Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply



Digital Weyane
Member+
Posts: 8069
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Happening now: Brged Nhamedu occupies HGDEF fundraiser in German

Post by Digital Weyane » 16 Sep 2023, 14:01

በውክልና ጦርነቱ ወቅት እስከ አንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን የሚደርሱ የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ወታደሮችን በሂዩማን ዌቭ በጅምላ በመላክ እንደ ቄራ በጎች ያስፈጁ ወያኔዎች፣ ያ አልበቃ ብሏቸው ዛሬም የትግራይ ወያኔ ዳያስፖራ አባላትን ለሽብር ተግባራት በማሰማራት በነጮች ፖሊስ እጅ እንዲወድቁና ፣ ታስረው ዎደ ትግራይ ዲፖርት እንዲደረጉ እየዳረጉዋቸው ነው። ጌም ኦቨርን ለመቀልበስ የሚደርገው የአሸባሪው ወያኔ ዜሮ ሳም ጌም። ዘመኑን የማይመጥን የድንቁርና ጥግ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:



ዛሬም የትግራዋይ ደም በዳይስፖራ እንደ ጅረት እየፈሰሰ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry:





euroland
Member+
Posts: 7008
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: Happening now: Brged Nhamedu occupies HGDEF fundraiser in German

Post by euroland » 16 Sep 2023, 14:31

Meanwhile, in Kilil Chigray…..

Please wait, video is loading...
eden wrote:
16 Sep 2023, 12:25

Post Reply