Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
DefendTheTruth
Member+
Posts: 8988
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ቅዠት ና እብደት አንድ አይደሉም፣ መሰለኝ።

Post by DefendTheTruth » 18 Sep 2023, 16:05

ቅዠት ና እብደት አንድ አይደሉም፣ መሰለኝ።

እስክንድር ነጋ ቅዠት ዉስጥ ሳይሆን፣ እብደት ዉስጥ ያለዉ ነዉ፣ ሰዉዬዉን ወደ አማኑኤል የምወስደዉ አጥቶ የአማራን ሕዝብ ለጉስቁልና እየዳረገ ነዉ።
መብቴዉ አንድ ና አንድ ብቻ ነዉ፣ ሰዉዬዉን ቶሎ ብሎ ወደ አማኑኤል መዉሰድ ይጠቅማል፣ ይመስለኛል።

ከቅዠት ሰዉ የተወሰነ ጊዜ ላይ መባነን ወይም መንቃት ይችላል፣ የአእምሮን ችግር በራሱ ይቃለላ ብሎ እንደ ቅዠት ዝቅ አድርጎ መመልከት፣ መብቴ አይሆንም!



Post Reply