Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የትግራይ ተወላጅ አባቶችና ሊቃውንት እንባ በአዲስ አበባ ! | ከ50% በላይ የአዲስ አበባ ቤተክርስቲያኖች በትግራይ ተወላጅ ካህናት የተቆረቆሩ ናቸው

Post by sarcasm » 01 Aug 2023, 08:36

የትግራይ ተወላጅ አባቶችና ሊቃውንት እንባ በአዲስ አበባ ! የበደሉ ምንጭ ቤተክርስቲያኗ ወይስ ቤተ መንግስቱ ! part 1


sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የትግራይ ተወላጅ አባቶችና ሊቃውንት እንባ በአዲስ አበባ ! | ከ50% በላይ የአዲስ አበባ ቤተክርስቲያኖች በትግራይ ተወላጅ ካህናት የተቆረቆሩ ናቸው

Post by sarcasm » 01 Aug 2023, 15:47

የበደሉ ምንጭ? ቤተክርስቲያኗ!


“ከገጸ ቤተ ክርስቲያን ድምጻችን እንዲጠፋ፤ በቤተ ክርስቲያን ላይ አንድ የትግራይ ተወላጅ እንዳይገኝ ያደረጉት መክረው፣ ዘክረው፣ ሆን፡ ብለው፣ አስበው፣ አውርደው፡ ነው፡ ይህንን፡ የወሰኑት።”

― ሊቀ ህሩያን አባ ገ/ጊዮርጊስ ሀዲስ

Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 11207
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የትግራይ ተወላጅ አባቶችና ሊቃውንት እንባ በአዲስ አበባ ! | ከ50% በላይ የአዲስ አበባ ቤተክርስቲያኖች በትግራይ ተወላጅ ካህናት የተቆረቆሩ ናቸው

Post by Abere » 01 Aug 2023, 15:57

ትግሬ ወያኔዎች አስቀያሚ ውሸታሞች ናቸው። ለአልፉት 32 ዓመታት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክነት የተያዘው በትግሬዎች ነው። ፓትርያርክ ሁነው ጎዶሏቸው ከበዛ ከፓትርያርክ በላይ ሌላ ስልጣን ይኖር ይሆን? ምናልባት ወእጨጌ ዘዴዴቢት ወያኔ መባል ይሆን? በሆነ ባልሆነው ማልቀስ ወያኔዎች።

የትግሬ ችግር ቤተስኪያን አይደለም። ዳቦ ነው። እየጨነቃት ዛር ትሆናለች እንድሉ ማር የያዘችው የስልጣን ማስሮ ተነጥቀው ሃይማኖ እና ቄስ ሁነው ይመጣሉ። ግን ማንም አትኩረት አልሰጣቸውም። እራሳቸውን ግምት ላይ ነው የጣሉት።

Post Reply