Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Member+
Posts: 8540
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: “እምበር ተጋዳላይ” አልፎበታል ስንል፣ እንደ አዲስ በአዲስ | Iconic TPLF Struggle Song Played to Audience in Addis

Post by Digital Weyane » 27 Aug 2023, 04:19

አንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ወታደሮች በውክልና ጦርነት አስፈጅተህ ስታበቃ <<እምበር ተጋዳላይ>> እያልክ ስትጨፍር ማየት በትግራይ ህዝብ ላይ ያለክን ንቀት አፍንጫህ ላይ መድረሡን ነው የሚያሳየው። የትግራይ ኡናቶቻችን እስካሁን ልጆቻችን የት ገቡ ብለው እየጠየቁ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Post Reply