Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Member+
- Posts: 9977
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 18 Nov 2023, 18:51
ምን ነካው? ቀፋፊ አነጋገር። መከላከያ? ቄሱ ኦነግ ኦነግ መሰሉኝ? ፋኖ እኮ በግፍ የሚታረዱትን እና የሚገደሉት ቀሳውስት እና መነኮሳት ደም እየተበቀለ ነው። ቄስ የገደለ ኦነግ እኮ ነው አሁን አማራ ክልል ውስጥ ህግ እያስከበረበት ያለው።
Educator wrote: ↑18 Nov 2023, 18:41
Balege kes.