Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7996
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ኮለኔሉ እና የብአዴን ባለስልጣናት ባልታወቁ ኃይሎች ተወገድ!!

Post by Wedi » 27 Aug 2023, 14:37

በራያቆቦ ያልታወቁ ኃይሎች ልዩ ኦፕሬሽን በመስራት አራት የቆቦ ከተማ አስተዳደርና የራያ ቆቦ ወረዳ ከፍተኛ አመራሮችን እና የስብሰባው ተሳታፊ የነበረ አንድ ኮረኔልን ጨምሮ አስወግደዋል።

ድል ለአማራ ህዝብ!!

:lol: :lol:
Please wait, video is loading...

Misraq
Senior Member
Posts: 12463
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ኮለኔሉ እና የብአዴን ባለስልጣናት ባልታወቁ ኃይሎች ተወገድ!!

Post by Misraq » 27 Aug 2023, 14:53

ቢስሚላህ .......

ብልፅግና ኦህዴድ ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ ውስጥ ነው ያለው። በየቦታው እንደ ሌጣ ወጥረው እየተረትሩት ነው።

Post Reply