Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Member+
Posts: 9860
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

የኦሮሙማ ጉድ ስጋለጥ

Post by DefendTheTruth » 10 Jun 2023, 13:36

Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 11064
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኦሮሙማ ጉድ ስጋለጥ

Post by Abere » 10 Jun 2023, 13:49

What is the big deal here? በዓለም ዙሪያ ያሉ ሥልጣኔዎች ሁሉ የመመሳሰል እና የመወራረስ ባህርይ ውጤቶች ናቸው። የግብጽ ፒራሚድ እና Aztecs የላቲን አሜሪካ ፒራሚድ የሚያመሳስልቸው ባህርያት አሉ - ሁለቱም ግን በተለያዩ አህጉራት ይገኛሉ።ይህም ኦሮሙማዎችን ዐያናቸውን ያሳምመው ይሆን :mrgreen: ወይስ ኦሮሙማ ሰራው ይሉናል። :lol: መቸምው ኦሮሙማዎች መነሻ አገራቸው ምድር ሁሉ ነው። ለነገሩ የመጀመሪያው ጾታ አልባው አዳም ወረሞ ነው ብሎናል ህዝቅዔል ጋቢሳ። ምናልባት ህዝቅዔል የወረሞ ስም ነው ይለናል። :lol:
DefendTheTruth wrote:
10 Jun 2023, 13:36
Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 30841
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦሮሙማ ጉድ ስጋለጥ

Post by Horus » 10 Jun 2023, 14:08

አበረ፣
ይህ እንቅልፍ ያጣ የታሪክ መሃይም ክርስቲያን ኢትዮጵያና ፖርቱጋል ምን ያክል ቅርርብና የዲፕሎማሲ ግ ንኙነት እንደ ነበራቻ ያነበበው ነገር የለም ። ዛሬ ብርቱካን የምንለው ፍሬ የፖርቱጋል ወታደሮች ግራኝን የመጡ ግዜ ያመጡት ነው ። ብርቱካን ማለት ፖርቱካል ማለት ነው። እስልምናን ለመዋጋት (ክርስትናን ለማቆየት) የክርስቲያኑ አውሮጳ ምን ያክል ኢትዮጵያን እንደ ረዱ ያነበበው ነገር የለም። ኢትዮጵያ አንዷ ትንታዊት የክርስቲያን ስልጣኔ እንደ ሆነች ይህ መጤ አይደባውም። በዚያ ዘመን የሱ ዘመዶች ስራቸው ቁላ እየሰለቡ ከብት መዝረፍ ነበር። አይደለም በ18ኛው ዘመን ከ200 አመት ቀድሞ ፖርቱጋሎች ግራኝን አሸንፈን ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ ሙስሊም አገር እንዳትሆን የረዱን ሕዝብ ናቸው። የጎንደር ግምብ (ካስል) በሚሰራበት በነፋሲል ዘመን (ፋሲል በግሪክኛ ገምቢ ንጉስ ማለት ነው፣ ከጥንት የግብጽ ፈሮኖች የተወሰደ ጽንስ ነው) በመላው አውሮፓ እና ምስራቅ የቤተ መንግስት ዲዛይን ነበር ። የፋሲል ግምብም የፖርቱጋል መሃንዲሶች ተቀጠረው ያኔ በነበረው የአለም ቤተ መንግስቶች ልክ የተሰራ የኢትዮጵያ ነገስታቶች ታላቅነት የሚያሳይ ነው ።

ይህ ደደብ ዲዲቲ አቢይ አህመድ እራሱ የጫካ ቤተ መንግስቱን በቻይናዎች እያሰራ መሆኑን እንኳ ማየት የማይችል ፋንዲያ ! የመስቀል ጦርነት በአለም ላይ ከኦቶማን የእስላም መስፋፋት ጋር ጦርነት ሲደረግ በመላው የክርስቲያን አለም የነበረው ጦርነት በክርስትናና በእስልምና መሃል እንደ ነበር ይህ መሃይም ሊያውቅ አይችል ። ያኔ የሱ ሕዝቦች እንኳን በዚህ አለም አቀፍ ጦርነት ሊካፈሉ ክርስቲያን ገበሬዎችን መውረር እና ቁላ መስለብ ነበር የደረሱበት ስልጣኔ ልክ!

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11695
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: የኦሮሙማ ጉድ ስጋለጥ

Post by Noble Amhara » 10 Jun 2023, 14:28

Kikikikikiki Ambowa here is the ugly Portuguese castle in Europe. The Portuguese learned palace design from Romans and Romans from Greeks ans Greeks from Egyptian -Nubians. Which is Nile River aka amhara River Civilizations

Egyptian palace 4000 years old developed from Amharas Abay River of Life. This is where the European stole our abay Nile river civilization designs

Abere
Senior Member
Posts: 11064
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኦሮሙማ ጉድ ስጋለጥ

Post by Abere » 10 Jun 2023, 14:42

ሆረስ፥

ዲዲት እኮ ወረሙማ ማሰቢያ ዛቢያ አንጎሉን አጠማዞ የሰራው ጠንጋራ ወረሙማ ነው። እርሱ ፀሀይ መሬትን ትዞራለች ወይም የአሪስቶትላዊያን ቲዎሪ ( The whole is the sum of the parts) በመቃረን የአንድ ዩኒቨርስ (ሁለንተናዊ) ትንሽ ክፍል ከዩኒቨርሱ ትብለጣለች - ብሎ የሚያምን አንጎል ያለው ሰው ነው።የእርሱ ዩኒቨርስ ኦሮሙማ ነው። ይች ኦሮሙማ ግዙፉን ሁለንታዊ ( ኢትዮጵያ) ትውጠዋለች ብሎ የሚያምን ነው።ወረሚያን የምትመስል ኢትዮጵያን እንፈጥራለን ብሎ የሚዛክር ሰው ነው። እንዳልከው 20 ሚልዮን ህዝብ ተርቦ 3 ቤተ-መንግስት ለምስራት የስንት ህዝብ ቤት እያፈረሰ ስለመሆኑ ትንፍሽ አይልም። ለመሆኑስ ስለታሪክ እና ቅርስ የሚያስብ ቢሆን እድሜ ጠገብ ገዳማት እና አብያተ ክስርቲያን አያፈርሱም ነበር። በጎንደር ቤተ መንግስት ላይ ፕሮፓጋንዳ መጀመራቸው ይሆን እንደ እርሱንም ለማፍረስ? ምክንያቱ አብይ አሳድሰዋለሁ እያለ ሲያወራ ነበር። የአብይ እጅ እና አፍ የነካው መጨረሻው እንደማያምር ተረጋግጧል።

Horus wrote:
10 Jun 2023, 14:08
አበረ፣
ይህ እንቅልፍ ያጣ የታሪክ መሃይም ክርስቲያን ኢትዮጵያና ፖርቱጋል ምን ያክል ቅርርብና የዲፕሎማሲ ግ ንኙነት እንደ ነበራቻ ያነበበው ነገር የለም ። ዛሬ ብርቱካን የምንለው ፍሬ የፖርቱጋል ወታደሮች ግራኝን የመጡ ግዜ ያመጡት ነው ። ብርቱካን ማለት ፖርቱካል ማለት ነው። እስልምናን ለመዋጋት (ክርስትናን ለማቆየት) የክርስቲያኑ አውሮጳ ምን ያክል ኢትዮጵያን እንደ ረዱ ያነበበው ነገር የለም። ኢትዮጵያ አንዷ ትንታዊት የክርስቲያን ስልጣኔ እንደ ሆነች ይህ መጤ አይደባውም። በዚያ ዘመን የሱ ዘመዶች ስራቸው ቁላ እየሰለቡ ከብት መዝረፍ ነበር። አይደለም በ18ኛው ዘመን ከ200 አመት ቀድሞ ፖርቱጋሎች ግራኝን አሸንፈን ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ ሙስሊም አገር እንዳትሆን የረዱን ሕዝብ ናቸው። የጎንደር ግምብ (ካስል) በሚሰራበት በነፋሲል ዘመን (ፋሲል በግሪክኛ ገምቢ ንጉስ ማለት ነው፣ ከጥንት የግብጽ ፈሮኖች የተወሰደ ጽንስ ነው) በመላው አውሮፓ እና ምስራቅ የቤተ መንግስት ዲዛይን ነበር ። የፋሲል ግምብም የፖርቱጋል መሃንዲሶች ተቀጠረው ያኔ በነበረው የአለም ቤተ መንግስቶች ልክ የተሰራ የኢትዮጵያ ነገስታቶች ታላቅነት የሚያሳይ ነው ።

ይህ ደደብ ዲዲቲ አቢይ አህመድ እራሱ የጫካ ቤተ መንግስቱን በቻይናዎች እያሰራ መሆኑን እንኳ ማየት የማይችል ፋንዲያ ! የመስቀል ጦርነት በአለም ላይ ከኦቶማን የእስላም መስፋፋት ጋር ጦርነት ሲደረግ በመላው የክርስቲያን አለም የነበረው ጦርነት በክርስትናና በእስልምና መሃል እንደ ነበር ይህ መሃይም ሊያውቅ አይችል ። ያኔ የሱ ሕዝቦች እንኳን በዚህ አለም አቀፍ ጦርነት ሊካፈሉ ክርስቲያን ገበሬዎችን መውረር እና ቁላ መስለብ ነበር የደረሱበት ስልጣኔ ልክ!

Abere
Senior Member
Posts: 11064
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኦሮሙማ ጉድ ስጋለጥ

Post by Abere » 10 Jun 2023, 14:42

ሆረስ፥

ዲዲት እኮ ወረሙማ ማሰቢያ ዛቢያ አንጎሉን አጠማዞ የሰራው ጠንጋራ ወረሙማ ነው። እርሱ ፀሀይ መሬትን ትዞራለች ወይም የአሪስቶትላዊያን ቲዎሪ ( The whole is the sum of the parts) በመቃረን የአንድ ዩኒቨርስ (ሁለንተናዊ) ትንሽ ክፍል ከዩኒቨርሱ ትብለጣለች - ብሎ የሚያምን አንጎል ያለው ሰው ነው።የእርሱ ዩኒቨርስ ኦሮሙማ ነው። ይች ኦሮሙማ ግዙፉን ሁለንታዊ ( ኢትዮጵያ) ትውጠዋለች ብሎ የሚያምን ነው።ወረሚያን የምትመስል ኢትዮጵያን እንፈጥራለን ብሎ የሚዛክር ሰው ነው። እንዳልከው 20 ሚልዮን ህዝብ ተርቦ 3 ቤተ-መንግስት ለምስራት የስንት ህዝብ ቤት እያፈረሰ ስለመሆኑ ትንፍሽ አይልም። ለመሆኑስ ስለታሪክ እና ቅርስ የሚያስብ ቢሆን እድሜ ጠገብ ገዳማት እና አብያተ ክስርቲያን አያፈርሱም ነበር። በጎንደር ቤተ መንግስት ላይ ፕሮፓጋንዳ መጀመራቸው ይሆን እንደ እርሱንም ለማፍረስ? ምክንያቱ አብይ አሳድሰዋለሁ እያለ ሲያወራ ነበር። የአብይ እጅ እና አፍ የነካው መጨረሻው እንደማያምር ተረጋግጧል።

Horus wrote:
10 Jun 2023, 14:08
አበረ፣
ይህ እንቅልፍ ያጣ የታሪክ መሃይም ክርስቲያን ኢትዮጵያና ፖርቱጋል ምን ያክል ቅርርብና የዲፕሎማሲ ግ ንኙነት እንደ ነበራቻ ያነበበው ነገር የለም ። ዛሬ ብርቱካን የምንለው ፍሬ የፖርቱጋል ወታደሮች ግራኝን የመጡ ግዜ ያመጡት ነው ። ብርቱካን ማለት ፖርቱካል ማለት ነው። እስልምናን ለመዋጋት (ክርስትናን ለማቆየት) የክርስቲያኑ አውሮጳ ምን ያክል ኢትዮጵያን እንደ ረዱ ያነበበው ነገር የለም። ኢትዮጵያ አንዷ ትንታዊት የክርስቲያን ስልጣኔ እንደ ሆነች ይህ መጤ አይደባውም። በዚያ ዘመን የሱ ዘመዶች ስራቸው ቁላ እየሰለቡ ከብት መዝረፍ ነበር። አይደለም በ18ኛው ዘመን ከ200 አመት ቀድሞ ፖርቱጋሎች ግራኝን አሸንፈን ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ ሙስሊም አገር እንዳትሆን የረዱን ሕዝብ ናቸው። የጎንደር ግምብ (ካስል) በሚሰራበት በነፋሲል ዘመን (ፋሲል በግሪክኛ ገምቢ ንጉስ ማለት ነው፣ ከጥንት የግብጽ ፈሮኖች የተወሰደ ጽንስ ነው) በመላው አውሮፓ እና ምስራቅ የቤተ መንግስት ዲዛይን ነበር ። የፋሲል ግምብም የፖርቱጋል መሃንዲሶች ተቀጠረው ያኔ በነበረው የአለም ቤተ መንግስቶች ልክ የተሰራ የኢትዮጵያ ነገስታቶች ታላቅነት የሚያሳይ ነው ።

ይህ ደደብ ዲዲቲ አቢይ አህመድ እራሱ የጫካ ቤተ መንግስቱን በቻይናዎች እያሰራ መሆኑን እንኳ ማየት የማይችል ፋንዲያ ! የመስቀል ጦርነት በአለም ላይ ከኦቶማን የእስላም መስፋፋት ጋር ጦርነት ሲደረግ በመላው የክርስቲያን አለም የነበረው ጦርነት በክርስትናና በእስልምና መሃል እንደ ነበር ይህ መሃይም ሊያውቅ አይችል ። ያኔ የሱ ሕዝቦች እንኳን በዚህ አለም አቀፍ ጦርነት ሊካፈሉ ክርስቲያን ገበሬዎችን መውረር እና ቁላ መስለብ ነበር የደረሱበት ስልጣኔ ልክ!

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11695
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: የኦሮሙማ ጉድ ስጋለጥ

Post by Noble Amhara » 10 Jun 2023, 14:51

Dedeb

Egyptian s were black East Africans keep worshipp ing the white man

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9860
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የኦሮሙማ ጉድ ስጋለጥ

Post by DefendTheTruth » 10 Jun 2023, 15:41

Abere wrote:
10 Jun 2023, 13:49
What is the big deal here? በዓለም ዙሪያ ያሉ ሥልጣኔዎች ሁሉ የመመሳሰል እና የመወራረስ ባህርይ ውጤቶች ናቸው። የግብጽ ፒራሚድ እና Aztecs የላቲን አሜሪካ ፒራሚድ የሚያመሳስልቸው ባህርያት አሉ - ሁለቱም ግን በተለያዩ አህጉራት ይገኛሉ።ይህም ኦሮሙማዎችን ዐያናቸውን ያሳምመው ይሆን :mrgreen: ወይስ ኦሮሙማ ሰራው ይሉናል። :lol: መቸምው ኦሮሙማዎች መነሻ አገራቸው ምድር ሁሉ ነው። ለነገሩ የመጀመሪያው ጾታ አልባው አዳም ወረሞ ነው ብሎናል ህዝቅዔል ጋቢሳ። ምናልባት ህዝቅዔል የወረሞ ስም ነው ይለናል። :lol:
አበሩ

የግፋ በለዉ ፖለቲካዉ እንዴት ነዉ ሰሞኑን?

የግፋ በለዉ ፖለቲካ የለተፈለገዉን እምርታ ማስመዝገቡን ቀጥሎዋል፣ ይባላል።

የግፋ በለዉ ፖለቲካ ግፋ ከማለት ሌላ የተባለዉን እንኳ ማዳመጥ የተሳነዉ፣ ዉድቀቱ የማያምር መሆኑ ሳይታለም የተፈታ ነዉ ብሎናል።

ግፋ በለዉ አንድ እና እንድ ብቻ ነዉ ግባቱም እምርታዉም; ኦሮሙማ

ግፋ በለዉ! ግፋ በለዉ! ግፋ በለዉ! ኦሮሙማ ኦሮሙማ ኦሮሙማ

Post Reply