ነገሩ እንዲህ ነው።
በወያኔ እቅድ መሰረት 2020 (በፈረንጅ አቆጣጠር) ሕገ መንግሥት አንቀፅ 39 ተጠቅመው ታላቋ ትግራይን የመመስረት ዓላማቸውን በይፋ የሚያውጁበት ዓመት እንዲሆን ታስቦ ነበር።
ሁለት አመት ሲቀረው ግን ያላሰቡት ነገር ገጠማቸው። በኢትዮጵያ ከሥልጣን ተባረው መቀሌ ሸሽተው ገቡ።
ፕላን B ስላልነበራቸው የሰሜን ጦር እዝ ላይ በድንገት ጥቃት አድርሰው መሳሪያዎቹን ዘርፈው ደደቢት ጫካ ገቡ።
ኤርትራ ላይ ወታደራዊ ጥቃት ለማድረስ ታስቦ በትግራይ በተለያዩ ቦታዎች የቀበሩዋቸው ብዛት ያላቸው ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎችም ነበሩ።
በውጭ አገር ያሰፈሩዋቸው ካድሬዎቻቸውም የኤርትራውያን ማንነትን ተላብሰው የፕሮፓጋንዳ ዘመቻውን ከምን ጊዜም በላይ አጠናክረው ገፉበት። የትግራይን የመገንጠል ውሳኔ በጉጉት ይጠባበቁ ጀመር።
ነገር ግን እንዳሰቡት አልሆነም። አንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን የትግራይ ወጣትና ታዳጊዎችን አስፈጅተው እግሬ አውጪኝ በማለት ፈርጥጠው አሜሪካ አገር ጡገኝነት ጠየቁ። በትግራይ መግቢያና መሸሸጊያ ጥግ አጡ።
ዛሬ በውጭ አገር እየፈፀሙት ያለውን የሽብር ተግባር የደረሰባቸውን ሽንፈት ለመሸፋፈን ያለመ ነው። ሽንፈታቸውን በሐሰት ፕሮፖጋንዳ ለማካካስ የሞት ሽረት ጥረት እያካሄዱ ይገኛሉ። ለምሳሌ፣ ትግራይ ትስዕር የሚለውን ማሊያ አውልቀው ሰማያዊ ቲሸርትን በመልበስ የኤርትራ ዳያስፖራ ማህበረሰብ ለመጨፍጨፍ ዱላና ዲንጋይ ይዘው ብቅ ብለዋል። ብዙዎቹ ከፖሊስ ጋር ተጋፍጠው ህይወታቸውን አልፏል። በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉትም ዎደ ትግራይ ዲፖርት እየደረጉ ነው።
ለምሳ ያሰቡዋቸው ለቁርስ አደረጉዋቸው!

