነ ኤርምያስ ፒፒ ስኳር አስልሶት ፋኖን ተቃውሞ ብልፅግናን ባረከ።
በምን ሂሳብ?. ቅንብር አይደለም። ግለስብ ባንዳነቱን በግልፅ ተናግሯል። ስማው በደንብ

Misraq
Senior Member
Posts: 11309
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: Breaking : አቡነ ኤርምያስ የብልፅግናን ስኳር ቅሞ ፋኖን ተቃወመ

Post by Misraq » 19 Nov 2023, 21:44

ትክክል። ይህች ልጅ የላስታ አማራ ናት። መፍትሄው መከላከያ ከአማራ ይውጣ ብላ ሳትፈራ ተናግራለች። ካድሬው ኤርሜያስ ግን እውቀት ስለሌላት ይህን ብላለች ብሏል። ቪድዬውን በሙሉ ተመልከት

Horus
Senior Member+
Posts: 29406
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Breaking : አቡነ ኤርምያስ የብልፅግናን ስኳር ቅሞ ፋኖን ተቃወመ

Post by Horus » 19 Nov 2023, 22:30

መልካም ስም ለመገንባት አንድ እድሜ የፈጃል፤ መልካም ስምን ለማፍረስ አንድ ቀን ይበቃል ! አቡኑ ምን ነካቸው?

በተረፈ እኔ ብዙ ቦታ እንደ ምንለው የፋኖ ክስተት ኢትዮጵያን ከዳር እስከ ዳር፣ ከስር እስከ ጫፍ ማናጋቱ አይቀሬ ነው። እንደ ከረምቦላ ጠረጴዛ ብዙ ጠጠሮች ከቦታ ቦታ ይገፋፋሉ ፣ ይጋጫሉ ፣ ይበታተናሉ ። አቡኖች ወደ ፖለቲካው አለም ከገቡ የነሱም እጣ ፋንታ የሚሆነው ያ ነው !

Tiago
Member
Posts: 1931
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: Breaking : አቡነ ኤርምያስ የብልፅግናን ስኳር ቅሞ ፋኖን ተቃወመ

Post by Tiago » 20 Nov 2023, 01:30

አቡኑ ኦቦ ኤርሚያስ ሆነዋል

Selam/
Member+
Posts: 9905
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Breaking : አቡነ ኤርምያስ የብልፅግናን ስኳር ቅሞ ፋኖን ተቃወመ

Post by Selam/ » 20 Nov 2023, 08:01

እዚህ ውስጥ እሳት የምትጭሩት ፀጉረ ልውጥ የወያኔና የእነግ-ሸኔ እባቦች ናችሁ።

“አሉ!” የተባለውን ሁሉ አታግበስብሱ። ፒፒ እንደ ወያኔ ቪዲዮ እየቆረጠች እየቀጠለች አማራውንና ቤተክርስቲያንን ለመከፋፈል በወጠነችው ሴራ አትታለሉ። ሙሉ ቪዲዮውን ፈልጋችሁ ስሙት።

Misraq
Senior Member
Posts: 11309
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: Breaking : አቡነ ኤርምያስ የብልፅግናን ስኳር ቅሞ ፋኖን ተቃወመ

Post by Misraq » 20 Nov 2023, 10:19

Selam/ wrote:
20 Nov 2023, 08:01
እዚህ ውስጥ እሳት የምትጭሩት ፀጉረ ልውጥ የወያኔና የእነግ-ሸኔ እባቦች ናችሁ።

“አሉ!” የተባለውን ሁሉ አታግበስብሱ። ፒፒ እንደ ወያኔ ቪዲዮ እየቆረጠች እየቀጠለች አማራውንና ቤተክርስቲያንን ለመከፋፈል በወጠነችው ሴራ አትታለሉ። ሙሉ ቪዲዮውን ፈልጋችሁ ስሙት።

Low IQ idiot, it takes years for you to understand matters.

Abere
Member+
Posts: 9977
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Breaking : አቡነ ኤርምያስ የብልፅግናን ስኳር ቅሞ ፋኖን ተቃወመ

Post by Abere » 20 Nov 2023, 10:49---ተቆርጦ የተቀጠለ ቪድዮ ነው? ተቆርጦ የተቀጠለ እና እንደ ወረደ ኦሪጅናል የማያው ካለን እንደ ብልጽግና የአእምሮ ዘገምተኛ መሆን አለበት። ምንኛ በኢትዮጵያ ህዝብ ጭንቅላት ትጫዎታላችሁ። ግጥም አድርገው በብልጽግና ቋንቋ እንደ ወረደ ኦቦል የካድሬ ንግግር ነው በላስታ ህዝብ ላይ የቀዱበት - ቃራሪውን እኳን አይደለም። የአገራችን ህዝብ ከዚህ የተሻለ ማሰብ እስካልቻለ ድረስ በደናቁርት እና ዘገምተኛ አስተሳሰብ ያለቸው ሰዎች እየተመራ ከአንዱ ገደል ወደ ሌላው ገደል ይገባል።

--- አንድ መሰመር ያለበት ጉዳይ። ፋኖ ህዝብ ማንንም ቄስ፤አቡን፤ቃልቻ፤ አዛውንት ሽማግሌ እንዳያዳምጥ፤ ፋኖም ኢ-መደበኛ አሸማጋይ እንደማያስተናድ ገልጿል። ወደ ፋኖ እና ህዝብ የሚላክ ሃሳዊ አሸማጋይ እግሩን እንዳያነሳ አስጠንቅ ቋል። ታዲያ ይህ አቡን ይህን ማስጠንቀቂያ በመተላለፍ ለምን ከካድሬ ጋር ወደ ህዝብ ቀረቡ?

----የአማራ ህዝብ ጥያቄ የፓለቲካ ጥያቄ በመሆኑ ከቄስ፤ከቃልቻ ፤ ሼህ እና ማንበብ መጻፍ ከማይችል የአገረ-ሰብ ሽማግሌ አቅም በላይ ነው ተብሎ ተደጋግሞ በፋኖ ተገልጧል። ይህ አቡን ከእራሳቸው አቅም በላይ ነው - ይህ ወ አቡን እንጅ ዲፕሎማት አይደሉም ወይም አለም አቀፍ የፓለቲካ ልምድ እና ዝና ያላቸው አይደሉም። ቄሶች ከእዚህ አይነት ድርጊት መቆጠብ አለባቸው - ካልተጋበዙበት ቦታ መሄድ በእርሳቸው ላይ ችግር መፍጠር ነው።

Misraq
Senior Member
Posts: 11309
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: Breaking : አቡነ ኤርምያስ የብልፅግናን ስኳር ቅሞ ፋኖን ተቃወመ

Post by Misraq » 20 Nov 2023, 11:28

ወንድም አበረ

የዜጋ ፖለቲካ አራማጅ ዘረጦዎች የአማራ ሕዝብን ሰቆቃ እኛ አማሮች በምንረዳውና በሚያመን ሕመም አያዩትም አይታመሙትም፥፥ ሁሌ በመሃላችን ገብተው ነገሮችን ለማለዘብ የሚሄዱበት መንገድ ለአማራው ወጥፍያው ከሆነ አመታት የታየ ጉዳይ ነው

በዚህ ሌባ አቡን ተብዬ የሕዝብ አስተያየት እንደምረዳው ከሆነ የዜጋ ፖለቲካ አራማጁ ቡድን እስከ አሁን ከቀደመ ስ ህተቱ አለመማሩን ነው፥፥ የዜጋ ፖለቲካ አራማጁ ቡድን ዘረኛ አይደለሁም ብሎ ይመጻደቅ እንጂ ጥርስ የሌለው መሬት ላይ ምንም የማይፈይድ ዘረጦ ሆኖ ሳለ በምላስና በሚድያው ግን ፈርጣማ ነው፥፥ ይህንንም ተጠቅሞ ልዝብ ፖለቲካ እያራመደ ስ ህተቶችን ሳይረዳ ሕዝብን የሚያለዝብ ፖለቲካ እያራመደ ትግልን የሚጎትት ሆኖ ነው ያገኘሁት፥፥

በዚህም ረገድ የአማራ ሕዝብ አንድነት ተብዮ የዜጋ ፖለቲከኞችን ከጎራው ማባረር እንደሚገባው ነው የተረዳሁት፥፥ አቡነ ኤርምያስ ፋኖን ዘልፎ እየተናገረ በውጭ ያለውንም ደጋፊ የሬሳ ነጋዴዎች ብሎ መንግስት ተብየውን ኦሮሙማ እየተለሳለሰ መንግስትም ስ ህተት አለበት የሚለው አካሄድ እነ አንዳርጋቸውና ነአምን ለአምስት አመታት የተጉዋዙበት መንገድ ነው፥፥ የዜጋ ፖለቲካ አራማጁና ለፍላፊው ሃይል ካለፈው ስ ህተቱ አለመማሩን የምታውቀው አሁንም በድጋሚ እየተሳሳተና ለዘብተኛ አቁዋም እየያዘ የአማራን ሰቆቃ እያራዘመ መሆኑ ነው፥፥

የትግሬዎቹ እነ አባ ሰረቀ ብርሃንና አባ ማትያስ ሳያወላዱ ለወገናቸው ጥብቅና ሲቆሙ ይህ ባንዳ አቡን የአማራን ነጻ አውጪ ፋኖን ያራከሰበት መንገድ በትእግስት መታለፍ የለበትም፥፥

የዜጋ ፖለቲካ አራማጁም በአማራ ትግል ውስጥ ገብቶ ልፈትፍት ሲል እጁን መቁረጥ አለብን፥፥ ለአማራ ሕዝብ ከዜጋ ፤አንድነት ፖለቲካ አራማጁ የበለጠ ህወሃትና ኦነግ ይሻሉታል፥፥ ምክንያቱም ውስጥ ገብተው ማወናበድና ማለዘብ ስለማይችሉ

Abere
Member+
Posts: 9977
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Breaking : አቡነ ኤርምያስ የብልፅግናን ስኳር ቅሞ ፋኖን ተቃወመ

Post by Abere » 20 Nov 2023, 11:54

ለአለፉት 3 አስርት አመታት ወያኔ እና ኦነግ ትርክት መሰረት የኢትዮጵያ የፓለቲካ ማሳ የተሰናዳው ጎጥ እና ጎሳ ለመዝራት ብቻ ነው። ይህ ደግሞ አማራን ገድሎ በአማራ መቃብር ላይ እንድዘራ ታስቦ ነው። በእርግጥ አማራ ዘረኝነት በባህሉ ውስጥ የለም - አማራ አቃፊ እና ሆደ ሰፊ ህዝብ ነው። የየዋሁ አማራ ባህል እና አመለካከት " ሆድ ከአገር ይሰፋል" እያለ ለዘመናት እራሱን እየበደለ አገር ሰርቶ አገር የጠበቀ ባለውለታ ህዝብ ነው። በአማራ ውስጥ ደግሞ አማራ ሁነው እንደ ኮሶ ትል የአማራን አንጀት ታጣብቀው ሲቦጠቡጡት ኑረዋል። የአማራን ብሶት ከአንገታቸው በላይ እያለቀሱ ኪሳቸውን ሲጠቀጥቁ ኑረዋል። ለ27 አመታት በውስጥ ይሁን በውጭ በርካቶች ወያኔን ለመጣል መስዋዕት ሁነዋል - ከንዋይ እስከ ህይወት። ለምሳሌ ለ27 አመታት በውጭ የሚኖሩ አማራዎች በቁር እና በሃሩር ሳይሰለቻቸው ድምጻቸውን በአለም አደባባይ አሰምተው ወያኔን ለመጣል የፓለቲካ ቋጥኝ ጥለውበታል። ታዲያ አማራን የተጣቡት የኮሶ ትሎች ወዲያውኑ ሻንጣቸውን ሸክፈው አገር ውስጥ በመግባት ማዘናጊያ ፓለቲካ ይዘው ለኦሮሙማ ተጎነበሱ - ጫማ ላሱ። ለጎሳ በተገጠመ ሃዲድ ላይ የዜጋ ፓለቲካ ምናምን ምረጡን እያሉ የብዙ አስርት አመታት ልፋት ቀጥታ በመሶበ ወርቅ አድርገው ለእራዊት ኦሮሙማ አስረከበው ሲጨርሱ አሁን ደግሞ "አስወስጄ መጣሁ አስወስጄ" እንዳለችው ልጃ ገረድ ልክ የሞራል ብቃት እንዳላቸው አድርገው የአማራን ህዝብ ለቀጣዮቹ አስርት አመታት ሊያስገድሉት ይፈልጋሉ።

አዎ! "ሀ" እራስህን አድን ነው። ጉዳዩ እራስ የማዳን ነው። እየሞተ ያለው እኮ እስከ አሁን የአማራ ህዝብ ነው። የአሁኗ ኢትዮጵያ እኮ ጽረ-አማራ ናት። ለነገሩ ኢትዮጵያ ሳትሆን አሁን ያለቸው ኦሮምያ ናት - ሌንጮ ነግሮናል።

መነሻችን አማራ ነው ማለት ለማንኛውም ብሩህ አእምሮ ላለው ሰው ግልጽ ነው። አማራ በንቃት ከልማደኛ አድርባዮች መጠንቀቅ አለበት። ከፋኖ የሚተላለፍለትን ማሳሰብያ እና ጥሪ ብቻ ነው መቀበል ያለበት። አሁን ወቅቱ የትግል፤የዘመቻ እንጅ የቄስ ሰበካ እና የቃልቻ አዛን አይደለም።

Misraq wrote:
20 Nov 2023, 11:28
ወንድም አበረ

የዜጋ ፖለቲካ አራማጅ ዘረጦዎች የአማራ ሕዝብን ሰቆቃ እኛ አማሮች በምንረዳውና በሚያመን ሕመም አያዩትም አይታመሙትም፥፥ ሁሌ በመሃላችን ገብተው ነገሮችን ለማለዘብ የሚሄዱበት መንገድ ለአማራው ወጥፍያው ከሆነ አመታት የታየ ጉዳይ ነው

በዚህ ሌባ አቡን ተብዬ የሕዝብ አስተያየት እንደምረዳው ከሆነ የዜጋ ፖለቲካ አራማጁ ቡድን እስከ አሁን ከቀደመ ስ ህተቱ አለመማሩን ነው፥፥ የዜጋ ፖለቲካ አራማጁ ቡድን ዘረኛ አይደለሁም ብሎ ይመጻደቅ እንጂ ጥርስ የሌለው መሬት ላይ ምንም የማይፈይድ ዘረጦ ሆኖ ሳለ በምላስና በሚድያው ግን ፈርጣማ ነው፥፥ ይህንንም ተጠቅሞ ልዝብ ፖለቲካ እያራመደ ስ ህተቶችን ሳይረዳ ሕዝብን የሚያለዝብ ፖለቲካ እያራመደ ትግልን የሚጎትት ሆኖ ነው ያገኘሁት፥፥

በዚህም ረገድ የአማራ ሕዝብ አንድነት ተብዮ የዜጋ ፖለቲከኞችን ከጎራው ማባረር እንደሚገባው ነው የተረዳሁት፥፥ አቡነ ኤርምያስ ፋኖን ዘልፎ እየተናገረ በውጭ ያለውንም ደጋፊ የሬሳ ነጋዴዎች ብሎ መንግስት ተብየውን ኦሮሙማ እየተለሳለሰ መንግስትም ስ ህተት አለበት የሚለው አካሄድ እነ አንዳርጋቸውና ነአምን ለአምስት አመታት የተጉዋዙበት መንገድ ነው፥፥ የዜጋ ፖለቲካ አራማጁና ለፍላፊው ሃይል ካለፈው ስ ህተቱ አለመማሩን የምታውቀው አሁንም በድጋሚ እየተሳሳተና ለዘብተኛ አቁዋም እየያዘ የአማራን ሰቆቃ እያራዘመ መሆኑ ነው፥፥

የትግሬዎቹ እነ አባ ሰረቀ ብርሃንና አባ ማትያስ ሳያወላዱ ለወገናቸው ጥብቅና ሲቆሙ ይህ ባንዳ አቡን የአማራን ነጻ አውጪ ፋኖን ያራከሰበት መንገድ በትእግስት መታለፍ የለበትም፥፥

የዜጋ ፖለቲካ አራማጁም በአማራ ትግል ውስጥ ገብቶ ልፈትፍት ሲል እጁን መቁረጥ አለብን፥፥ ለአማራ ሕዝብ ከዜጋ ፤አንድነት ፖለቲካ አራማጁ የበለጠ ህወሃትና ኦነግ ይሻሉታል፥፥ ምክንያቱም ውስጥ ገብተው ማወናበድና ማለዘብ ስለማይችሉ

Misraq
Senior Member
Posts: 11309
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: Breaking : አቡነ ኤርምያስ የብልፅግናን ስኳር ቅሞ ፋኖን ተቃወመ

Post by Misraq » 20 Nov 2023, 12:42

.
.
.
Ermi boy was sitting next to this abiy soldier when he lectured amharas not to fight abiy

Abere
Member+
Posts: 9977
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Breaking : አቡነ ኤርምያስ የብልፅግናን ስኳር ቅሞ ፋኖን ተቃወመ

Post by Abere » 20 Nov 2023, 16:51

እዩት! ልቡ ሙቶ፥
እዩት! ህሌናው ሙቶ፥
እያስለፈለፈው ሆዱ ጅቡ ቀርቶ።

የአማራ ጥቅም አሳላፎ የሰጠው ማን ነው? ደቡብ አፍሪካ በምዕራባዊያን ቀጭ ትዕዛዝ አማራን በማግለል በደንደሱ ሊያርድ የሞከረው ወይስ የአማራ ህዝብን በመታደግ ከወያኔ ጉሮሮ ፈልቅቆ የአማራ ህዝብ እና እርስት ያስመለሰው። ይህ ዴደብ ሆዳም። አዲስ አበባ ከተማ መግባት የማይችለው እኮ አማራ ብቻ ነው። አዲስ አበባ አሳልፎ ለኦሮሙማ መጠቀሚያ የሰጠው ማን ነው? የኦሮሙማ አሽከር ማለት ይኸ ነው።

Misraq wrote:
20 Nov 2023, 12:42
.
.
.
Ermi boy was sitting next to this abiy soldier when he lectured amharas not to fight abiy

Selam/
Member+
Posts: 9905
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Breaking : አቡነ ኤርምያስ የብልፅግናን ስኳር ቅሞ ፋኖን ተቃወመ

Post by Selam/ » 20 Nov 2023, 19:23

ይኸን ሆዳም ካድሬ ሰው ብለህ አትጥራው፣ ሞት ጫፍ ላይ የተንጠለጠለ ወናፍ ነው። የፋኖም የመጀመሪያ ዒላማ እንዲህ ያለውን ከርሳም መዘርገፍ ነው።

ቄሶቹን በምን አይነት ሁኔታ እዚህ ቅርቃር ውስጥ እንደከተቷቸው ወደፊት የምናየው ይሆናል። ግን ከድሮውም ፖለቲካ ውስጥ መንቦጫረቅ ስለጀመሩ ዝምም ማለት አይችሉም ፣ ቢናገሩም አንዱን ወይንም ሁለቱንም ጎን ማስቀየማቸው አይቀሬ ነው። ፒፒ ሁለቱም አማራጭ ስለሚያዋጣት ነው ወደ እዚህ ውስጥ ገፍታ ያስገባቻቸው። ፋኖን ሲወቅሱም ታሸንፋለች፣ ክፍፍሉን በጣም ስለምትፈልገው፣ መንግስትንም ከተቃወሙ ደስታዋ ነው ምክንያቱም ቤተክርስቲያን የሚያቃጥሉትንና ቄስ የሚገድሉትን ገዳይ squad ጅቦቿን በአፋጣኝ ታሰማራባቸዋለች።

በዕንቁላል ላይ የመሄድ ያህል የሆነባቸው አባ ኤርምያስ፣ ፋኖንም ለሰላም ተቀመጡ አሉ ፒፒንም የንፁሃን ህዝቦችን ደም አታፍሱ አሉ። ሌላውን ዝባዝንኬ ትተን ማለት ነው። ሰነፍ የኦነግ-ሸኔ ካድሬዎች ግን ፋኖን ሜዳ ላይ የሚገጥም ጅማት በተፈጥሮ ስለሌላቸው፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የፋኖ ጠላት ነች የምትለዋን አዲስ መስመር ያጮዃታል እንደ ጉድ።

ኦነግ-ሸኔ በአንድ በኩል ቅንቅኑን ያራግፋል ፣ ካድሬዎቹ ደግሞ እንደ አህያ እየተንከባለሉ አቧራውን የባሰ ያራግቡታል። እሳቱ ውስጥ ያሉት ፋኖዎች ቀድሞ ማን መጥፋትና መመታት እንዳለበት ጠንቅቀው ያውቃሉ። ጠላት ማብዛትና አጀንዳ ማራባት የአየር በአየር ፒፒ ቱሪናፋዎች ስራ ነው።

Misraq wrote:
20 Nov 2023, 12:42
.
.
.
Ermi boy was sitting next to this abiy soldier when he lectured amharas not to fight abiySelam/
Member+
Posts: 9905
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Breaking : አቡነ ኤርምያስ የብልፅግናን ስኳር ቅሞ ፋኖን ተቃወመ

Post by Selam/ » 21 Nov 2023, 09:03

እውነት እውነቷን:

Post Reply