Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Horus
Senior Member+
Posts: 29364
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ብርሃኑ ነጋ ቦንጋ የአቢይ አህመድ አሊ ጽዋሬ ድባብ

Post by Horus » 18 Sep 2023, 03:02

ትርጉሙን አጠያይቃችሁ አግኙት !

Assegid S.
Member
Posts: 883
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ብርሃኑ ነጋ ቦንጋ የአቢይ አህመድ አሊ ጽዋሬ ድባብ

Post by Assegid S. » 18 Sep 2023, 07:44

ሰላም ሆሩስ; መልካም ኣዲስ አመት ብያለሁ! 8)

ከኣንተ የተቀበልኩትን ለኣንተው ልመልስ ... ከዚህ ቀደም እንደነገርከን በትክክል ካስታውስኩት " የታቦት ዣንጥላ ተሸካሚ" ማለት ይመስለኛል ።

Abere
Member+
Posts: 9921
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ብርሃኑ ነጋ ቦንጋ የአቢይ አህመድ አሊ ጽዋሬ ድባብ

Post by Abere » 18 Sep 2023, 09:46

ትርጉሙም ቀጥታ ወንድማችን አሰገድ እንዳገኘው ተረድቻለሁ።

የእርሱን ትርጓሜ ተከትዬ ግን 2ቱ ቃላት የግዕዝ ቃላት የቱን ያህል በአማርኛ አነጋገር ውስጥ ስፊ ሚና እንዳላቸው ግምት ሰጠሁ።

ወላዲ በድባብ ትሂድ ከሚለው የአማርኛ ምሳሌያዊ አነጋገር - በዣን/ጃን/ ጥላ። ጃን/ዣን/ ሌላ ቃል ይመስለኛል። ንጉስ - ጌታ ይመስለኛል። ለምሳሌ ጃንጥራር የሚል ማዕረግ። ጃን ተከል

ጸዋረ (ጦረ) - ተሸከመ ወይም አገለገለ፥ ጦረ፥ያዘ እንደማለት ይሆናል። ሽማግሌ መጦር መያዝ ይባላል።

Post Reply