Page 1 of 1

ለቀባጣሪው ኩሩሩ የአዲስ አበባን ጠቅላይ ነኝባዩ እሷንም ሊያጣ ነው:: የአዲስ አበባ ህዝብ ፋኖን ተቀላቀለ:: " መጣልህ" ብሎታል

Posted: 19 Nov 2023, 14:04
by Fed_Up
ጎበዝ በግርግር ስልጣን ላይ የወጡት የበሻሻው የፋራ ሿሿ የ7ኛ ጨ ተማሪ... የመጨረሻ ስኣቶች ቀርቧል::

"ሲያልቅ አያምር" ይላሉ ጌቶቹ ሲተርቱ:: በህዝብ የተተፋው ጠቅላዩ ንዴቱን ተከፋይ መሃይማን ፖርላማ መጥቶ ምራቁን እየደፈቀ ፖለቲካ የሚያባዳበት ቀን መጣ:: ልክ TDFን ልዋጋ በሚል ሽፋን መጬ ሊልበት የነበረውን ታሪክ በፋኖ ሊደግም ይችላል የሚሉ እሉ:: ከሆነ ግን ይህ የመመለሻ እድል የለውም::

እኔ እምፈልገው የሆዳሞቹን የስዩምን እና የደስአለኝን ማንቁርት ማነቅን ነው:: ሌላ አልፈልግም... የትም ሩጭ ላታመልጭኝ አታራሩጭኝ ብሏል በሉልኝ::