Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply

Digital Weyane
Member+
Posts: 8069
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ⛑︎ ምስጢራዊ ሰነድ ⛑︎ ኩሉ ትግራዋይ ክሰምዖ ዝግባእ አዝዩ አገዳሲ ሓበሬታ ካብ ተጋሩ ኤሊት አንደበት ⛑︎

Post by Digital Weyane » 15 Sep 2023, 05:57

ከባድሜው ጦርነት በኋላ ታላቁ ባለ ራዕዩ መሪያችን መለስ ዜናዊ በትግርኛ ቋንቋ ባደረጉት ንግግር ላይ << ኤርትራን ለማንበርክክ አቅሙ ስለሌለን የኤርትራን ህዝብ እንድናሸንፍ ይረዱን ዘንድ የምዕራቡ ዓለም እገዛ እንድንሻ እና በእነርሱም እግር ስር እንድንወድቅ አድርጎናል>> ብለዋል። :roll: :roll:

በታላቁ ባለ ራዕዩ መሪያችን አባባል፣ ባንዳነት ሳንፈልገው በግድ የተጫነብን ዕዳ ሳይሆን ፈቅደን ወደን የመረጥነው የትግል ስልት ነው። የትግል ስልት የሚመርጥልህ ደግሞ ጠላት ነው። በባድሜ ጦርነት የታየው የኤርትራ ወታደራዊ ጥንካሬ ጥበብና ራስን የመከላከል ብቃት ነው ኡኛ ወያኔን በባንዳነት ተቀጥረን እንድንኖር ያስገደደን ማለታቸው ነው። አይገርምም? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:

የዛሬው ይለያል ፣ <<ኽራይሚያ ኾይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ!>> ያስብላል :roll: :roll:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 10328
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ⛑︎ ምስጢራዊ ሰነድ ⛑︎ ኩሉ ትግራዋይ ክሰምዖ ዝግባእ አዝዩ አገዳሲ ሓበሬታ ካብ ተጋሩ ኤሊት አንደበት ⛑︎

Post by Fiyameta » 15 Sep 2023, 08:09

The tearjerker speech made by the Tigraway father who lost his son in TPLF's war-of-choice should be preserved for posterity.

The father said, when Tigray's youth forced to fight the war asked their TPLF leaders if their aim in waging the war, and advancing towards Addis Ababa, was to return to power in Ethiopia, the TPLF told them, "No, we no longer have any desire to rule Ethiopia. Our goal is to destroy Ethiopia and to create the Republic of Greater Tigray by forcing Eritreans to become part of Tigray."

The TPLF had failed to destroy Ethiopia, even after losing 1.5 million Tegaru fighters in the war, including the poor father's son. :|

Fiyameta
Senior Member
Posts: 10328
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ⛑︎ ምስጢራዊ ሰነድ ⛑︎ ኩሉ ትግራዋይ ክሰምዖ ዝግባእ አዝዩ አገዳሲ ሓበሬታ ካብ ተጋሩ ኤሊት አንደበት ⛑︎

Post by Fiyameta » 15 Sep 2023, 20:02

ቀስ ብቀስ 'ቲ ምስጢር ይነግሩና: ምስማዕን ምስናድን ኣይንሕመቅ


Digital Weyane
Member+
Posts: 8069
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ⛑︎ ምስጢራዊ ሰነድ ⛑︎ ኩሉ ትግራዋይ ክሰምዖ ዝግባእ አዝዩ አገዳሲ ሓበሬታ ካብ ተጋሩ ኤሊት አንደበት ⛑︎

Post by Digital Weyane » 16 Sep 2023, 14:36

ወያነና ልወጠነቶን ልፈሓሰቶ ሽርሒን ተንኮልን ሰሚዕናዮ አለና ፣ ዘይስማዕ የለይ። ሓደገይናነቱ ተረዲእና ተጋሩ ነቒሕና አለና። :roll: :roll:



Post Reply