Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Horus
Senior Member+
Posts: 29409
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የዛሬው የብርሃኑ ጁላ ወሎ ዘመቻ ትርጉም

Post by Horus » 25 Sep 2023, 15:45

አሁናዊ የአማራ ጦርነት ስሌት ምን ይመስላል?
መስከረም 15 ቀን 2016 ዓም

አሁናዊ የፋኖ አላማ ምንድን ነው? የፋኖ ግዜያዊ ግብ ከተሞችን በመቆጣጠር መንግስትና አስተዳዳሪ መሆን አይደለም። የሲቪል መንግስትና አስተዳደር በየከተማው ቢያቋቁም ለነዚያ ሁሉ ፖሊስና ደህንነት በማዘጋጀት የሽምቅ ተዋጊም መንግስትም ሊሆን አይችልም ። ዛሬ ላይ ያን ለማድረግ እሚያስችለው የሲቪል አደረጃጀት የለውም ። ስለሆነም እስከ ተወሰነ ድሮ የነበረው የአስተዳደር መዋቅር አገልግሎት በመስጠት እንዲቀጥል ይፈልጋል። በማንኛውም ግዜ መንግስት ከሌለ የሚከተለው አናርኪና ስርዓትአልበኝነት ስለሆነ።

በመሆኑም የፋኖ ግዜያዊ አላማ የብልጽግናን የበላይ አለቆችን የፖሊስና ሚሊሺያ አለቆችን በማስወገድ የአቢይ አህመድ አስተዳደር በአማራ ምድር ሽባ ማድረግ ነው ። በድሮ አዮታዊ ቋንቋ ይህ የትግሉ ኔጋቲቭ ፕሮግራም ይባላል፤ ያለው ስርዓት ማፈራረስ ይባላል ። የፋኖ መንግስት ማቋቋም የትግሉ ፖዘቲቭ ፕሮግራም ይባላል።

በመላ አማራ ተዘርቶ ያለው የፋኖ ኃይል በአንድ እዝ የሚመራ ወጥ ሰራዊት ይሁን ወይ አይሁን የሚለው በቀላሉ የሚታይ ጥያቄ አይደለም ። አሁን ላይ አንዱ ትልቁ የፋኖ አድቫንቴጅ ያልተማከለ፣ ራስ እዝ፣ እንደ አካባቢው ሁኔት በነፋስ ፍጥነት የሚንቀሳቀስ አደረጃጀት መሆኑ ነው ። ያልተማከለ ሰራዊትን ማኔጅ ማድረግ እጅግ ይቀላል ። ስለሆነም ምን ምን አይነት ነገሮች ሲሟሉ ነው አንድ እዝ ያለው ወጥ ሰራዊት መሆን የበለጠ አድቫንቴጅ የሚኖረው የሚለው ቁልፍ ጥያቄ የሚያውቁት ራሳቸው የፋኖ ታክቲከኞች ናቸው ።

የአቢይ አህመድ አሁናዊ አላማ ምንድን ነው? የብርሃኑ ጁላ ስሌት ፋኖን በየከተማው እና ባላገሩ እያሳደደ ማጥፋት (የሽምቅ ተዋጊን በዚያ ዘዴ ማጥፋት ስለማይቻል) አይደለም። በያንዳንዱ የአማራ ከተሞች ውስጥም የብልጽ ግና አስተዳደር ለመመለስ ወይም ለማስፈን እና ለመከላከል አይደለም። ፋኖ እነዚህን አስተዳደሮች በማንኛውም ግዜ ሊያፈርሳቸው ስለሚችልና እንዲሁ ፋኖ ከተሞችን ይዞ የማስተዳደር አሁናዊ አላማ እንደ ሌለው ስለሚታወቅ ።

የአቢይ አህመድ አሁናዊ ዋና ስጋት ፋኖ ማዕከላዊ መንግስትን ለመገዳደር የሚያስችለው ወታደራዊ አደረጃጀትና ቁመና እንዳይዝ ለማድረግ ነው ። አሁን ያለው ዉጊያ በዚሁ መልክ ከቀጠለና የመከላከያ ወታደሮችና መሳሪያቸው ቀስ በቀስ ቀደ ፋኖ ከተሸጋገረ ፋኖ እራሱ ብሄራዊ መከላከያነት ማደርጉ የግዜ ጉዳይ ብቻ ስለሚሆን ። ለዚህም ነው ዛሬ ብርሃኑ ጁላ ሰራዊት ኮንሰንትሬት አድርጎ የጄኔራል ሙሃባውን ጦር ሊወጋ እየተዘጋጀው ያለው ። የሙሃባው ፋኖ ከሁሉም በላይ የተደራጀ ሰራዊት ነው ስለሚባል ።

በእኔ እምነት ይህን የብርሃኑ ዘመቻን ፊት ለፊት ገጥሞ ኃይል ማባከን አያስፈልግም ። ብርሁን ሰሜን ወሎ ሲመጣ ፋኖ ደቡብ ወሎ ወርዶ ሌላ ጥቃት ማድረግ ነው ያለበት ። ጠላት አድቫንስ ሲያደርግ አፈግፍግ ይላል ሳይንሱ ። ከዚያ የብርሃኑን ሰራዊት በትናንሽ ቡድን በመከፋፈል ማምከን ነው ።

Abere
Member+
Posts: 9978
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የዛሬው የብርሃኑ ጁላ ወሎ ዘመቻ ትርጉም

Post by Abere » 25 Sep 2023, 16:24

ሆረስ፤

የዐብይ አህመድ ፉከራ እንደ አህያ ፈስ ፋንዲያ ብቻ ሁኖ መቅረቱ አሁን ለሁሉም ግልጽ ነው - በአለም አቀፍ ደረጃ ሳይቀር። በ2 ሳምንት እንፈጽመዋለን እያለ ብርሃኑ ጁላ እንዳላወራ አሁን ግማሽ አመት ወይም 6 ወር እያስቆጠረ ነው። ይህ ደግሞ የኦሮሙማው ሹም በቅርቡ ይሸኛል ማለት ነው። 2016 ዓ.ም. ኢትዮጵያ ከኦሮሙማ አውሬ ትላቀቃለች።
Honestly, Fano is having fun against OLF-ENDF, it can enter, leave or take incursion in any city/town in the Amhara region. :mrgreen:
ገለቶማ ብርሃኑ ጂሎ ድሽቃ እና ስናይፐር ለምታስታጥቀን እያለ ነው ፋኖ። አማራ አይድለም ክላሽ ብትር በእጁ አናስይዘውም እንዳላሉ አሁን የአማራ ገብሬ ዙ-23 ሳይቀር ተረከባቸው። ስንት ክላሽ ተማረከ ተብሎ አይቆጠርም አሁን ስንት ዲሽቃ ገቢ ሆነ ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 29409
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የዛሬው የብርሃኑ ጁላ ወሎ ዘመቻ ትርጉም

Post by Horus » 25 Sep 2023, 16:40

አበረ፣
የእኔ እምነት ኦሮሞቹ መውደቃችን ካልቀረ አማራን ልክ እንደ ትግሬ አውድመን አድቅቀን እንተወዋለን የሚል ፕላን ይዘው እየተጓዙ ያሉት ። ለዚህ መሰል ክፉ ፕላን አማራ ባስቸኳይ ከቀረው ኢትዮጵያዊ ጋር ሆኖ አንድ ማስጠንቀቂያ የሚሰጣቸው እርምጃ መውሰድ አለበት ። አማራ በጣም ሞደስትና የዋህ ሕዝብ ነው ። እነዚህ ኦሮሞች አይሮፕላን ይዘዋል ከተማዎችን ሁሉ በጄት የሚደበድቡ ይመስለኛል ። ይህን መሰል እርምጃ እንዳይቃጡ የሚያስጠነቅቅ እርምጃ ፋኖ መውሰድ ይኖርበታል። ኦሮሙማን ከአራዊትነት የሚገታው ፍርሃት ብቻ ነው! ስነ ምግባር አይደለም!

Abere
Member+
Posts: 9978
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የዛሬው የብርሃኑ ጁላ ወሎ ዘመቻ ትርጉም

Post by Abere » 25 Sep 2023, 17:04

ሆረስ፤

አንተ ያነሳኸው ጥያቄ እጅግ ወቅታዊ ነው። በርካታ ዩቲዩቦች ላይ (ለምሳሌ ደረጀ ሃብተወልድ ) ጥቂት የማይባሉ ግለሰቦች ኦሮሞ እና አብይ አህመድን መለያየት አለብን ይላሉ። በአፅንዖት ኦሮሞዎችን ይጠይቃሉ - ይማጸናሉ። እንድሁም የተወሰኑ 2 ወይም 3 ኦሮሞዎች ይመስሉኛል አብይን ክፉኛ ይቃወማሉ - ፋኖን ይደግፋሉ። 360 ላይ እንድሁ ጎዳና ጠንካራ ጸረ-ኦሮሙማ ሃሳብ ይሰነዝራል - ይቃወማል። በብዙ መልኩ ስንመለከተው ከትግራይ ወገኖች በተለየ ሁኔታ የኦነግ ወይም የወያኔ የጎሳ ፓለቲካ ይቃወማሉ። እኔ እስከ አሁን ከትግራይ የማውቀው አቶ ገብረ መድህን አርያን ብቻ ነው። ይህ መልካም ነው ግን በቂ አይደለም። በእርግጥ የፋኖ ትግል ፍትሃዊ ኢትዮጵያዊ ነው። የማንንም መብት አይደፈጥጥም። ይህን ደግሞ ከመሪዎቹ ስብዕና ማወቅ ይቻላል። ለምሳሌ እስክንድር ነጋ።

ትልቁ ችግር አሁን ፋኖ ማተኮር ያለበት የያዘውን ትግል ማፋፋም እና መግፋት ነው። መማጸን እና ማባበል ላይ ጊዜ ማባከን የለበትም። ጦርነት ጊዜ አይሰጥም - ድርጅታዊ አሰራርም ጊዜ ይፈጃል። አብይ አህመድ ከኦሮሞዎች ጉያ መደበቅ ይፈልጋል። ይህን እያደረገ ነው። ሌላው አብይ አህመድ የቤ-መንግስት የሆነው ኦነግ-መከላከያ እና የጫካ ወይም የዱር ኦነግ/ሸኔ አለው - እነኝህ ሁለቱም በእርሱ የሚመሩ ናቸው - የኦሮሞ ህዝብ ሙሉ በሙሉ በሚመስል መልኩ ተጠርንፏል። ይህ ማለት የአማራ ፋኖ ቅስቀሳ በአረም የተዋጠ ጤፍን ነጻ አወጣለሁ እንደማለት ነው። ትግሉ ሲገፋ የአረሙ ባህርይ ይለያል። ጦርነት ዐጸፋ መልስ የመስጠት ሂደት ነው። በተቻለ መጠን የፋኖ የፓለቲካ ክንፍ ብሄራዊ ግንዛቤ ማስጨበጫ መስጠት ይገባዋል። ወታደራዊ ክንፉ ደግሞ ጦርነቱ የሚጠይቀውን እርምጃ መውሰድ ብቻ ነው። ከርፋፋ የላም እና የብግ እረኛ ኦሮሙማ በወታደራዊ ህግ የሚመራ አይደለም እንደ አህያ ከብት ስትዠልጠው ብቻ ነው የሚያውቀው። ስታባብለው እና ስትለምነው ደግሞ ጭራውን ነስንሶ ይቀብጣል ሽቅብ ሽቅብ ይጨማለቃል።

Horus wrote:
25 Sep 2023, 16:40
አበረ፣
የእኔ እምነት ኦሮሞቹ መውደቃችን ካልቀረ አማራን ልክ እንደ ትግሬ አውድመን አድቅቀን እንተወዋለን የሚል ፕላን ይዘው እየተጓዙ ያሉት ። ለዚህ መሰል ክፉ ፕላን አማራ ባስቸኳይ ከቀረው ኢትዮጵያዊ ጋር ሆኖ አንድ ማስጠንቀቂያ የሚሰጣቸው እርምጃ መውሰድ አለበት ። አማራ በጣም ሞደስትና የዋህ ሕዝብ ነው ። እነዚህ ኦሮሞች አይሮፕላን ይዘዋል ከተማዎችን ሁሉ በጄት የሚደበድቡ ይመስለኛል ። ይህን መሰል እርምጃ እንዳይቃጡ የሚያስጠነቅቅ እርምጃ ፋኖ መውሰድ ይኖርበታል። ኦሮሙማን ከአራዊትነት የሚገታው ፍርሃት ብቻ ነው! ስነ ምግባር አይደለም!

ethiopian
Member+
Posts: 5167
Joined: 09 Oct 2011, 21:29

Re: የዛሬው የብርሃኑ ጁላ ወሎ ዘመቻ ትርጉም

Post by ethiopian » 25 Sep 2023, 23:45

Horus wrote:
25 Sep 2023, 16:40
አበረ፣
የእኔ እምነት ኦሮሞቹ መውደቃችን ካልቀረ አማራን ልክ እንደ ትግሬ አውድመን አድቅቀን እንተወዋለን የሚል ፕላን ይዘው እየተጓዙ ያሉት ። ለዚህ መሰል ክፉ ፕላን አማራ ባስቸኳይ ከቀረው ኢትዮጵያዊ ጋር ሆኖ አንድ ማስጠንቀቂያ የሚሰጣቸው እርምጃ መውሰድ አለበት ። አማራ በጣም ሞደስትና የዋህ ሕዝብ ነው ። እነዚህ ኦሮሞች አይሮፕላን ይዘዋል ከተማዎችን ሁሉ በጄት የሚደበድቡ ይመስለኛል ። ይህን መሰል እርምጃ እንዳይቃጡ የሚያስጠነቅቅ እርምጃ ፋኖ መውሰድ ይኖርበታል። ኦሮሙማን ከአራዊትነት የሚገታው ፍርሃት ብቻ ነው! ስነ ምግባር አይደለም!
Oromuma = is an Oromo identity and it will stay forever. What happened to we are in Arat Killo ??? I love Ethiopia , but i know for sure extremists like Fano aint the answer ... doomed !!! Mashila watchers can't be warriors but farmers

union
Member
Posts: 4487
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የዛሬው የብርሃኑ ጁላ ወሎ ዘመቻ ትርጉም

Post by union » 26 Sep 2023, 00:30

You Akaleguzi agame

What's popin anbeta ni'ga :lol:

ethiopian wrote:
25 Sep 2023, 23:45