Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Abaymado
Member
Posts: 4090
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ፋኖ 4 ኪሎ መግባት አይችልም? ለምን? Sun and Defendthetruth፣ can you help me?

Post by Abaymado » 17 Sep 2023, 15:28

ይህንን ጥያቄ የምጠይቀው ብዙዎች አየጠየቁ ስለሆነ ነው::የሚያቀርቡት መላ ምት አማራ ብቻውን ሌላውን ጨፍልቆ አገር ሊያስተዳድር አይችልም ከሚል ነው::

ብዙ ኦሮሞዎችም ይህንን ይጋሩታል:::: ትግሬ አዲስ አበባ መግባት አይችልም ምክንያቱ ደሞ አዲስ አበባ የሰው መሬት ነው:: አማራ ግን መግባት ይችላል ለምን ቢሉ አዲስ አበባ የራሴ ናት ብሎ ያምናል::አናም የአማራን መሬት መቆጣጠር ይችላል::

ሌላው ብሔር አማራን አዲስ አበባ መግባት አትችልም ብሎ ከተነሳ መሳርያ አንስቶ አማራን መግጠም ይችላል:: ኦሮሞም ያለው አጣ ፈንታ ይህ ነው::ያ ማለት ግን አማራ አዲስ አበባ ቢገባ ይገነጠላል ማለት ሳይሆን: ከሌሎች ብሔረሰቦች ጋር የአገሪቷን አጣ ይወስናል:: አንስማማም ያሉ ወደፈለጉበት መሄድ ይችላሉ::

ምን ታስባላችሁ?

Abere
Member+
Posts: 9923
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፋኖ 4 ኪሎ መግባት አይችልም? ለምን? Sun and Defendthetruth፣ can you help me?

Post by Abere » 17 Sep 2023, 15:59

አማራን የሚገድለው ገዳይ ምንጩ 4 ኪሎ ስለሆነ፤ 1ቁጥር የግድያ ዒላማ የሆነው ደግሞ 99፡9% አማራ ስለሆነ ያንን የጥፋት ድራጎን ጎትቶ የማስወጣት 100% የሞራል እና የዜግነት መብት አለው። የአማራን የነጻነት ጎዳና እና ጉዞ የሚያስተጓጉሉ ኦሮሙማዎች ምናልባትም አልሞት ባይ ወያኔዎች እንጅ ሌላ ማንም ሊኖር አይችልም። ካለ ደግሞ ከኦሮሙማ ጋር በመሆን አማራን ይግጠም - ግን የለም። ኢትዮጵያ ለ32 አመታት የምትረበሸው በ2ቱ ብቻ ነው። የኦሮሞ ልዩጥቅም እና እንገነጠላለን ባይ ኦሮሙማዎች እና አባይ ትግራይ አገር እንመሰርታለን ባይ ወያኔዎች። በ2ቱ ነው ሌላው 84 በላይ ያሉ ጎሳዎች የሚታወኩት። የሚጮኹትም አብይ አህመድ የቀጠራቸው ደላላዎች ናቸው።

Post Reply