
-
- Member
- Posts: 4510
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
አብይ አቡነ ዳቢሎስን ማኖ ካስነካ ቦሀላ ሰሞኑን ይገድለዋል። ከዛ ፋኖ ገደለው ብሎ ፋኖን ይወነጅላል። ቢሞት ባይሞት እኛ ምን አገባን
ይሄ ደደብ ሰውዬ ገና ወያኔዎቹ ወደድነው ሲሉ ነው ጠርጥር ያልኩት 

-
- Member
- Posts: 4510
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Re: አብይ አቡነ ዳቢሎስን ማኖ ካስነካ ቦሀላ ሰሞኑን ይገድለዋል። ከዛ ፋኖ ገደለው ብሎ ፋኖን ይወነጅላል። ቢሞት ባይሞት እኛ ምን አገባን
ሀይማነተ ቢስ ወያኔ እንዴት ነው የተዋህዶን አባት የሚወደው
-
- Member
- Posts: 4510
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
-
- Senior Member
- Posts: 11356
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Re: አብይ አቡነ ዳቢሎስን ማኖ ካስነካ ቦሀላ ሰሞኑን ይገድለዋል። ከዛ ፋኖ ገደለው ብሎ ፋኖን ይወነጅላል። ቢሞት ባይሞት እኛ ምን አገባን
አቡነ ተብየው ኤርምያስ በሬ እየታረደለት ቅቅልና ጮማ አማርጦ በፓጃሮ ሹፌርና ሲያሰኘው በአውሮፕላን እየተጉዋዘ ቅንጡ ህይወት የሚኖር ሰው ነው፥፥ ስደትን መከራን እና ደረቅ ወንበር ላይ መቀመጥን አይፈልግም፥፥ በጎጃም ከአምስት መቶ በላይ ገዳማውያንና አበ ምኔቶች ሲታረዱ ዝም ያለ ሰው አሁን በኦሮሙማ ጀነራሎች ታጅቦ ፋኖን ሲያራክስ ቢታይ ያው ውሻ በበላበት ይጮሃል ነው፥፥ ብልጣ ብልጥ አደርባይ ስለሆነ መሃል ቆሞ ሁለቱንም እገስጻለው ያለበት የጮሌ ፖለቲካ አብይንም የሚያስንቅ ነው፥፥ ወዳጄ ወይ ከዚህ ነህ ወይ ከዛ፥፥ መሃል ብሎ ነገር የለም አሁን፥፥