Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ማሲንቆ ከሲምፎኒ ኦርኬስትራ ጋር ተገናኘ / Masinqo meets Symphony Orchestra

Post by Horus » 08 Jul 2023, 00:12

wazzupdog wrote:
06 Jul 2023, 18:48
8) 8)

እስቲ የዚህ ኮንሰርት ሙሉ ቪዲዮ ያላችሁ ለጥፉልን! ይህኮ ቀላል ነገር አይደለም !! ሊቁ አሸናፊ ከበደ ጀምሮት ሳይጨርሰው የቀረው ኢትዮ ጃዝ ብቻ ሳይሆን ኢትዮ ክላሲካል ኮምፖዚሽን ቅትያ ነው ። ድንቅ ነው!



Post Reply