Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
sarcasm
Member+
Posts: 9890
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

አሃዳዊያን አንዳርጋቸው ፅጌና ታማኝ በየነ የፋኖ የፖለቲካ መሪዎች ሆኖ ለመቅረብ በአብዩ በለው የሚመራ ህ.ፍ.ዴ.ን የተሰኘ የትግል መጥለፊያ የአየር-በአየር ድርጅት አቋቋሙ

Post by sarcasm » 19 Sep 2023, 09:59

አሃዳዊያን አንዳርጋቸው ፅጌና ታማኝ በየነ የአማራን ትግል ለመጥለፍ የፋኖ የፖለቲካ መሪዎች ሆኖ ለመቅረብ በተላላኪያቸው አብዩ በለው የሚመራ አየር በአየር ዕድርጅት ህ.ፍ.ዴ.ን የተሰኘ የትግል መጥለፊያ የአየር በአየር ድርጅት አቋቋሙበማንነት ቀውስ የምትሰቃየው ባለሁለት እግር አህያው አብዩ በለው ሆይ.......‼
By ዴቭ ዳዊት* "አማራ" ብለህ ከማጭበርበርህ በፊት ፌስቡክ ፕሮፋይልህ ላይ የፃፍሃትን "ኤዲት" ማድረጓን "ረስተሃል"።

"ጎንደር" የአማራ አንዱ ግዛት ርስትነቱም የሁላችንም አማራዊያን ነው። በጎንደሬነቱ ብቻ (ጎንደር በመወለዱ) የተገደለም የተሰደደም የለም፤ የጎንደር አማራ በመሆኑ ግን የተሳደደም፣ የተገደለም፣ እየተገደለም ያለ ህዝብ አለ‼

በረከት ስምኦን፣ አሉላ ሰሎሞን፣...ወዘተ ለምሳሌ ጎንደሬዎች (ጎንደር የተወለዱ) ናቸው። በጎንደሬነታቸው (ጎንደር በመወለዳቸው) ምክንያት የመገደል አደጋም ይሁን ስጋት ግን የለባቸውም። በአንፃሩ መላው የጎንደር አማራ የህልውና ስጋት አለበት ምክንያቱም ማንነቱ አማራ ስለሆነ‼‼‼እያስገደለው ያለም ማንነቱ እንጂ የትውልድ ቦታው ስላልሆነ‼‼‼ ይህ ስጋት ደግሞ እንኳን በሀገሪቱ ቀርቶ በአሜሪካና በአውሮፓ የተወለዱ አማራዊያንን በእኩል የሚመለከት ጉዳይ ነው። ስለዚህ አደጋ ላይ የወደቀው ጎንደሬነት (ጎንደር መወለድ) ሳይሆን አማራነት (ማንነት) ነው፤ ለዚያም ነው ጎንደር የተወለደ አማራ መቀሌ በህይወት የመኖር ዋስትና ሳይኖረው ጎንደር የተወለደው ቅማንት መቀሌ ላይ በህልውና ከመኖር አልፎ ለዘመናት አስጠግቶ ያኖረውን የጎንደር አማራ ለመውጋት የሽብር ቢሮ ከፍቶ ይንቀሳቀስ የነበረው። ያው "ጎንደር" ብለህ ስለመጣህ በጎንደር ላይ ትኩረት አደረግሁ እንጂ ዕሳቤው በቀሪ የአማራ ግዛቶች ላይም የሚሰራ ነው።

እጅግ አሳዛኙ ነገር የወልቃይት ጉዳይ፥ በአንተ ሰሊጥ ሊለቅም ለቀን ስራ ብሎ ከክልል-1 ከመጣ ቤተሰብ በተደቀለ መፃተኛ ሲቀነቀንና የወልቃይት አማራዊያን ሰማዕታት ድርጅት በአንተ ሲዘወር ማየት ነው።

በነገራችን ላይ እነዚህ ጭርግድ ሰገጤዎች በእነሱ ቤት ምን እያካሄዱ እንደሆነ እኛ አናውቅም። የሆነው እንዲህ ነው፦ ታማኝ በየነና አንዳርጋቸው ፅጌ ይህንን ድቅል ባለሁለት እግር አህያ ከፊት አድርገው በሽርፍራፊ ሳንቲም የሚደልሏቸውን "የብአዴን ሚሊሺያ" ጥቂት አባላትን ("ፋኖ" እያሉ የተከበረውን ስም በማርከስ የሚጠሯቸው ነገር ግን የብአዴን ፔሮል ላይ ስማቸው ያለ) ሰበሰቡና "ፋህፍዴን" የተሰኘ ማደናገሪያ "ድርጅት" መሠረትን አሉ። ወዲያው የታማኝ በየነ ወንድም (ተወልደ በየነ) ሚስት የሆነችው "ርዕዮት አለሙ" የተሰኘችው ብጉራም አሮጊት በሚዲያዋ ይህንን ድቅል ባለሁለት እግር አህያ ይዛ ብቅ አለች። በስመ ሚዲያ ባለቤትነት መዓዛ መሐመድም የዚህ ጨዋታ አድማቂ ሆነች። መዓዛን እላይ የሰቀላት የአማራ ህዝብ እንጂ ታማኝ በየነ የሚባል ለምኖ-አደር አልያም አንዳርጋቸው ፅጌ እንዳልሆነ ካልገባትና ከዚህ አፍራሽ ነውሯ ካልተመለሰች፥ "ቆምሁበት" ከምትለው ከፍታ ገና ወደ መሬት ሳትወርድ እንደ ኮሉምቢያ መንኮራኩር ወደ ጥቃቅንነት መቀየሩ ከባድ አይሆንም። አዕምሮና ማስተዋሉን ያልተነፈገ ሰው ካልሆነ በቀር፥ ከሳምንታት በፊት አብሯት ማይክ ሐመር ቢሮ የገባ ሸለምጥማጥ፥ ወዲያው ጭምብሉን አውልቆ ከአንዳርጋቸው ፅጌና ታማኝ በየነ ጋር ሆኖ ፀረ-አማራ ድርጅት "አቋቋምሁ" ሲል፥ የዚያ አሙቁልኝ ሆና ያውም በአማራ ህዝብ በሚደገፍ ሚዲያዋ አደባባይ ባልወጣች ነበር። ሁላችንም ከህዝባችን ሰቆቃና ከአማራ ህዝብ ጥቅም በታች ነን‼ ስህተትን ማረም እንጂ አንገተ ደንዳናነት የትም አያደርስም‼‼‼

በተረፈ ይህ ድቅል ባለሁለት እግር አህያ ርስታችን ጎንደርን የእሱ መሰሪ ሐሳብ መደበቂያ ለማድረግ የተነሳ፣ ታማኝ በየነ አቅጣጫ እየሰጠ የሚነዳው፣ አንዳርጋቸው ፅጌ የሚጋልው፣ "አማራ፣ አማራ" መጫወት የሚያምረው፥ እነ ታማኝ በየነ የአማራን እንቅስቃሴ እንዲሰልል ተልዕኮ አስታቅፈው ሲልኩት ብቻ እንደሆነ እናውቃለን።


የዚህ ድቅል ባለሁለት እግር አህያን የኦሃዮ ፍርድቤቶች የከረፋ ገመና በጥቂት ቀናት ውስጥ አውጥቼ የማሰጣው ይሆናል።
ዴቭ ዳዊት
Please wait, video is loading...

sarcasm
Member+
Posts: 9890
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: አሃዳዊያን አንዳርጋቸው ፅጌና ታማኝ በየነ የፋኖ የፖለቲካ መሪዎች ሆኖ ለመቅረብ በአብዩ በለው የሚመራ ህ.ፍ.ዴ.ን የተሰኘ የትግል መጥለፊያ የአየር-በአየር ድርጅት አቋቋሙ

Post by sarcasm » 26 Sep 2023, 08:29

Please wait, video is loading...


Post Reply