Page 1 of 1

የምንጃር አውራ ጎዳና ከተማ ትንቢት!

Posted: 18 Sep 2023, 01:47
by Horus
አማራን ነቅሎ ኢትዮጵያን ኦሮሞ የማድረጉ ቅዠት ዛሬ አሁን በትንሿ አውራ ጎዳታ ለመላ ኢትዮጵያ ታውጇል! የአቢይ ሺመልስ ኦሮሙማ ከመላ ኢትዮጵያ ጦርነት እንደ ሚደባ አውራ ጎዳና አውጃለች ! ደቡብ እንደሆነ አቋሙ ግልጽ ነው ። ጦርነቱ ኦሮሙማና ኢትዮጵያ እንደ ሚሆን አያጠራጥርም !