Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 11132
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Viewer discretion advised - ጋላው አብይ በረቀቀ ሁኔታ መከላከያውን እያስመታው ነው (ኦነግ የፈጃቸው የመከላከያ አባላት)

Post by Abere » 07 Jul 2023, 14:31


ጥያቄው ማነው አሁን ለመከላከያ ህይወት እና ሞት የሚያዝነው ነው። መከላከያ የሚባል ነገርስ አለ? እራሱን የማይከላከል እንደ ሚሸልቱት በግ ትግራይ ውስጥ ሌሊት ከጎረና እየመዘዙ ያረዱትን እና ያሳረዱትን ቅጣት ሳይሰጥ መንደር ለመንደር ይሞታል።

በነገራችን ላይ መከላከያ የተፈጠረው አማራን ለመዋጋት እንጅ ለአገር ዘብ ለመቆም አይደለም። በወያኔ ዘመን ለ20 አመታት ትግራይን ቼቼ አዝሎ ሞግዚት ሁኖ ሲጠብቅ በተቃራኒው ግን የአማራን ህዝብ ሲጨፈጭፍ እና ሲያፍን ነበር የኖረው። በመጨረሻ ዋጋውን ትግራይ ውስጥ አገኘ ። የአማራ ህዝብ ግን ደርሶ ታደገው - ያን የመከላከያ ክፉ ስራ በመተው። አሁን ደግሞ የኦሮሙማ መሳርያ ሁኖ አማራን እንደገና ለመጨፍጨፍ ተላከ - ያረደውን ወያኔ መልሶ ይግዛኝ አለ። የጠበቀው አማራ ግን ያ በ27 አመትታ የሚያውቀው አልሆነም - እንደ ድንች በየሜዳው ሲመጣ እየፈነገለው ነው። አሁን ለመከላከያ የሚያዝን አንጀት ያለ አይመስለኝም - ከሃዲ ከሃዲ ነው።

Post Reply