Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

“የሕገ-መንግስት ማሻሻያ አሁን ጊዜው አይደለም” አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር

Post by sarcasm » 07 Jul 2023, 15:49

ዋዜማ- በቅርቡ መንግስታዊው የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት የሕገ መንግስት ማሻሻያ አስፈላጊነት ላይ ያቀረበው የጥናት ውጤት “ጊዜውን ያልጠበቀና ግልፅነት የጎደለው ነው” ሲሉ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር አጣጣሉት።

አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለዋዜማ እንደገለፁት ሕገ መንግስቱ የፖለቲካና የሕግ ሰነድ መሆኑን መረዳት እንደሚያስፈልግና ከነባራዊው ሁኔታ አንፃር ጥናቱ በችኮላ መሰራት የነበረበት አይደለም ብለዋል።

በቅርቡ በመንግስታዊው የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት የሕገመንግስት ማሻሻያ ያስፈልጋል የሚል መደምደሚያ ያለው ጥናት ይፋ ማድረጉ ይታወሳል።

“ጥናቱ የሁሉንም ብሔሮችና የህብረተሰብ ክፍሎች ያላካተተ በመሆኑ በርከት ያሉ ጉድለቶች የተመለከትንበት የጥናት ሰነድ ነው” ሲሉ አገኘሁ ተሻገር ተናግረዋል።

አፈጉባኤ ተሻገር እንደሚሉት የጥናቱን ናሙና ተብለው የተወሰዱት መረጃዎች ግልፅነትና የውክልናተአማኒነት የሚጎድላቸው ናቸው ብለዋል።

ህገ-መንግስቱ በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ብሔር ብሔረሰቦች ቃልኪዳን ሰነድ እንደመሆኑ መጠን ህዝቦች በህገ – መንግስቱ ዙርያ ካላቸው ፍላጎት አንፃር “በመሬት ላይ ካለው ሀቅ ጋር የሚጋጭ ነው” ይላሉ አፈጉባዔው።

continue reading https://wazemaradio.com/%e1%8b%a8%e1%88 ... %e1%8b%b0/

Tog Wajale E.R.
Member+
Posts: 9949
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

Re: “የሕገ-መንግስት ማሻሻያ አሁን ጊዜው አይደለም” አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር

Post by Tog Wajale E.R. » 07 Jul 2023, 15:54

Lekhebatt Lemmanai Agga*me Bas*tard Prostit*ute !!!



Gummamma MushMush:- ዕስትኽ፥ ዓጋመ፥ ወዲ ዛ፥ ፋኛቱራ !!!



MushMushat Guahafat Bast*ard Prosti*tutes Agga*mes:--- Why Don't You Entertain That To Your Dedebit Woorgach Tigrayian Who*re Mother. Get Lost Now Gimmattamm Shettattam Agga*mes.

Post Reply