Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Abere
Member+
Posts: 9977
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

4 ኪሎ የገባው ሽብር ---> ፋኖ ፀረ-ዲሮን ሊታጠቅ ነው የሚለው ሹክታ እንቅልፍ ነስቷል።

Post by Abere » 18 Nov 2023, 12:15

4 ኪሎ የገባው ሽብር ---> ፋኖ ፀረ-ዲሮን ሊታጠቅ ነው የሚለው ሹክታ እንቅልፍ ነስቷል።

Like it or not this expected to happen. There are rumors even certain Fano special forces on training mission :lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 29406
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: 4 ኪሎ የገባው ሽብር ---> ፋኖ ፀረ-ዲሮን ሊታጠቅ ነው የሚለው ሹክታ እንቅልፍ ነስቷል።

Post by Horus » 18 Nov 2023, 14:56

አበረ፣
ይህ ቀላል ነገር አይደለም ። አቢይ ሰሞኑን ከቱርክ የገዛው ድሮን (ከ3 እስከ 5 የሚህኑ) እጅግ ምጡቅና እያንዳንዱ 100 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ ነው ። ማለትም 5 ድሮኖች ግማሽ ቢሊዮን ዶላር ማለት ነው ። ይህን መሰል ገንዘብ ለአቢይ የሚሰጠው የጡት ወንድሙ ቢን ዛይድ ነው ። ኢትዮጵያዊያን ይህን የአረብ ወረራ ለምን በዝምታ እንደ ሚያዩት አይገባኝም ። የፋኖ ፖለቲካ ክንፍ በጣም ደክሞብኛል ። አሳሳቢ ነው ። አቢይ አማራን ለማክሰም ቆርጦዋል ። ይህ ጉዳይ እንዴት ነው በቀላሉ የምታዩት?

Fed_Up
Senior Member
Posts: 19566
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: 4 ኪሎ የገባው ሽብር ---> ፋኖ ፀረ-ዲሮን ሊታጠቅ ነው የሚለው ሹክታ እንቅልፍ ነስቷል።

Post by Fed_Up » 18 Nov 2023, 15:50

Fano will get anti-drone weapons with expertise, making these toys useless. Stay tune!!

Abere
Member+
Posts: 9977
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: 4 ኪሎ የገባው ሽብር ---> ፋኖ ፀረ-ዲሮን ሊታጠቅ ነው የሚለው ሹክታ እንቅልፍ ነስቷል።

Post by Abere » 18 Nov 2023, 18:44

ሆረስ፤

አይደለም ድሮን ኒዩክሌር ቢታጠቅ አብይ አህመድ አማራ ክልልን መቸም ቢሆን ሊያስተዳድር አይችልም። አልቆለታል። የፈሪ ዱላው ብዙ ነው ይባላል - ጭንቀት ላይ ስለወደቀ ብቻ ነው።

ትክልል ነህ መቸም ቢሆን ዲሞክራቲክ መሆን የማይችሉት አረብ አገራት ለወንጀል መፈጸሚያ ገንዘብ ምንጭ መሆናቸው ይታወቃል። ሰው ኢምባሲ ውስጥ በመጋዝ የሚያርድ ዐረብ ለድንጋይ ዘመን ኦሮሙማ ሽል አራጅ መርዳቱ የሚያሰደንቅ አይደለም። አረብ ጥንትም ሁከት ነው አሁንም ወደ ፊትም ሁከት ነው። ለኢትዮጵያ እንደማይተኙ ይታወቃል። እኛ መልሳችን ምን መሆን አለበት ለሚለው አሸናፊ ሁኖ መዝለቅ ብቻ ነው። አንተ እንዳልከው የፋኑ ፓለቲካ ክንፍ ጠንካራ ስራ በመስራት ፋኖ አስፈላጊ የሆኑ መሳሪይዎች ጭምር የሚያገኝበትን መንገድ ማመቻቸት ነው። ይመስለኛል ጸረ-ድሮን ጉዳይ በተግባር ሊገባበት ዝግጅት ላይ ያለ ነው የሚል ጭምጭምታ አለ። ጸረ-ድሮን ቀላል ነገር ነው። አንድ 2ቱን የአብይ አህመድ ሰልቫጅ (ውራጅ) ድሮኖች ማራገፍ መልካም ነገር ነው።

እውነቴን ነው አማራ ፋኖ አብይ አህመድን አሸንፎ አዲስ አበባን ነጻ እንደሚያወጣ ሀቅ ነው።

ሌላው አማራ ፋኖ ከወያኔ ድክመት የተማረው ተሞክሮ እየጠቀመው መሆኑ ተረጋግጧል። ወያኔዎች በላይነሽ አመደ እንደ ጉንዳን ሲግተለተሉ ጨርሳቸዋለች ፋኖ ከዚያ ልምድ በመውሰድ ድሮን ስትንከራተት ትውላለች እንጅ ፋኖን ልታገኝ አልቻለችም። በንደት ግን የገበሬ ክምር ወይም ገባያተኛ ትመታለች።

Horus wrote:
18 Nov 2023, 14:56
አበረ፣
ይህ ቀላል ነገር አይደለም ። አቢይ ሰሞኑን ከቱርክ የገዛው ድሮን (ከ3 እስከ 5 የሚህኑ) እጅግ ምጡቅና እያንዳንዱ 100 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ ነው ። ማለትም 5 ድሮኖች ግማሽ ቢሊዮን ዶላር ማለት ነው ። ይህን መሰል ገንዘብ ለአቢይ የሚሰጠው የጡት ወንድሙ ቢን ዛይድ ነው ። ኢትዮጵያዊያን ይህን የአረብ ወረራ ለምን በዝምታ እንደ ሚያዩት አይገባኝም ። የፋኖ ፖለቲካ ክንፍ በጣም ደክሞብኛል ። አሳሳቢ ነው ። አቢይ አማራን ለማክሰም ቆርጦዋል ። ይህ ጉዳይ እንዴት ነው በቀላሉ የምታዩት?

Horus
Senior Member+
Posts: 29406
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: 4 ኪሎ የገባው ሽብር ---> ፋኖ ፀረ-ዲሮን ሊታጠቅ ነው የሚለው ሹክታ እንቅልፍ ነስቷል።

Post by Horus » 18 Nov 2023, 22:02

Abere wrote:
18 Nov 2023, 18:44
ሆረስ፤

አይደለም ድሮን ኒዩክሌር ቢታጠቅ አብይ አህመድ አማራ ክልልን መቸም ቢሆን ሊያስተዳድር አይችልም። አልቆለታል። የፈሪ ዱላው ብዙ ነው ይባላል - ጭንቀት ላይ ስለወደቀ ብቻ ነው።

ትክልል ነህ መቸም ቢሆን ዲሞክራቲክ መሆን የማይችሉት አረብ አገራት ለወንጀል መፈጸሚያ ገንዘብ ምንጭ መሆናቸው ይታወቃል። ሰው ኢምባሲ ውስጥ በመጋዝ የሚያርድ ዐረብ ለድንጋይ ዘመን ኦሮሙማ ሽል አራጅ መርዳቱ የሚያሰደንቅ አይደለም። አረብ ጥንትም ሁከት ነው አሁንም ወደ ፊትም ሁከት ነው። ለኢትዮጵያ እንደማይተኙ ይታወቃል። እኛ መልሳችን ምን መሆን አለበት ለሚለው አሸናፊ ሁኖ መዝለቅ ብቻ ነው። አንተ እንዳልከው የፋኑ ፓለቲካ ክንፍ ጠንካራ ስራ በመስራት ፋኖ አስፈላጊ የሆኑ መሳሪይዎች ጭምር የሚያገኝበትን መንገድ ማመቻቸት ነው። ይመስለኛል ጸረ-ድሮን ጉዳይ በተግባር ሊገባበት ዝግጅት ላይ ያለ ነው የሚል ጭምጭምታ አለ። ጸረ-ድሮን ቀላል ነገር ነው። አንድ 2ቱን የአብይ አህመድ ሰልቫጅ (ውራጅ) ድሮኖች ማራገፍ መልካም ነገር ነው።

እውነቴን ነው አማራ ፋኖ አብይ አህመድን አሸንፎ አዲስ አበባን ነጻ እንደሚያወጣ ሀቅ ነው።

ሌላው አማራ ፋኖ ከወያኔ ድክመት የተማረው ተሞክሮ እየጠቀመው መሆኑ ተረጋግጧል። ወያኔዎች በላይነሽ አመደ እንደ ጉንዳን ሲግተለተሉ ጨርሳቸዋለች ፋኖ ከዚያ ልምድ በመውሰድ ድሮን ስትንከራተት ትውላለች እንጅ ፋኖን ልታገኝ አልቻለችም። በንደት ግን የገበሬ ክምር ወይም ገባያተኛ ትመታለች።

Horus wrote:
18 Nov 2023, 14:56
አበረ፣
ይህ ቀላል ነገር አይደለም ። አቢይ ሰሞኑን ከቱርክ የገዛው ድሮን (ከ3 እስከ 5 የሚህኑ) እጅግ ምጡቅና እያንዳንዱ 100 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ ነው ። ማለትም 5 ድሮኖች ግማሽ ቢሊዮን ዶላር ማለት ነው ። ይህን መሰል ገንዘብ ለአቢይ የሚሰጠው የጡት ወንድሙ ቢን ዛይድ ነው ። ኢትዮጵያዊያን ይህን የአረብ ወረራ ለምን በዝምታ እንደ ሚያዩት አይገባኝም ። የፋኖ ፖለቲካ ክንፍ በጣም ደክሞብኛል ። አሳሳቢ ነው ። አቢይ አማራን ለማክሰም ቆርጦዋል ። ይህ ጉዳይ እንዴት ነው በቀላሉ የምታዩት?
ይህን ኮሜንትህን ዲዲቲ እንዳይሰማው ! ባለፉት ጥቂት ቀናት ፋኖ ከከተሞች ቢያፈገፍግ የተሸነፉ መስሎት ደብዛው ጠፍቶ የነበረው ዲዲቲ በቀን አስሬ ይለጥፋል ። አቢይ 60 ሺ ጦር በጎጃም ሲዘራ ፊትለፊት ገጥመው ተዋጊና መሳሪያ ቢያባክኑ ነበር ፋኖዎች የሚሳሳቱት ። ያደረጉት ልክ የህዝባዊ ጦርና የሽምቅ ዉጊያ ሳይንስ የሚያስተምረውን ነው ። ጠላት ሲመጣ ተሰወር ይላል! ጠላት ሲዘናጋ ምታው ይላል መጽሃፉ ! ያ ነው ቩካ ማለት !!

ጸረ ድሮን ትናንሽ እጅና ትከሻ የሚያዙና ሚተኮሱ አሉ ። እንደ ምንም ብለው አማሮች ይህን መሳሪያ መታጠቅ አለባቸው ! ያኔ ነው የኦሮሙማ ፈሪ ዱላ ጨርቅ የሚሆነው ።

ፋኖ አሁን እንደ ያዘው መቀጠል ያለበት በከተሞች የኦሮሙማ አሽከሮች እንዳይደርጁ እያወከ በገጠር አሁን እንደ ጀመረው ህዝባዊ አስተዳደር እየገነባ ሽምቅ ዉጊያውን ማካሄድ ነው ። ግዜ የፋኖ ወዳጅ ነው ። ለዚህ ነው ሕዝባዊ ጦርነት መርዘም አለበት የሚባለው ።

የኦሮሙማ መዋጋት አቅምና ሞራል በቅርቡ ይሰበራል ግዜው በረዘመ ልክ !

Post Reply