Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Member+
Posts: 9865
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ልገለብጠዉ የመጠዉን ሙሉ ኮማንዶ በጅምላ ፑሻ-አፕ አሰርቶ የምመልስ ጀግና፣

Post by DefendTheTruth » 10 Jun 2023, 16:00

አንዲት ጥዪት ሳያስቶክስ፣ የግፋ በለዉ ፖለቲከኞች ዛሬም አሜሪካ ቁጭ ብሎ ከስልጣን የምያባርሩት ይመስላቸዋል፣ ለነገሩ ከ 3 ወር ቧሃላ ብሎን ነበር፣ ከ 4 ወር በፊት፣ የዉሃ ሽታ ሆኖ ቀረ እንጂ።