Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Thomas H
Senior Member
Posts: 12616
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Must See: ብርሃኑ ነጋ በኦሮሞ "ሞጋሳ" ባሕል መሠረት ገዳ ተብሎ ተሰየመ

Post by Thomas H » 05 Jul 2023, 23:26

አቤት የግፍ ያለህ !
ኦሮሚያ ውስጥ በሚገኘው ቤተክርስትያን "በኦሮምኛ ቋንቋ ዘምረሃል ፥ ቅዳሴንም አሰምተሃል" በሚል ምክንያት የኦሮሞ ተወላጅ ዲያቆን ታግዷል።


Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Must See: ብርሃኑ ነጋ በኦሮሞ "ሞጋሳ" ባሕል መሠረት ገዳ ተብሎ ተሰየመ

Post by Horus » 05 Jul 2023, 23:34

Thomas H wrote:
05 Jul 2023, 23:05
አባ ገዳ ማለህ ነው? አሁን ቁላ መቁረጥ በማይቻልበት ዘመን አባ ገዳ መሆን ምን ትርፍ አለው? :lol: :lol: :lol:

Post Reply