Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 12486
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

የብልፅግና ሰራዋት ዛሬ በቡሬ (ጎጃም) እንደ ጤፍ ተወቃ

Post by Misraq » 12 Aug 2023, 20:00

.
.
.
2,000 ሰራዊት ሙትና ምርኮኛ ሲሆን አንድ ታንክ ተቃጥሎ ሁለት ደግሞ በፋኖ ገቢ ሆኗል። መጠነ ሰፊ የነፍስ ወከብ መሳርያና ጥይት ፋኖ ገቢ አድርጓል።

ድል የጠማው ብልፅግና በሚደረግበት ድንገተኛ ጥቃት በጣም ተደናግጧል። እልሁንም ሰላማዊ ዜጎችን በመግደል እየተወጣ ነው


Misraq
Senior Member
Posts: 12486
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የብልፅግና ሰራዋት ዛሬ በቡሬ (ጎጃም) እንደ ጤፍ ተወቃ

Post by Misraq » 12 Aug 2023, 21:26


union
Member+
Posts: 6456
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የብልፅግና ሰራዋት ዛሬ በቡሬ (ጎጃም) እንደ ጤፍ ተወቃ

Post by union » 12 Aug 2023, 21:59

ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ


DefendTheTruth
Member+
Posts: 9958
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የብልፅግና ሰራዋት ዛሬ በቡሬ (ጎጃም) እንደ ጤፍ ተወቃ

Post by DefendTheTruth » 13 Aug 2023, 10:59

አዉርቶ-አደር ምስራቅ፣

ከአንተዉ ና ከሙያ-ባልደረባህ ሌላኛዉ አዉርቶ-አደር ርቨለሺን ማነዉ ይበልጥ ታታሪ ሆኖ የወጠዉ?

እንኳን ለድካምህ በመጨረሻም ኦፊሻል ለሙያ መስክህ እዉቅና ለማግኘት አብቃህ!

በርታ፣ በርታ፣ ቀድመህ ዉጣ!

ግን እንዴት ነዉ፣ አንተ የምታወራዉ ና በምቀጥለዉ ቪድዮ ላይ የተስተጋበዉ ኡኡኡታ የምጣጣመዉ? ጀባ በለን እስኪ፡:


ethiopian
Member+
Posts: 5360
Joined: 09 Oct 2011, 21:29

Re: የብልፅግና ሰራዋት ዛሬ በቡሬ (ጎጃም) እንደ ጤፍ ተወቃ

Post by ethiopian » 13 Aug 2023, 12:33

Misraq wrote:
12 Aug 2023, 20:00
.
.
.
2,000 ሰራዊት ሙትና ምርኮኛ ሲሆን አንድ ታንክ ተቃጥሎ ሁለት ደግሞ በፋኖ ገቢ ሆኗል። መጠነ ሰፊ የነፍስ ወከብ መሳርያና ጥይት ፋኖ ገቢ አድርጓል።

ድል የጠማው ብልፅግና በሚደረግበት ድንገተኛ ጥቃት በጣም ተደናግጧል። እልሁንም ሰላማዊ ዜጎችን በመግደል እየተወጣ ነው
Fano will reach Arat Killo in 1 week with this speed .... and then change Ethiopia to a 16 Century country. But the gods wont allow any of that , we all know which direction these hooligans are running.

Dr. Peace aka the Truth

ZEMEN
Member
Posts: 2494
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: የብልፅግና ሰራዋት ዛሬ በቡሬ (ጎጃም) እንደ ጤፍ ተወቃ

Post by ZEMEN » 13 Aug 2023, 12:39

Revelations wrote:
12 Aug 2023, 20:40
The question is this..... Is Fano that good or Abiy's army that bad? Or in this, there is a work of Shaebya? just asking. don't undermine the power and wisdom of Eritrea and Isaias.

Post Reply