ዛሬ የአጋጠምኝ አባበል ነዉ፣ "ነምን ካሮራ ሂን ቀብኔ ነመ ገለማ ሂን ቀብኔ".
ትርጉሙም; "አላማ የለሽ አደራሽ የለሽ ነዉ"፣ ነዉ ።
የግፋ በለዉ ፖለቲካ ለመሆኑ ግቡ ምንድ ነዉ?
በግልፅስ ተቀምጦዋል? ከሆነ አስረዱኝ እባካቺዉ።
ግብ ከሌለዉ ደግሞ የወሮበሎች መፈንጫ ነዉ ማለት ነዉ፣ ትግል ሳይሆን።
ያ ደግሞ ከትርምስ ሌላ ምንም ነገር ሊያመጣ አይችልም ማለት ነዉ። አምታቶ ለመኖር ያክል ማለት ነዉ።
ግፋ በለዉ አላማ የሌሽ ነዉ አለማ የሌሽ ደግሞ የትም አይደርስም።
End of story!