Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5626
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

የካሜራው ትሁት የጓሮው አረመኔ አብይ አህመድ አሊ

Post by TGAA » 04 Jul 2023, 23:19

በአብይ የታዘዘው “የፊልድ ማሻል “ ብርሀኑ ጁላና የሽመልስ ወታደሮች ታሪካዊ አድባራትን በመድፍ ደብድበው 200 በላይ አለም ትተው የመኑኑ መኖኮሳትን እስክንድርን ለመያዝ በሚል ሰበብ ይጨፈጭፋሉ ፤ አብይ ዞር ብሎ በድንገት በግር ኳስ ተለማማጆች መሀከል በድንገት ኢቢኤስና ፋናን አስከትሎ ከች ያላል ፤ ቦርጩን ሽፍኖ ካሜሪና ፎቶ አንሺ አግተልትሎ የሚመጣበት ምክንያት ሀገር ሰላም እኔም ተወዳጅ ነኝ ለማለት ነው ፡፡ ነገር ግን የአራት አመት ታሪኩን መለስ ብሎ ላየው የዚህ አረመኔ ፍጡር ተግባር ግልጽ ነው ፡፡ አብይ በካሜራ ላይ በሚወጣ ነገር ላይ የጮሌ ትሁት ነው ፡ ግን ሰለሚጨፍጨፉ ህዝቦችም ይሁን ስለሚፈናቀሉ ህዝቦች ሲጠየቅ የሚመልሰው ግን እውነተኛ ተፈጥሮው ነው የሚያንጸብርቀው ፤ ጨካኝ አረመኔ ነው፤ አንዴ የሆነ አዳራሽ ውስጥ ሲገባ ከፊቱ ያለች አንድ ወይዘሮ ጫማዋ ሾልኮ ወደቀባት ፤ የበሻሻው ጮሌ ትሁት ጫማዋን አንስቶ ሰጣት ፤ ይሄው ሰውዬ ነው ፤ ፓላማ ውስጥ ለተጨፈጨፉት መቃብራቸው ላይ ዛፍ በመትከል እንክሳቸዋልነ ብሎ የሚመጻደቀው ፤ አንድ ግዜ በንሻንጉል የሚደረገውን የህዝብ ጭፍጨፋ ስላም ለማውረድና ህዝቡን ለማነጋገር ብሎ ሄዶ፤መድረኩን ጸረ አማርዎችን ፕሮፓጋንዳ እንዳካሄዱበት ካደረገ በኋላ እርሱ ወደ አዲስ አበባ ሲመለስ በዛኑ ቀን ማታውን ከመቶ በላይ አማራሉዎች ተጨፈጨፉ በነጋታው የሀዘን መግለጫ የላከው በቤታቸው ውስጥ በሳት ነደው እንዲሞቱ ለተደረጉት ኢትዮጵያዊያን ሳይሆን ቤይሩት ላይ ፈንጂ ፈንድቶ ለሞቱት ሊባኖዊያን ነው ፤ ታስታውሱ እንደሆነ ስልጣን እንደያዘ አካባቢ ሌላ ሀገር በሄደ ቁጥር እዚያ የታሰሩ ሰዎችን አስፍትቶ እርሱ በሚመለስበት አይሮፖላን ይዞ መመለስን ተለምዶ አድርጎት ነበር ፤ ነገር ግን አዲስ አባባ ውስጥ ተፈናቅለው ቤተክርስቲያን የተሰበሰቡትን ተፈናቃዮች ባቶቢስ እያጎረ በየቦታው ይወረውራችው ነበር ፤ ይሄው የካሜራ ትሁት አንዴ ስለሚፈናቀሉና ስለሚሳደዱ ኢትዮጵያዊያን ሲጠየቅ ፤ እኔ ከምኖርበት ቤተመንግስ አጠገብ ካሉ ጋር ተስማምቼ ነው የምኖረው ፤ ሌላው ጋ ስለልወ ማፈናቀል እኔ ሚሊሻ አይደለሁም ብሎ ነው መልስ የሰጠው ፤ ይህንን የካሜራ ጮሌ ትሁት የጓሮ አረመኔ ዘመኑን መቅጨት የግድ ነው ፡፡
Last edited by TGAA on 05 Jul 2023, 18:27, edited 1 time in total.

TGAA
Member+
Posts: 5626
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የካሜራው ትሁት የጓሮው አረመኔ አብይ አህመድ አሊ

Post by TGAA » 05 Jul 2023, 17:51

ቋቅ የሚል ድራማ።


Post Reply