Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ምረን የለቀቀ የትግሬ ወያኔ ጥያቄ --> ኢትዮጵያዊ አይደለሁም፤ ኢትዮጵያዊነኝ የድብብቆሽ ጫዎታ - ወልቃይት ራያን ካልሰጣችሁኝ ኢትዮጵያዊነኝ፤ ከሰጣችሁኝ ግን ነጻ ትግራይ ሪፓብሊክ ነኝ።

Post by Abere » 10 Jun 2023, 13:00

ምረን የለቀቀ የትግሬ ወያኔ ጥያቄ --> ኢትዮጵያዊ አይደለሁም፤ ኢትዮጵያዊነኝ የድብብቆሽ ጫዎታ - ወልቃይት ራያን ካልሰጣችሁኝ ኢትዮጵያዊነኝ፤ ከሰጣችሁኝ ግን ነጻ ትግራይ ሪፓብሊክ ነኝ። ምዕራባዊያንም ድንቅ ጥያቄ ነው ብለውናል። :mrgreen:

ለመሆኑ የትግሬ ወያኔ ጥያቄ ለመዋዕለ ህጻናት ይከብዳቸው ይሆን? አይደለም የሰው ልጅ ማህበራዊ እንሰሳት ዝንጀሮ እንኳን በአቅሙ ይረዳዋል።

ዝንጀሮ እንኳን በአቅሙ- ያውቃታል ወዳጁን፤
የፈለፈለውን ይሰጣታል የጁን ።

እንዳለው ዘፋኙ። እንዳው በ21ኛው ክፍለዘመን የሚኖር ሰው የተባለ ፍጡር የትግሬ ወያኔ ጥያቄ Multivariate calculus ሊሆንበት ይችላል? መቸም ለብአድን ይሆናል እንዳትሉኝ.
ብአደን by design is not created solve this until the cows come home, ብአደን only focusing on the forage/food/. :lol: