-
- Member
- Posts: 4090
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
-
- Member
- Posts: 4090
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
Re: Verbal fight between Oromo and Amhara representatives
ወይ ግዜ
ትላንት ስለ አማራ የምንለፈልፈው ጥቂት ነበርን:: የኦሮሞ ወረራንም የምናሳውቀው ጥቂት ነበርን:: ጋላ ስንል አንሰደብ ነበር:: አሁን ጋላ ማለት የለባችሁም የምንለው አኛ ጥቂቶቹ ስንሆን ተሳዳቢው ደሞ ብዙሃኑ ሆኗል::አሁን ስለ ኦሮሞ መጤነት ተንታኙ ለቁጥር ያዳግታል:: ይገርማል:: ይህን ጉደኛ ቪድዮ አስቀመጨረሻው አዩት: