Getachew Amare was one of the many casualties of the OPDO/OLF shene invasion of Gurage region. RIP.
-
- Member
- Posts: 1911
- Joined: 16 Jun 2018, 22:10
-
- Member+
- Posts: 9325
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
-
- Member+
- Posts: 5626
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Re: Many lives were lost as a result of OPDO/OLF Shene incursion into areas inhabited by Kistane(Soddo) people of Gurage
You inane you became an open defender of the so-called Shene. You see we have known and have been saying that there is no difference between Abiy and Shenne. You fake to be a law and order guy and open the back door for criminals. You, idiots, can't even cover your behind.
-
- Senior Member+
- Posts: 30933
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: Many lives were lost as a result of OPDO/OLF Shene incursion into areas inhabited by Kistane(Soddo) people of Gurage
sun,
አንተ አሳፋሪ ግፍ አንተ ስለፈጸምከው ትክክል አይሆንም! ቀስ በቀስ እንዲህ ት ት ዘቅጣለህ ። እነዚህ የሚወረሩ ቦታዎች እኔ በእግሬ የረገጥኳቸው ምድሮች ናቸው ። ከዚህ ቀደም ሸኔ አይመለል ገብቶ ያገር ሽማግሎች ከዚም ከዛም ወገን አስወቷቸው ። አሁን በሰሞኑ የተወረረው ኧሽከዲያ የቴዲ አባት ካሳሁን ገርማሞ ትውልድና ያደገበት አገርና ዛሬ የካሳሁን ገርማሞ መታሰቢያ ቤተ መጻህፍት ያለበት ቦታ ነው ። 9 አሮጊቶች ጭምር የተገደሉት ጊቢሶ እጅግ ግዙፉ ትንታዊ የቅዳሜ ገበያ የአማውቴ ክስታኔና የበቾ ኦሮሞች በሳምንት አንዴ የሚገናኙበት ከገበያነት ወደ ከተማነት እያደገ ያለና እልፍ ግዜ ከናቴ ጋር የሄድኩበት ቦታ ነው ። አማውቴ እጅግ ታሪካዊ በነአምድ ጽዮን ዘመን ሁሉ የተጠቀሰ የትውልድ አገሬ ነው ። አማውቴ በሚባለው አገር ጉራንዳ፣ እንጀሪ፣ ወተደር፣ ጎቤኒ፣ እንዶዴ የሚባሉ መንደሮች ያሉበትና ትንታዊው አማውቴ ባልወልድ አማውቴ ተራራ ላይ ያለበት አገር ነው ። አይገዶ ከአማውቴ ሰሜን ያለው አገር ነው ።የአንድና ሁለት ሰዓት የግር መንገድ ወደ ደቡብ ታሪካዊ ጢያ (የጢያ ሃውልቶች) ቦታ አለ ። ሌላው የሚወረረው ቦታ ዱግዳ በደቡብ ሶዶ ከታላቁ ምድረ ከብድ ገዳም በቅርብ ርቀት ያለ ነው። ይህ ከብዙ በጥቂቱ ነው ። ይህ አይን ያወጣ አሳፋሪ 16ኛ ዘመን ረፕሌይ ዛሬ ዝም ብሎ የሚታለፍ እንዳይመስልህ ። ኦነግ ከወያኔ ጋር አዲስ አበባ ሲገባ ተመሳሳይ ወረራ አድርጎ ሲያቅተው ሶዶ ጂዳ የሚባሉትን ክስታኔ ኦሮሞ ቅይጥ ህዝቦችን ገንጥሎ አደረጀ ። ከዚያ ቡድን ነው እነግርማ ብሩ የመጡት ። አሁን የኦሮሞ ሽግግር መንግስት የተባለው የኦነግ ጦር ነው ክስታኔ ሶዶን እየወረረ ያለው።
ነገር የባለቤቱ ነው ይባላል ! የሚፈለገው ጦርነት ከሆነ ጉራጌ መልስ እንደ ሚያዘጋጅ አትጠራጠር