Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Horus
Senior Member+
Posts: 29365
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ፋህፍዴን

Post by Horus » 16 Sep 2023, 02:16

አሕግ ማነው?
ሌሎቹ ሁለቱስ?
ጥሩ ነው እስካሁን ያማራ ንቅናቄ በ4 ግምባሮች ተደራጅቷል
ቀጥለው አንድ ያማራ ጉባኤ ይሆናሉ ! በቃ

Wedi
Member+
Posts: 7806
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ፋህፍዴን

Post by Wedi » 17 Sep 2023, 05:06

Horus wrote:
16 Sep 2023, 02:16
አሕግ ማነው?
ሌሎቹ ሁለቱስ?
ጥሩ ነው እስካሁን ያማራ ንቅናቄ በ4 ግምባሮች ተደራጅቷል
ቀጥለው አንድ ያማራ ጉባኤ ይሆናሉ ! በቃ

ፋህፍዴን መሳይ መኮነን የአማራ ህዝብ/የፋኖ ትግል ለመጥለፍ የፈበረከው የሱቅ በደርቴ ድርጅት ነው፡፡

መሳይ መኮነን በመጀመርያ ወዳጆቹ እነ ዶር የኖስ ብሩ እና ልደቱ አያሌው ያሉን ለአማራ ህዝብ ምንም አስተዋጾ የሌላቸው እንግዶች በማቅረብ የአማራ ህዝብን/የፋኖ ትግል/ አንድ የሚያደርግ እና የሚያታግል መሪ ደርጅት የለው በመላት ከፍተኛ ፕሮፖጋንዳ ሲሰራ ከቆየ በኋላ ዛሬ ደግም ራሱ መሳይ መከኦን ያቋመን ፋኖን የሚመራ ድርጅት ብሎ "ፋህፍዴን" የተባለ የሱቅ በደረቴ ድርጅት ይዞ መጥቶ የአማራ ህዝብን/የፋኖን ትግል ለመጥለፍ ጉድጓድ እየቆፈረ ነው፡፡ መሳይ መኮነን መስሎት ነው እንጅ እንዲህ የሚዳክረው የአማራ ህዝብ የመሳይ መኮነን ሴራ በደንብ ከተረዳው ቆይቷል!! እኛም አውቀናል፣ ጉድጓድ ምሰናል!!!

Lovetarik
Member
Posts: 339
Joined: 10 Apr 2018, 00:39

Re: ፋህፍዴን

Post by Lovetarik » 17 Sep 2023, 13:01

ፋኖ ወደ ድል እየተጠጋ ሲመጣ የድል አጥቢያ አርበኞች ጥምብ እንደሸተተው አሞራ ከየዋሻቸው ወጥተው እራሳቸውን የትግሉ መሪ አድርገው ብቅ ብለዋል።
የመሳይ አካሄድ ምንም አላማረኝም። ሲጀመር ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እንግዳ እያደረገ የሚያቀርባቸው ሁሉ ከዚህ በፊት የኢትዮጵያን ህዝብ ትግል እንዲጨናገፍ ትልቅ አስተዋጽኦ ያደረጉ ወላዋይ ባንዳዎችን ነው። ለአብነት ክህደት አያሌው። ሲቀጥል ደግሞ known intellectual opportunists like Yonas Biru ን ነው። ወይም ቶሮንቶ የሚገኘው ተክለማሪያም የሚባል ስነምግባር የጎደለው ወላዋይ ግለሰብ ነው። ስለዚህ ግለሰብ ብልግና ቶሮንቶ የሚኖሩ ሰዎችን ጠይቁ።

እሁን ትግሉ ፍሬ እያፈራ ባለበት ሰአት በተለያየ አደረጃጀት ድሉን ለመቀራመት የሚደረገው እሩጫ ከድል በሁዋላ ለሚኖረው ስርአት ምስረታን ውስብስብ ያደርገዋል።

እነዚህ opportunists እኛ የፋኖ የፖለቲካ ክንፍ ነን በአሉ ማግስት መንግስት በአፈቀላጤዎቹ በኩል መደራደር እፈልጋለሁ ማሉቱ እነዚህ ሰዎች በመንግስት ሃይሎች እንደሚታገዙ ጥርጣሬን ያጭራል።

ይህንን ከወዲሁ ለመቅጨት እያንዳንዱ የዚህን ትግል ድል አድራጊነት የሚመኝ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ እነዚህን የፖለቲካ ነጋዴዎችን ነቅተንባችሁዋል ሊላቸው ይገባል። እኛ ካልደገፍናቸው የትም አይደርሱም።

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ፋህፍዴን

Post by kibramlak » 17 Sep 2023, 13:25

ዮናስ ብሩ ከአንድ አመት በፊት እስከ ነበረው ጊዜ ከፍተኛ የሆነ ፀረ አማራ እና ፀረ ኦርቶዶክስ አቋሙን ያለ ርህራሄ በቻለው መድረክ ሁሉ ሲያራግብ የነበረ እርኩስ የእንጨት ሽበት ባለጌ ግለሰብ መሆኑን ከድርጊቱ ተረድቻለሁ፣

የልደቱ አያሌው አካሄድም ጠልፎ የመጣል አይነት የእነበረከት አንሶላ ጎታች የሆነ የቀዘነ ፖለቲከኛ ነው፣ የዚህን እኩይ ቀበሮ ሴራ በቀርቡ ከቀዘነው ሀተታ መረዳት ይቻላል፣፣

ሌላው ይህ ስሙ ለመያዝ እንኳን የሚከብድ የፍናፍንት ግንባር ምን አባቱ ሊያደርግ እንደፈለገ አላውቅም ፣ ጥቅም ፈላጊ ሁላ መሬት ላይ ምንሰርተው ነው ብሎ መጠየቅ ነው፣ ያንገሸግሻሉ

Lovetarik wrote:
17 Sep 2023, 13:01
ፋኖ ወደ ድል እየተጠጋ ሲመጣ የድል አጥቢያ አርበኞች ጥምብ እንደሸተተው አሞራ ከየዋሻቸው ወጥተው እራሳቸውን የትግሉ መሪ አድርገው ብቅ ብለዋል።
የመሳይ አካሄድ ምንም አላማረኝም። ሲጀመር ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እንግዳ እያደረገ የሚያቀርባቸው ሁሉ ከዚህ በፊት የኢትዮጵያን ህዝብ ትግል እንዲጨናገፍ ትልቅ አስተዋጽኦ ያደረጉ ወላዋይ ባንዳዎችን ነው። ለአብነት ክህደት አያሌው። ሲቀጥል ደግሞ known intellectual opportunists like Yonas Biru ን ነው። ወይም ቶሮንቶ የሚገኘው ተክለማሪያም የሚባል ስነምግባር የጎደለው ወላዋይ ግለሰብ ነው። ስለዚህ ግለሰብ ብልግና ቶሮንቶ የሚኖሩ ሰዎችን ጠይቁ።

እሁን ትግሉ ፍሬ እያፈራ ባለበት ሰአት በተለያየ አደረጃጀት ድሉን ለመቀራመት የሚደረገው እሩጫ ከድል በሁዋላ ለሚኖረው ስርአት ምስረታን ውስብስብ ያደርገዋል።

እነዚህ opportunists እኛ የፋኖ የፖለቲካ ክንፍ ነን በአሉ ማግስት መንግስት በአፈቀላጤዎቹ በኩል መደራደር እፈልጋለሁ ማሉቱ እነዚህ ሰዎች በመንግስት ሃይሎች እንደሚታገዙ ጥርጣሬን ያጭራል።

ይህንን ከወዲሁ ለመቅጨት እያንዳንዱ የዚህን ትግል ድል አድራጊነት የሚመኝ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ እነዚህን የፖለቲካ ነጋዴዎችን ነቅተንባችሁዋል ሊላቸው ይገባል። እኛ ካልደገፍናቸው የትም አይደርሱም።

Abere
Member+
Posts: 9921
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፋህፍዴን

Post by Abere » 17 Sep 2023, 13:39

ዐብይ አህመድ የፈጠረው ሱቅ በደረቴ :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen: የሚገርመው ግን የአሁን ዘመን ሰው የቱን ያህል ሀፍረተ-ቢስ መሆኑን ነው። የደም ነጋዴ።

Post Reply