Please wait, video is loading...
-
- Member
- Posts: 4090
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
Re: Lidetu has spoken!
አና ታሪክን መሰረት ካላረገ ማንም ተነስቶ የማንንም መሬት መያዝ ይችላል ማለት ነው:: አማራ መቀሌን የአማራ ነው ማለት ይችላል:: ሱዳንም ገብቶ ካርቱም የአማራ ነው ማለት ይችላል:: ይህ የማይቆም ጦርነት ያመጣል::
ምን አስበህ አንደሆነ አልገባኝም:: ስለ ወልቃይት ተጨንቀህ አይመስለኝም: ስለ ኦሮምያ አስበህ መሰለኝ::
ምን አስበህ አንደሆነ አልገባኝም:: ስለ ወልቃይት ተጨንቀህ አይመስለኝም: ስለ ኦሮምያ አስበህ መሰለኝ::
-
- Senior Member
- Posts: 14412
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: Lidetu has spoken!
ልደቱ ወስላታ ስለሆነ ወልቃይት ጠገዴ ሁመራና ራያ የኣማራ ርስት መሆናቸው እያወቀ ትክክለኛው ኣቋም ሊወስድ ኣልፈለገም ። ከወስላታነት በላይ ደሞ በትግሬዎች እንዳይጠላ ይፈራል ።
ወስላታ ልደቱ ሲዋሽ " የወልቃይት ሰዎች ስብጥር ማንነት ኣላቸው " ብሎ ተናገረ ። እውነቱ ይሄ ነው ፥ የወልቃይት ሰዎች ( ቤተ-ሰቦቼ ለረጅም ግዜ እዛ ኖረዋል ። የወልቃይት ጣፋጭ ትግርኛ መሰረቱ ኤርትራ ነው ። ትግራይ ኣይደለም ። ) ኣማራ ናቸው ። እንደሱ ስለሆነ ነው ሰዎቹ ጥያቄኣቸው የማንነት ጥያቄ መሆኑን የሚደጋግሙት ። በዘመነ ወያኔ ሰፋሪ ለመሆን ከትግራይ በወያኔ መሪዎች ተገፋፍቶ ( ቀዋሚ/ፐርማነንት ዲሞግራፍያዊ ለውጥ ለማምጣት ) ከትግራይ ( ቲግራይ ፕሮፐር ) በቦታው የሰፈሩ ትግሬዎች ደሞ ማንነታቸው ትግሬ ነው ።
በወልቃይት " ስብጥር ማንነት " የሚባል ነገር የለም ። በኦሮምያም እንደ ኣብዮት ኣሕመድ ዓሊና የበቀለ ገርባ ልጆች የመሳሰሉ ሰዎች ስለ ማንነታቸው ስትጠይቃቸው ኦሮሞ ነን ነው የሚሉት ።
To be fair to Lidetu ......
መንግስቱ ሃይለ-ማርያም እንዳለው የኣማራ የማንነት ጉዳይ ጠንካራ ስላልሆነ ባሁኑ ግዜ " ወሎ በኦሮምያ ቁጥጥር ቢሆን ምን ኣለበት ...." የሚሉ የ"ኣማራ" ኤሊቶች እንዳሉ መርሳት የለብንም ።
-
- Member+
- Posts: 8944
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: Lidetu has spoken!
The ultimate proof of your failure, instead of countering his argument you start to name call him (the route of insult). Pile of an insults will not going to do a tiny job of a counter-argument. A trade mark of the current day Ethiopian mobs.Abe Abraham wrote: ↑16 Sep 2023, 19:55
ልደቱ ወስላታ ስለሆነ ወልቃይት ጠገዴ ሁመራና ራያ የኣማራ ርስት መሆናቸው እያወቀ ትክክለኛው ኣቋም ሊወስድ ኣልፈለገም ። ከወስላታነት በላይ ደሞ በትግሬዎች እንዳይጠላ ይፈራል ።
....
I am not a fan of Lidetu but in this case he made a persuasive and convincing argument and on that he has scored a point, while you and those in your camp have lost with a knock-out.
Try to learn about how someone could present one's argument, if you care about yourself.