Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
@@
Member
Posts: 1326
Joined: 05 Dec 2014, 11:35

„ፋኖ መከላከያን በየቦታው እየወጋ በዚህ ከቀጠለ ሃገርን ያፈርሳል“ የብአዴን ቄስ

Post by @@ » 18 Nov 2023, 18:37

ህዝብ በመከላከያ ድሮን ሲጨፈጨፍ ያልተናገረ
መከላከያ በየቦታው ለምን ተወጋ የሚል ስብከት ይሰብካል
ውዳቂ

https://www.tiktok.com/@senorita.amen/v ... 3534578950

:lol: :lol: :lol:


Abere
Member+
Posts: 9977
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: „ፋኖ መከላከያን በየቦታው እየወጋ በዚህ ከቀጠለ ሃገርን ያፈርሳል“ የብአዴን ቄስ

Post by Abere » 18 Nov 2023, 18:51

ምን ነካው? ቀፋፊ አነጋገር። መከላከያ? ቄሱ ኦነግ ኦነግ መሰሉኝ? ፋኖ እኮ በግፍ የሚታረዱትን እና የሚገደሉት ቀሳውስት እና መነኮሳት ደም እየተበቀለ ነው። ቄስ የገደለ ኦነግ እኮ ነው አሁን አማራ ክልል ውስጥ ህግ እያስከበረበት ያለው።
Educator wrote:
18 Nov 2023, 18:41
Balege kes.

Post Reply