Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20640
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

የዶ/ር አብይ የቀሩት ጥቂት ምርጫዎቹ

Post by Fed_Up » 17 Aug 2023, 09:36

1- ወያኔን ምርጫ ቦርድ እንዳይገባ በህገ መንግስቱ አንቀጽ አጣቅሶ ማስቆም::

2- አጋሩ እና ለአብይ መንግሰት አለኝታው ከነበረው የአማራ ህዝብ ጋር በጠረቤዛ ዙሪያ ትቀምጦ ተነጋግሮ ችግሩን መፍታት

3- ወልቃይት ጸገዴ እና ራያ በፍጥነት ወደ ባለቤቶቹ አማራ ክልል ማካለል

4- ኢትዮጵያንመቀመቀ የከተተውን ወያኔ የሚባል አሸባሪ ድርጂት መሪዎች ወደ ፍርድ ማቅረብ:: ይህ ካልሆነ ማም እየተነሳ ህዝብ እና አገር ኢኮኖሚ አውድሜ በድርድር በሰላም እንደሚኖር እንደ ማበረታታት ይቆጠራል:: ሰለዚህ ወያኔን መሪዎቹን መቅጣት ብቻ ሳይሆንህልውናውን ማጥፋት የግድ ይላል::

5- ወያኔ እስካለ ኢትዮጵያእንደ አገር አትቀጥልም ብሎ ህዝቡ እንደሚያምን ሁሉ የኢትዮጵያመንግስትም ይህን ማመን አለበት:

6- የውጭ ጫና እንዳለ ታውቆ ወያኔን ማጥፊያው ዘዴ እንደ ካንሰር ሰር ስሩ መሆን እለበት::

7- ሰላማዊውን አማራ ሴት እና ህፃናትን እያረደ ያለውን የኦሮሞ ሽፍታ ከቁንጮ እስከ ታጣቂው ድረስ መደምሰስ የመንግስት የማያወላዳ ግዴታው ነው:: ምን ትጠብቃለህ? ቅድሚያ መሰጠት ያለበት ይህ ሁኖ ሳለ አማራ ክልል የሚያዘምት ምን ምክኒያት ተገኘ? ህዝብ ሚሊዬን አይን እንዳለው ማወቅ ይኖርበታል::

8- አዲስ አበባ የአፍሪካ አንድነት እና የተባበሩ መንግስታት መቀመጫ እንደሆነች መንግስት የዘነጋው ይመስለኛል:: ተደጋጋሚ ግጭት እነዚህን ድርጂቶ ወደ ሌላ አፍሪካዊ አገሮች እዲዘዋወሩ ለሚደረገው የአንዳንድ አገሮች (ግብጽ ሩዋንዳ) እድል እንደመክፈት ነው:: እንደሚታወቀው ፋኖ ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ነው የሚገኘው::

9- ጨው ለራስ ስትል ጣፍጥ

gagi
Member
Posts: 627
Joined: 16 Jun 2013, 16:34

Re: የዶ/ር አብይ የቀሩት ጥቂት ምርጫዎቹ

Post by gagi » 17 Aug 2023, 12:59

Thank you for these well thought suggestions.

The time has come for Abiy to make hard choices.

The alternative is bloody and chaotic end for Abiy and perhaps, the country too. አጥፍቶ መጥፋት እንዲሉ

euroland
Member+
Posts: 7935
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: የዶ/ር አብይ የቀሩት ጥቂት ምርጫዎቹ

Post by euroland » 17 Aug 2023, 13:12

Great point Fed bro

However, I don’t think he has a ball to change anything you listed above. Afterall, his boss, Ayte Mike Hammer, will not approve any of it.

My personal preference should be a priority and a hige Red Line for Amaras as well as for Eritrea is, the return of the Amara lands, Humera/Welqait, Raya on legal paper since the physical return is already successful achieved. He he dares to disregard the will of the people just to satisfy his boss, then there is no choice but Amaras need to remove him by force. If he is stupid, he would lose his entire power of Ethiopian over a few lands in Amara region by surrendering to Weyane.

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የዶ/ር አብይ የቀሩት ጥቂት ምርጫዎቹ

Post by kibramlak » 17 Aug 2023, 13:48

I agree with all of them but #5 is a big hit as tplf has been the mother of every evil. Beside all the evils it does within Ethiopia to date, it has been a Trojan horse and traitor to fulfill the interests of neocolonialists. Then I would add #10: Abiy must leave his power and appear before justice
Fed_Up wrote:
17 Aug 2023, 09:36
1- ወያኔን ምርጫ ቦርድ እንዳይገባ በህገ መንግስቱ አንቀጽ አጣቅሶ ማስቆም::

2- አጋሩ እና ለአብይ መንግሰት አለኝታው ከነበረው የአማራ ህዝብ ጋር በጠረቤዛ ዙሪያ ትቀምጦ ተነጋግሮ ችግሩን መፍታት

3- ወልቃይት ጸገዴ እና ራያ በፍጥነት ወደ ባለቤቶቹ አማራ ክልል ማካለል

4- ኢትዮጵያንመቀመቀ የከተተውን ወያኔ የሚባል አሸባሪ ድርጂት መሪዎች ወደ ፍርድ ማቅረብ:: ይህ ካልሆነ ማም እየተነሳ ህዝብ እና አገር ኢኮኖሚ አውድሜ በድርድር በሰላም እንደሚኖር እንደ ማበረታታት ይቆጠራል:: ሰለዚህ ወያኔን መሪዎቹን መቅጣት ብቻ ሳይሆንህልውናውን ማጥፋት የግድ ይላል::

5- ወያኔ እስካለ ኢትዮጵያእንደ አገር አትቀጥልም ብሎ ህዝቡ እንደሚያምን ሁሉ የኢትዮጵያመንግስትም ይህን ማመን አለበት:

6- የውጭ ጫና እንዳለ ታውቆ ወያኔን ማጥፊያው ዘዴ እንደ ካንሰር ሰር ስሩ መሆን እለበት::

7- ሰላማዊውን አማራ ሴት እና ህፃናትን እያረደ ያለውን የኦሮሞ ሽፍታ ከቁንጮ እስከ ታጣቂው ድረስ መደምሰስ የመንግስት የማያወላዳ ግዴታው ነው:: ምን ትጠብቃለህ? ቅድሚያ መሰጠት ያለበት ይህ ሁኖ ሳለ አማራ ክልል የሚያዘምት ምን ምክኒያት ተገኘ? ህዝብ ሚሊዬን አይን እንዳለው ማወቅ ይኖርበታል::

8- አዲስ አበባ የአፍሪካ አንድነት እና የተባበሩ መንግስታት መቀመጫ እንደሆነች መንግስት የዘነጋው ይመስለኛል:: ተደጋጋሚ ግጭት እነዚህን ድርጂቶ ወደ ሌላ አፍሪካዊ አገሮች እዲዘዋወሩ ለሚደረገው የአንዳንድ አገሮች (ግብጽ ሩዋንዳ) እድል እንደመክፈት ነው:: እንደሚታወቀው ፋኖ ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ነው የሚገኘው::

9- ጨው ለራስ ስትል ጣፍጥ

ZEMEN
Member
Posts: 2493
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: የዶ/ር አብይ የቀሩት ጥቂት ምርጫዎቹ

Post by ZEMEN » 17 Aug 2023, 15:33

Reading your post, you are assuming Abiy is in the lead, leading Ethiopia. The man has sold every soul of his to the US and the West. Here is the deal. Abiy Agreed to return Welaqayt and Humera to TPLF control. When the Americans told him that, he severely underestimated the people of Amara. He thought he can walk in, disarm Fano and subdue and have total control. In return, the US will drop all charges, be it genocide, rape and using a food aid as a weapon and Abiy will get the dollars he desperately needs from the world bank. What Abiy did, was the day he agreed with TPLF, the next day declared Amara must be disarmed immediately. Even worst, the reason Abiy didn't disarmed TPLF completely is, he knew will fight with Amara and TPLF would be a great help in destroying Amara. Little did Abiy know that Eritrea will never let TPLF to attack Amara or take control of Humera and Welqayit. So, the list of choice you listed are not for Abiy what the US and the West. Now they have observed the determination and tenacity of Amara, what would they, the US and the West do? This will happen by hook or crook.
" 3- ወልቃይት ጸገዴ እና ራያ በፍጥነት ወደ ባለቤቶቹ አማራ ክልል ማካለል"
Amara is up and standing never to kneel ever again. Abiy will call for some kind of negotiations, but his track record shows otherwise, and Amara will never be fooled again. Amara was pushed too far for so long; time has come to fight to death.

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የዶ/ር አብይ የቀሩት ጥቂት ምርጫዎቹ

Post by Meleket » 26 Aug 2023, 04:13

እንደ የ፲ አለቃ ልጆች መጠን አንተም ለጠቅላዩ ፍኖተ-ካርታ መስጠት አማረህ ኣይደል? :mrgreen: ከዚህ በፊት እነ አንዳርጋቸውም እኮ ፍኖተ-ካርታ ሰጥተነዋል ብለውን ነበር . . . እስከ መጨረሻው ግን ማራቶኑን መሮጥ አልቻሉም። :mrgreen:

ኣንተ ደግሞ ኤርትራዊ ነኝ ካልክ በጦብያ ጉዳይ ገብተህ ለመፈትፈት አይዳዳህ . . . ነዉር ነው . . .የራሻውን ወፈፌ ቡቲንንም የምንቃወመው በሰው አገር ዘው ብሎ ገብቶ አዛዥና ናዛዥ ለመሆን በመቋመጡ ነው . . . እንዲህ ኣይነቱን ተግባር ከልዑላዊነት-መርህ ጋር ስለሚጋጭ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትህና ጭምር እንጠየፈዋለን።

እውነተኛ ኤርትራዊ ዶ/ር አብዩን መጠየቅ ካለበት የኤርትራና ኢትዮጵያ ደንበር በብይኑ መሰረት በቅጡ ምድር ላይ ምልክት በማድረግ እንዲመለከት ማሳሳሰብ ብቻ ነው!
:mrgreen:

Tog Wajale E.R.
Member+
Posts: 9947
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

Re: የዶ/ር አብይ የቀሩት ጥቂት ምርጫዎቹ

Post by Tog Wajale E.R. » 26 Aug 2023, 06:11

ኣየ ☆ Meleket A.K.A. Agazi General ☆ ሽርሙጥናኻ
ወሠን፥ ዶብ፥ ዘይብሉ !!
ኻብ፥ ዓጋመ፥ ፍጥረታት፥ እንታይ፥ ዘይንጽበ !!

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: የዶ/ር አብይ የቀሩት ጥቂት ምርጫዎቹ

Post by Zmeselo » 26 Aug 2023, 09:58

ZEMEN wrote:
17 Aug 2023, 15:33
Fed_Up wrote:
17 Aug 2023, 09:36
1- ወያኔን ምርጫ ቦርድ እንዳይገባ በህገ መንግስቱ አንቀጽ አጣቅሶ ማስቆም::

2- አጋሩ እና ለአብይ መንግሰት አለኝታው ከነበረው የአማራ ህዝብ ጋር በጠረቤዛ ዙሪያ ትቀምጦ ተነጋግሮ ችግሩን መፍታት

3- ወልቃይት ጸገዴ እና ራያ በፍጥነት ወደ ባለቤቶቹ አማራ ክልል ማካለል

4- ኢትዮጵያንመቀመቀ የከተተውን ወያኔ የሚባል አሸባሪ ድርጂት መሪዎች ወደ ፍርድ ማቅረብ:: ይህ ካልሆነ ማም እየተነሳ ህዝብ እና አገር ኢኮኖሚ አውድሜ በድርድር በሰላም እንደሚኖር እንደ ማበረታታት ይቆጠራል:: ሰለዚህ ወያኔን መሪዎቹን መቅጣት ብቻ ሳይሆንህልውናውን ማጥፋት የግድ ይላል::

5- ወያኔ እስካለ ኢትዮጵያእንደ አገር አትቀጥልም ብሎ ህዝቡ እንደሚያምን ሁሉ የኢትዮጵያመንግስትም ይህን ማመን አለበት:

6- የውጭ ጫና እንዳለ ታውቆ ወያኔን ማጥፊያው ዘዴ እንደ ካንሰር ሰር ስሩ መሆን እለበት::

7- ሰላማዊውን አማራ ሴት እና ህፃናትን እያረደ ያለውን የኦሮሞ ሽፍታ ከቁንጮ እስከ ታጣቂው ድረስ መደምሰስ የመንግስት የማያወላዳ ግዴታው ነው:: ምን ትጠብቃለህ? ቅድሚያ መሰጠት ያለበት ይህ ሁኖ ሳለ አማራ ክልል የሚያዘምት ምን ምክኒያት ተገኘ? ህዝብ ሚሊዬን አይን እንዳለው ማወቅ ይኖርበታል::

8- አዲስ አበባ የአፍሪካ አንድነት እና የተባበሩ መንግስታት መቀመጫ እንደሆነች መንግስት የዘነጋው ይመስለኛል:: ተደጋጋሚ ግጭት እነዚህን ድርጂቶ ወደ ሌላ አፍሪካዊ አገሮች እዲዘዋወሩ ለሚደረገው የአንዳንድ አገሮች (ግብጽ ሩዋንዳ) እድል እንደመክፈት ነው:: እንደሚታወቀው ፋኖ ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ነው የሚገኘው::

9- ጨው ለራስ ስትል ጣፍጥ
Reading your post, you are assuming Abiy is in the lead, leading Ethiopia. The man has sold every soul of his to the US and the West. Here is the deal. Abiy Agreed to return Welaqayt and Humera to TPLF control. When the Americans told him that, he severely underestimated the people of Amara. He thought he can walk in, disarm Fano and subdue and have total control. In return, the US will drop all charges, be it genocide, rape and using a food aid as a weapon and Abiy will get the dollars he desperately needs from the world bank. What Abiy did, was the day he agreed with TPLF, the next day declared Amara must be disarmed immediately. Even worst, the reason Abiy didn't disarmed TPLF completely is, he knew will fight with Amara and TPLF would be a great help in destroying Amara. Little did Abiy know that Eritrea will never let TPLF to attack Amara or take control of Humera and Welqayit. So, the list of choice you listed are not for Abiy what the US and the West. Now they have observed the determination and tenacity of Amara, what would they, the US and the West do? This will happen by hook or crook.
" 3- ወልቃይት ጸገዴ እና ራያ በፍጥነት ወደ ባለቤቶቹ አማራ ክልል ማካለል"
Amara is up and standing never to kneel ever again. Abiy will call for some kind of negotiations, but his track record shows otherwise, and Amara will never be fooled again. Amara was pushed too far for so long; time has come to fight to death.
Now that he has joined Ethiopia to the BRICS club though, I wonder how he's gonna dribble through with the US playing defence on the opposite team?

Abyi has to do pure Ronaldinho stuff, here.
:lol:

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: የዶ/ር አብይ የቀሩት ጥቂት ምርጫዎቹ

Post by Zmeselo » 26 Aug 2023, 11:46

AMERICA RATTLED OVER BRICS!

Slowly but surely, the West is beginning to realise what it’s up against. The newly-expanded BRICS alliance is starting to look like an economic super-bloc - with would-be members lining up to join.

Watch US financial commentator Peter Schiff explain why - for Washington - it’s a case of chickens coming home to roost: the bloc is decidedly anti-dollar, the chief reason being America’s inveterate use of the greenback as an economic bludgeon wielded to get its way.

_________

BRICS: ANTIDOTE TO WESTERN IMPERIAL ORDER?

BRICS has become an increasingly attractive alternative to the US-led economic world order. One of the main reasons for that is Washington’s abuse of that order via its currency. But it goes deeper. The dollar isn’t even backed by gold - journalist John [deleted] here likens it to toilet paper. Watch him explain how BRICS economies are also more attractive because they produce stuff that people need, whereas the Western ones - if they make anything (rather than merely offer services) - make only arms.

This year’s BRICS summit has just wrapped up in South Africa - with six new members announced (including two African nations). BRICS now manages the lion’s share of global energy trade, with Iran, Saudi Arabia and the UAE now in the club along with Russia. The bloc will likely grow even further soon, as the Western economic system becomes increasingly unviable for the Global South.

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9924
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የዶ/ር አብይ የቀሩት ጥቂት ምርጫዎቹ

Post by DefendTheTruth » 26 Aug 2023, 14:09

Can we declare the winner is Putin? The country (Putin's one) has got the resource while not the money, the Americans have the money but not the resource. In that regard comparing their currency to just a toilet paper is not a far-fetched fantasy, I think.

Yes, they have the knowledge to offer the service to the rest, but when India, China, and Russia are all together in the same pot, it is not a miracle to consider the block can also easily circumvent the "West" on that regard. If you have the knowledge, then you can produce anything, including arms.
if they make anything (rather than merely offer services) - make only arms.

Post Reply