Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አጫውችኝ እንጅ በአማርኛ የምን ትግርኛ? --> ወልቃይት ጠገዴ ሰሜን ጎንደር አማራ

Post by Abere » 07 Jul 2023, 09:29

አጫውችኝ እንጅ በአማርኛ የምን ትግርኛ --> ወልቃይት ጠገዴ ሰሜን ጎንደር አማራ
ቀራቀር ጠገደ እናታለም ዳንሻ፥
ምንጊዜም ንጹህነሽ አትወጅም ቆሻሻ፥
ጠራርገሽ አጥፊልኝ የወያኔን ውሻ።

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አጫውችኝ እንጅ በአማርኛ የምን ትግርኛ? --> ወልቃይት ጠገዴ ሰሜን ጎንደር አማራ

Post by Meleket » 07 Jul 2023, 10:38

Abere wrote:
07 Jul 2023, 09:29
አጫውችኝ እንጅ በአማርኛ የምን ትግርኛ --> ወልቃይት ጠገዴ ሰሜን ጎንደር አማራ
ቀራቀር ጠገደ እናታለም ዳንሻ፥
ምንጊዜም ንጹህነሽ አትወጅም ቆሻሻ
ጠራርገሽ አጥፊልኝ የወያኔን ውሻ።

"ኣጫውችኝ እንጂ ስለ ፍቅር፡
ምን ይሉታል ዘርን መቁጠር፡
የምንስ ቋንቋ ማበጠር፡

ሲል ነው የሚያምርበት ጎንደር!"

ቢባል ኣይሻልምን? ምክንያቱም ቋንቋ ሳይሆን ፍቅር ነው የሚያሸንፈው። እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንደሚገባንም፡ ጎንደርና ጐንደሬ መታወቅ ዬሚገባው በዘርና በቋንቋ ቆጠራ ሳይሆን በፍቅር ነው መሆን ያለበት። አይደለም እንዴ?
:mrgreen:

Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አጫውችኝ እንጅ በአማርኛ የምን ትግርኛ? --> ወልቃይት ጠገዴ ሰሜን ጎንደር አማራ

Post by Abere » 07 Jul 2023, 11:34

ፍቅር ባስተርጓሚ በመልክት አይሆንም፥
በግል እኔና አንች አልተወያየንም።

ይህን የመሰለውን ጉዳይ ዘፋኙ ምኒልክ ወስናቸው ከላይ ባለው ስንኝ ገልጾታል።

ለነገሩማ እኔም አንተ ያምትለውን ሃሳብ እስማማበት ነበር። የአማራ ህዝብ የጠላው ወያኔ እንጅ የትግራይን ህዝብ አይደለም። ወያኔ እስካለ ድረስ ፍቅር ደህና ሰንብች ተብላለች። ዘፋኙ ተገፍቶ ነው አትፍረድበት። ጎንደር ማይካድራ ላይ አማራ ባላቸውን ወይም አማራ ሚስታቸውን አርደው ሱዳን ወይም መቀሌ የፈረጠጡ ወያኔ ሳምሪዎችን ያዬ ዳግመኘ በህይወቱ ጢባጢቢ የሚጫዎት አይመስለኝም።

Meleket wrote:
07 Jul 2023, 10:38

"ኣጫውችኝ እንጂ ስለ ፍቅር፡
ምን ይሉታል ዘርን መቁጠር፡
የምንስ ቋንቋ ማበጠር፡

ሲል ነው የሚያምርበት ጎንደር!"

ቢባል ኣይሻልምን? ምክንያቱም ቋንቋ ሳይሆን ፍቅር ነው የሚያሸንፈው። እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንደሚገባንም፡ ጎንደርና ጐንደሬ መታወቅ ዬሚገባው በዘርና በቋንቋ ቆጠራ ሳይሆን በፍቅር ነው መሆን ያለበት። አይደለም እንዴ?
:mrgreen:

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: አጫውችኝ እንጅ በአማርኛ የምን ትግርኛ? --> ወልቃይት ጠገዴ ሰሜን ጎንደር አማራ

Post by sarcasm » 07 Jul 2023, 16:08

የድምፃዊ አበበ ካሴን መርህ የለሽነት - ሟችንም ገዳይንም እንዴት እኩል ማሞገስ ይቻላል?

ድምጻዊው ግን አድርጎታል።ከሰሞኑ ተወዳጅ ከሆኑ የባህል ሙዚቃዎች አንዱ ተብሎ የድምፃዊ አበበ ካሴን እናት አለም ዳንሻ የተባለ ዜማ አንድ ወዳጄ ልኮልኝ አየሁት።የግጥም ድርሰቱ የራሱ በሆነዉ በዚህ ስራ ውስጥ የወልቃይት አካባቢን ባህል፣ዉበት ጀግንነት እና የትግል ታሪክ ይዘረዝራል።

በጣም በሚገርም ሁኔታ ድምፃዊ አበበ ካሴ በዚህ አዲስ ስራው ዉበቱን ባህሉን ጀግንነቱን እና ታሪኩን ከምድረ ገፅ ለማጥፋት ተግቶ የታገለዉንና እየታገለ ያለዉን ጨካኙን የህወሓት ቡድን እያሞገሰ ያዜመ ቀደምት ድምፃዊ ነዉ።

ሰዉ እንዴት በዚህ መጠን ሟችንም ገዳይንም እኩል ማወደስ ይችላል?ጓድ ፕሬዝዳንት እንዲህ አይነት ትግል ነዉ የገጠመን ነበር ያሉት?

ሁለቱም ሙዚቃዎች ተያይዘዋል
Please wait, video is loading...

Unprincipledness - an inherent trait

[/quote]

Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አጫውችኝ እንጅ በአማርኛ የምን ትግርኛ? --> ወልቃይት ጠገዴ ሰሜን ጎንደር አማራ

Post by Abere » 07 Jul 2023, 16:55

የጥላቻውን ጥንሥስ ጌሾ እና ብቅል ወቅጦ የጠነሰሰው እራሱ ወያኔ እንጅ የወልቃይት ሁመራ አማራ አይደለም። እራሱ ወያኔ የጠነሰሰው ነው ዛሬ ዝልል ሁኖ በምድረ አገሩ የሚቀዳው ጥላቻ። የወያኔ አተላ የጎሳ ፓለቲካ ታጥቦ እስካልተደፋ ድረስ ሁሉም የእየራሱን ማድነቁ ይቀጥላል። "ሁሉም የእየራሱን..." እንዳለው ዘፋኙ። አማራ አሁን በዚህ 2-3 አመት እንደባነነው ቀደም ብሎ ከአሥርት አመታት በፊት ነቅቶ ቢሆን የተሻለ ውጤት እና አቋም ላይ ይገኝ ነበር።

በዚህ ምክንያትም አንዳንድ ግለሰቦችን እየመዘዙ ትናንት እንድህ ብለህ ነበር ዛሬ በማለት ህዝባዊ እየሆነ የመጣውን ጉዳይ የግለሰቦች በጎፍቃድ አድርገው ፕሮፓጋንዳ ሊሰሩበት ይፈልጋሉ።

ለምሳሌ ይህን እንውሰድ -- ወያኔ ይውደም ሲባል ምን ማለት ነው? 1 ሚልዮን ያልነቃ፤ተሸብቦ ወያኔ የሆኑ ግለሰቦች ካሉ ግለሰቦች ይደምሰሱ ማለት አይደለም። ወያኔ የሚባለው ድርጅት ሙሉ በሙሉ መደምሰስ አለበት(መጥፋት) ወያኔያዊ አመለካከት መሻር አለበት ማለት ነው።

sarcasm wrote:
07 Jul 2023, 16:08

Post Reply