Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
wazzupdog
Member
Posts: 1911
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

ችጋራሞቹ ትላንትና መሽረፈት ብለው ሲያፌዙበት የነበረውን የኦሮሙማ መሪ ዛሬ...

Post by wazzupdog » 26 Aug 2023, 18:00

ችጋራሞቹ ሀፍረተቢሶች ናችው። :oops: :oops:


Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ችጋራሞቹ ትላንትና መሽረፈት ብለው ሲያፌዙበት የነበረውን የኦሮሙማ መሪ ዛሬ...

Post by Abere » 26 Aug 2023, 18:04

አሳፋሪ እና ክብረ-ቢስነት። የተፋውን ትፋት እንደ ውሻ የሚልስ። በኢትዮጵያ ህዝብ ዘንድ የትንሽ ትንሽነት መገለጫ። ወራዳነት እራቁቱን ቁሞ የሚሄድበት ወያኔ ትውልድ። ውርደት ሲለካ
ወያኔነት ነው ለካ። ካካ ትውልድ።


gagi
Member
Posts: 627
Joined: 16 Jun 2013, 16:34

Re: ችጋራሞቹ ትላንትና መሽረፈት ብለው ሲያፌዙበት የነበረውን የኦሮሙማ መሪ ዛሬ...

Post by gagi » 26 Aug 2023, 19:38

ከጥቂት ወራት በፊት “የዘር ፍጅት” አደረሰብን እያሉ ሲከሱት እና በአሜሪካ ገዳናዎች አየተንከባለሉ ሲያወግዙት ከነበረ ሀይል ጋር

እስከ 1, 000, 000 የሚደርሱ ልጆቻቸውን አስፈጅተው እና አፅማቸው ሳይሰበሰብ በሀገር ምድሩ ተበትኖ እያለ

ገዳዮቻችን ከሚሉአቸው ጋር ይህን ሁሉ ሸብ ረብ ሲያደርጉ ምንኛ ህሊና ቢሶች ቢሆኑ ነው

ምን አይነት ሰብዕና ነው ?

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20641
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ችጋራሞቹ ትላንትና መሽረፈት ብለው ሲያፌዙበት የነበረውን የኦሮሙማ መሪ ዛሬ...

Post by Fed_Up » 26 Aug 2023, 20:54

አጋሜዎች የተካኑበት ነገር ቢኖር እግርህን እየሳሙ "ከአንተ ያስቀድመኝ" እያሉ እየማሉ ከዛም መግደል ነው:: ወደድክም ጠላህም አጋሜዎች ቆዳውን ገፈው ስጋውን ዘልዝለው መግደል የሚፈልጉት ሰው ቢኖር ከዶ/ር አቢይ በላይ የለም:: ይህ ኩዳ እና ዳንክራ ወደድኩህ ወደኩህ የሚሉት ወደ እርድ ቦታ የማቅረቢያ ስልታቸው ነው:: አጋሜዎች ሶፈስትኬትድ ስላልሆኑ በዚህ ክፍለዘመን የአፄዎቹ ጊዜየነበረ ጠላትን አቅርቦ ባህላዊ በሆነ ዘዴ የመግደል ታክቲክ ነው::

ይሳካል አይሳካም ቆይተን በሂደት የምናየው ነው:: ባልን መረጃ ግንየሚሳካ አይመስለኝ:: የአጋሜዎች ነገር "አትረፍ ያአለው የበሬ ቆዳ ከበሮ ይሆናል" አይነት ነው:: ከአጋሜ ይልቅ ዶ/ር አቢይ ፋኖ ያሰጋዋል::

Post Reply